@aschalewmelese: #uae🇦🇪

Aschu Dubai
Aschu Dubai
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 18 July 2026 07:39:33 GMT
32337
1583
82
410

Music

Download

Comments

km01590
KMG :
I am looking for air tickets for 5 passengers traveling from Abu Dhabi (AUH) to Addis Ababa (ADD).
2026-07-18 17:39:12
0
abiti.gunners2
Ak live :
thank you wondim
2026-07-18 14:43:33
0
user971148033nurya
Nurya Adama 🖤🧡🤍 :
for how's maid ?
2026-07-18 13:39:45
0
asayech.asayech
A:M :
thank you
2026-07-18 20:43:06
0
helenendries
Helen Endries :
thanks
2026-07-18 09:20:37
0
mylove123lovemy
ጊዜ ዳኛ🐅🐅🐅 :
ህግ ለኢትዮጰያን ህጉ አይሰራም
2026-07-18 13:46:24
10
user9521477393084
Liyu :
እኔም ሳላነብ ፈርሜ ለ2 አመት ነው የመጣሁት ግን አሁን 2 አመት ሆነኝ 1 አመት ይቀርሻል አሉኝ🥺
2026-07-18 13:20:06
0
user78128201926164
Rita :
ከ አምስት አመት በታች አገልግሎት አናገኝም ማለት ነው
2026-07-18 09:35:26
2
ethiopia.love350
📢ኮሜቶች ምን አሉ 🤔👸 :
አረበኛነው እንዴት እናንበው ስፈርም ስማችነው በእግሊዘኛ 😊😊
2026-07-18 19:38:53
0
al792756
A🐾L📚 :
ሰላም እዴት ነክ አድ ነገር ላስቸግርክ በቪዚት መቶ ወደ አይዲ መቀየር ወይም ID ማሰራት ይቻላል ወድሜ????
2026-07-18 14:39:19
1
userqhrhlvdz33
ሶፊ የዴሴዋ ንግሰት🇪🇹 :
ኩትራት ከጨረሰን በሆላ የአግልግሎት ብር የምንጠይቅበት ነገር አለወይ ወደም
2026-07-18 15:30:22
0
martanguse0
ሲኞሬ :
ምርጥ ሰው🥰
2026-07-18 08:10:41
4
sobr366
𝑺𝑬𝑽𝑬𝑵⓻🥽 :
1_አድስ ፓስፖርት ካወጣን ቡሀላ እንደት ነው አፕደት ማድረግ የሚቻለው ? 2_አድሱን ፓስፖርት ለካምፓኒው ሳንሰጥ ሊያድስልን ይችላል ወይ? 3_ካምፓኒው ሲስተም ላይ ኢምፕሎይ ፐሮፋይላችንን ሊቀይርልን ፍቃደኛ ካልሆነስ መፍትሄው ምንድን ነው please እንዳታልፈኝ !📚
2026-07-18 13:46:00
4
user21841325
መማድ አምን የሀለባ ልጅ :
🥰🥰
2026-07-19 03:36:18
0
chaltuchaltu95
chaltuchaltu95 :
የማዳም ቅመምንም ይመለከታል ይሄ መረጃ ወድሜ በቤት ዉስጥ ለምንሰራ ነዉ ዉጪ የድርጅት ሰራተኛን ነዉ የሚመለከተዉ
2026-07-18 10:51:16
1
free2024f
Fu🌞🌞n fufu ፍሬህይወት fifi✈️🇪🇹 :
እናመሰግናለን ወንድማችን የምትሰጠን ማስረጃዎች በጣም ጠቃሚዎች ናቸው
2026-07-19 04:03:38
0
adamtew.m
ተክለሀይማኖት አባቴ 🤲🤲🤲🤲 :
እናመሰኛለን
2026-07-18 21:39:10
0
mama.debrtu
mama bear :
tekekel
2026-07-19 07:20:56
0
user5605592281796
userአተ፡ጠብቀኝ፡አምላኬ :
የሳውዲሥ
2026-07-18 19:36:30
0
user6124853395123
ላኣጭር ሂወት ረጅም ጉዞ 🍍🍍 :
🥰
2026-07-19 04:47:44
0
selamseferaw
ቃል በተግባር ፋኖ ለነፃነት :
ሀበሻ መች ህግችንን ያስክብሮልናል
2026-07-19 16:48:56
0
nardi4180
Nardi :
የአገልግሎት ያልከው ለቤት ሰራተኞችም ይሰራል?ግልፅ አላረከውም
2026-07-19 12:26:40
0
yordi.meta
Yordi Meta :
slame. ashu. tiket. drsomls. senetnew. plaes.
2026-07-18 20:25:04
0
hawicho.4961.habeshawit
💚Hጎጃሜዋ*የናቷብቸኛخذ بيدي ياسيدي💘 :
ከዚህ ሁሉ ህግ 10% እንኳ አስተዋይና መብቱን አስከባሪ ሀሻ ካለ ጥሩ ነወ🤔🥺🥺
2026-07-18 18:41:42
0
To see more videos from user @aschalewmelese, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About