@amanueltassew: ለአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryoupage❤️❤️ #Saturday

amanueltassew
amanueltassew
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 July 2026 08:23:33 GMT
7815
549
48
189

Music

Download

Comments

joellhagos
joel :
thank you brother, finally some one said it 🙌
2026-08-04 19:14:46
2
diy_machines77
DEGIFE modefic machine assembl :
ተባረክ ብዙ ጊዜ ጠይቄያቸው አልመለሱልኝም
2026-08-04 20:07:54
4
1.2.3.4.5.6.7.8.9.safd
Me myself and I :
ዋናው ሐሳባቸው እኮ መቅጣት እና ብር መሰብሰብ ነው እንጂ መንገድ ላይ ያለውን ነገር ማስተካከል አይደለም
2026-07-21 07:21:45
35
fedimarvilous
happy :
ትክክል ሁሉም መብራቶች ደቂቃ ቢኖራቸው ከቅጣት እንተርፋለን
2026-07-20 04:51:00
14
behayl6
behayl :
ልክ ነህ ከሰሙ ይድረሳቸው
2026-07-21 14:20:37
7
user3487771036199
Mezgebu Berhanu :
Big YES!!!
2026-08-03 06:39:30
1
ashemiliniyem
Ashenafi Endaylalu :
የደቂቃው መቁጠሪያ ከተገጠመ አትቀጣማ
2026-07-22 16:03:16
5
teme3176
teme :
ሌላው ከኢትዮጵያ ሆቴል ወደ ፍልውሃ ስንሄድ በፍጥነት እንዳንወጣ ባሶችና ሚንባሶች ለመጫንና ለማውረድ መንገዱን ይዘጉታል ከዛ ሳንወጣ ቀይ ይበራል
2026-07-22 15:20:47
2
kedir.getachew4
K G 2017 :
ልክ ነክ ግን አውቀው ነው ለመቅጣት ሲፈልጉ ነው
2026-07-21 10:06:04
4
helinaabebe4
lilo :
Very true
2026-07-24 17:15:08
1
addisalem_getahun_mola
Addisalem_The_Architect :
🔥🔥🔥100 Yemidegefe hasab new!!!
2026-08-04 18:40:22
1
elsaagere
Elsa :
ሲጀመር በሌለ መንገድ ሕግ ማብዛት ልክ አይደለም😳😳
2026-07-21 11:07:31
5
kignetband
ቅኝት ባንድ :
betam tikikile
2026-07-21 07:28:35
3
user8017182261590
Wdaje nw :
ካሳወቁ በምን ምክንያት ሊቀጡ ነው ህጉ ደስ አይለውም
2026-07-29 21:02:32
1
user86996155416147
user86996155416147 :
ልክ ነው በጭፍን አይሁን
2026-07-21 16:38:10
1
enkuteteera467
enቁጣጣሽ :
ምን ዋጋ አለው
2026-07-31 11:50:19
0
feben_abebe
AVa :
በምን እንቅጣቸው ብለው ነው የሚያዘጋጁት
2026-07-21 15:29:56
0
user116224863410
ኦዮ የሴቶች የውበት ሳሎን መነን :
ወንድሜ እግዚአብሔር በአል ላይ በቢጫ ገብቼ ከኔ ዋላ ሁለት መኪና ተከትሎኝ የኔን ታርጋ ሰጠው ሦስት ሺ አንድ መቶ ተቀጣው አጥፍቼ ቢወን ጥሩ ነበር የተሳፈሩት ከኔጋ ነበሩ ነገሩት ግን እሱ አልሰማ አለ
2026-07-21 17:46:46
1
haile.fikru
Haile MG :
ይህን መች አጡት አላማቸው ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ነው ወንድሜ ፈጠሪ በቃቹ ይበለን ይህን መቆሚያ የሌለው ቅጣት
2026-07-23 01:14:43
0
user8187946778393
ማአርግ :
ወንድም ሰሚ የለም መሮናል
2026-07-23 06:58:18
0
lailadiamond0
LAILA :
አረጎዴ ብሎ ቀይ ነዉ እሚረጉት ያለ ማስጠንቀቂያ
2026-07-28 07:42:17
0
kalu58660
kalu :
betam tkikil sasbew yenberwn new
2026-07-21 12:32:41
1
yonasteklu47
Yonas1232 :
ተደብቆ መቅጣት እኮ ነው ስራቸው
2026-07-29 20:15:44
0
user2600814544844
user2600814544844 :
ባክህ አይሰሙህም አድርጉ እየተባሉ አይደል
2026-07-27 17:02:47
0
bacha1771
bacha :
ፈጣሪም ዝም አለ
2026-07-21 16:46:21
0
To see more videos from user @amanueltassew, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About