@viewer_1221: አንዳንድ ጊዜ...እኛን ወደ ኋላ የሚጎትተን ድህነት ብቻ አይደለም። ዕድል ማጣትም ብቻም አይደለም። አስተሳሰባችን ነው። እውነትን...በቀጥታ ከመናገር...ከጀርባ ማውራትን እንመርጣለን። ችግር ሲፈጠር...ተቀምጠን መወያየትን ሳይሆን... ሀሜትን እናስቀድማለን። ሰው ሲሳካለት ..."እንኳን ደስ አለህ!" ከማለት ይልቅ... "እንዴት አገኘው?" ብለን መጠራጠርን እናስቀድማለን። ሰው ሲወድቅ ...ለማንሳት ከመሞከር...የወደቀበትን ለማሳየት እንጣደፋለን። የሌላ ሰው ስኬት...ራሳችን መነሳሳት መሆን ሲገባው አንዳንድ ጊዜ...የልባችን ሸክም ይሆናል። ምቀኝነት... በመጀመሪያ የሚያቃጥለው የምንቀናበትን ሰው አይደለም። የራሳችንን ልብ ነው። ሀሜት...ሌላውን ከመጉዳቷ በፊት የራሳችንን ባህርይ ታጎድፋለች። ውሸት...አንድ ጊዜ ሰውን ሊያታልል ይችላል። ግን...እውነት በመጨረሻ ሁልጊዜ ትቆማለች። እያንዳንዳችን..."እነሱ ይለወጡ" እንላለን። ነገር ግን...ማንም..."እኔ ልለወጥ" ማለት አይፈልግም። የማህበረሰብ ለውጥ...በመንግሥት ብቻ አይጀምርም። በቤታችን...በቃላችን...በአስተሳሰባችን... በየቀኑ በምንመርጠው ባህርይ ይጀምራል። ሰው ሲሳካለት...እንደራሳችን ደስ ይበለን። እንደው ደስ ባይለን እንኳን አይክፋን። ሰው ሲሳሳት...ከመሳቅ ይልቅ እናርመው። ልዩነት ሲኖር...ከሀሜት ይልቅ ውይይትን እንምረጥ። ከጀርባ ከመናገር...ፊት ለፊት በአክብሮት መናገርን እንልመድ። ምክንያቱም...የተሻለ ማህበረሰብ በተሻሉ ሰዎች ይገነባል። የተሻሉ ሰዎች ደግሞ ራሳቸውን ለመለወጥ በሚወስኑ ሰዎች ይጀምራሉ። ስለዚህ... ከሌሎች በፊት...ራሳችንን እንጠይቅ። ከሌሎች በፊት...ራሳችንን እናርም። ምክንያቱም...ሕዝብ የሚለወጠው አንድ ሰው በአንድ ሰው ሲለወጥ ነው። ይህ የእኔ እይታ ነው ✍️ ሰናይ ቀን ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share, Repost እና Copy Link በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

የእኔ እይታ
የእኔ እይታ
Open In TikTok:
Region: SO
Saturday 18 July 2026 08:50:01 GMT
42766
1219
38
292

Music

Download

Comments

yitayal.desalegn
Yitayal Desalegn :
Always attitude
2026-07-18 14:04:21
1
brtetegs
brtetegs :
2026-07-21 05:49:10
0
mesi88679
Mesi :
እውነት ነው ወድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏👌
2026-07-18 08:59:22
2
farxiyaxashi3
farxiyaxashi3 :
🥰🥰🥰
2026-07-18 16:22:06
1
userg4hkw8fak2
نجاة الحبشي ❤💪 :
እውነትነው👌👌
2026-07-20 00:00:07
1
user9067196314216
user9067196314216 :
❤❤❤❤❤
2026-07-19 21:17:03
1
mastewal818
ማርያምዬ እናቴ 21 ⛪️⛪️✝️🇪🇹🇪🇹 :
በትክክል በርታልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-24 18:06:13
1
saraisrael16
Sara 27 :
wow
2026-07-18 14:48:47
1
public531
መንገደኛ...........🚶‍♂️🚶‍♂️ :
እዚህ ስደርስ የተሻለ ነገር አንብቤ አልፋለሁ!!
2026-07-19 18:00:08
1
2018amina3
user999836765 :
እውነትነው👍👍👍👍
2026-07-18 16:23:07
1
m.h7667
👉20% ኑሮ ኮድ ጠየቀኝ 🧐 :
ትክክል 👌
2026-07-18 08:55:07
1
tegegne.mulu7
Tegegne Mulu :
ተባረክልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-18 15:46:03
1
enemare22
ሙሌ የወንዶቹ እህት :
እውነት ነው ወድማችን እናመሰግናለን🥰🥰
2026-07-19 13:06:07
1
buze1227
buzu12321 :
እውነት ነው የነገርገን ሁሉ
2026-07-19 04:59:33
1
user8183530996065
ሢፋን :
2026-08-09 14:54:32
0
meaza486
meaza :
እውነትነው❤❤❤👍👍👍👍👍👍
2026-07-18 15:46:45
1
myorthodox81
🔥MY❤Orthodox👑🙏 :
💯✔ከልብ እናመሰግናለን🙏እዉነት ይህን ብናደርግ ፍቅርጂ ፀብአይኖርም ነበር
2026-07-18 09:11:37
1
dagimagna50
Dagi@magna :
እውነት ነው የእኔም የሁልጊዜ ሀሳቤ ነበር ! ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቅ ነው ብዬ አለምንምና። #ሰውን_ለመርዳት ቅን እና መልካም መሆን በቅ ነው በይ ነኝ!! ምክንያቱም ሰው ሆኖ ሰውን የማይረዳ ሰንት ክፉ የሰው አውሬ አለ።
2026-07-19 11:00:39
1
hewan2572
Hewan👑 :
🥰🥰🥰
2026-07-18 22:34:09
1
getnet.wendifraw3
Getnet Wendifraw :
😁😁😁
2026-07-18 12:28:48
1
user6115982283751
💗💗💗💖💖 :
💯💯💯
2026-07-18 19:07:38
1
solomon51623
solomon :
🥰🥰🥰
2026-07-18 21:35:06
1
user9923284918831
ስደተኛ ጓል ሂዋን :
🥰🥰🥰
2026-07-18 08:57:24
1
To see more videos from user @viewer_1221, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About