@marsil_tv_tiktok: ለአቶ አሸናፊ ዳንኤል እና ወይዘሮ አሜን ማሞ እግዚአብሔር ለትዳራችሁ ቀን ስለአደረሳችሁ በጣም ደስ ብሎናል። አቶ አሸናፊ በ2015 ዓ.ም. ከቀኑ ስድስት ሰዓት የመልካም ወጣት ስልጠና ላይ ከተለወጠ በኋላ ብዙ የሀደሮ ወጣቶች የሱን ለዉጥ አይትው ወደ መልካም ወጣት በመምጣት በጌታ እርዳታ እንዲለወጡ ምክንያት የሆነ ወንድማችን ነዉ።ለሀገርህ ልጆች ስላልህ ፍቅር እና ስለ ቅንነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ለአቶ አሸናፊ እና ወይዘሮ አሜን አንኳን ደስ አለችሁ። መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ።
Marsil_TV_Ethiopia
Region: ET
Saturday 18 July 2026 09:02:29 GMT
Music
Download
Comments
ደጓ የአሜን እናት🍋🍋🍋 :
ጌታ ሆይ መች ይሆን የእኔ ተራ 🥺መች ይሆን የኔ ጌታ🥺የልጄ አባት ከአለበት መጥፎ ህይወት ወጥቶልኝ ጌታን አግኝቶ ተቀይሮልኝ ነፃ ወጥቶልኝ መች ይሆን እንዲ ምሞሸረው አባ ኢየሱስ ይዘገያል እንጂ አይቀርም ጌታ ቃሉን አይበላም ✝️✝️🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤🥺!!!!!!!!!♥️ኢ♥️የ♥️ሱ♥️ስ♥️ዬ ♥️ይችላል🤲🤲
2026-07-18 09:44:06
8
John :
የኔ ተራ መቼ ነው አምላኬ
2026-07-18 09:11:03
18
Abel.media🇱🇷🇪🇹🇪🇷 :
God Bless you Yoni
2026-07-18 11:03:17
0
Mekides Mesay 🦋 :
wuuù 🙏🙏🙏🙏god
2026-07-18 09:54:46
0
neba ፩ ፪ ፫ ፬ 🇪🇹🇪🇹 :
praise the lord
2026-07-18 09:51:55
3
Meski Meski :
ወይኔ የሰውነቱ ለውጥ እራሱ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-18 10:27:49
1
Beki :
የኔ አምላክ ምን ይሳንሃል ስምህ ይባረክ 🙏🙏🙏
2026-07-18 11:20:17
1
kdste :
God is good 💞💞
2026-07-18 10:14:16
0
elsi :
amen
2026-07-18 10:35:17
1
wongelaw abirham1123456 :
ዮን ተሳክቶልሃል
2026-07-18 13:49:30
0
Grape🍇🍇 :
wow🥰🥰🥰🥰
2026-07-18 11:16:43
0
esraelbatal7 :
Tabarki
2026-07-18 11:18:12
0
@adimara ወጣትነት ለእየሱስ ✝️✝️✝️ :
❤️❤️
2026-07-18 09:23:56
0
user1357148648671 :
የኔ አምላክ ታማኝ ነህ ስምህ ለዘላለም ይባረክ
2026-07-18 11:27:59
0
Bereketab :
የ እ/ግ ልጅ ክርስቶስ አየሱስ ይንገስ.. amenn
2026-07-18 10:08:38
0
user9447467623455 :
እልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-18 12:26:05
0
ne yana :
wow
2026-07-18 13:54:48
0
Letishsa@k :
@Abel abuna
2026-07-18 13:09:55
0
Anteneh zelalem :
እነ አቡና ይሔ አይታያቸውም😁😁😁
2026-07-18 10:45:04
0
lindabedilu :
❤️❤️❤️
2026-07-18 09:51:16
1
የኢየሱስ የኔ ብቻ ። :
🥰🥰🥰
2026-07-18 13:23:06
0
tebelu :
🥰🥰🥰
2026-07-18 13:20:38
0
TEME 😎 :
🥰🥰🥰
2026-07-18 09:04:42
0
To see more videos from user @marsil_tv_tiktok, please go to the Tikwm
homepage.