@zenawimedi: አስደንጋጭ የዕረፍት ዜና 😭 የሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም የረጅም ዓመታት አንጋፋ አገልጋይ፣ ቅኑና የዋህ አባት መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ሠርፀወልድ በላይ በድንገተኛ ሕመም ታመው ከዚህ ዓለም ድካም በዕረፍት ተለይተዋል። የሀዋሳ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም አስተዳደር ጽሕፈት ቤት በክቡር አባታችን ድንገተኛ ዕረፍት የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን እየገለጸ፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለመንፈሳዊ ልጆቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም ለመላው የገዳሙ ማኅበረሰብ እግዚአብሔር መጽናናቱን እንዲያድል ይመኛል፡፡ የሽኝት ሥነ ሥርዓቱን ዝርዝር መርሃ ግብር በቀጣይ በይፋ የምናሳውቅ ይሆናል። መረጃው፡- የገዳሙ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል ነው።

Zenawi Media
Zenawi Media
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 July 2026 09:19:39 GMT
15094
1239
77
118

Music

Download

Comments

waleyena
Tik Toker :
news year abatachn
2026-07-19 17:37:15
0
user5554976577407
abitey 143 :
nebs ymar
2026-07-18 19:49:59
0
mesi76841
mesi :
nebis yimar abatachin
2026-07-18 17:08:58
0
1313rufael
ፍፁም :
አንድ አሉን የምንላቸው እውነተኛ አባት ነበሩ ፣ ነፍሳቸውን ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍልን
2026-07-18 12:58:40
3
beliyu_collection
be|iyuu collaction :
የአባታችንን ነብስ ይማርልን
2026-07-19 06:49:55
4
solomon.tsegaye0
Nigus :
እጅግ ድንቅ አባት ለብዙዎች የገዳም አባቶች ምሳሌ የሆኑ ነበሩ ። ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን።
2026-07-18 17:43:29
3
aba.gebre.silase6
Aba Gebre silase :
ቅዱስ አባት ስለተለዩብን አዝነናል ነፍስ ይማር
2026-07-19 11:50:40
1
alem.kine
Alem Kine :
አበ ነብሰ ይማር
2026-07-19 07:41:26
1
medhaint.mekonen
Medhaint Mekonen :
የኔ አባት ነፍሶትን ከቅዱሳኑ ጎን ያድርግልኝ!!!!!
2026-07-18 11:32:43
2
hanamteshome0940_333555
Hanam Teshome :
እውይ አባ ውይ አባ ነፍሶትን በቀኙ ያኑርልን 🙏🙏
2026-07-19 08:35:34
1
bam4th
BIRUK AMSALE 🇪🇹 :
abatachen🥹🥹😩😩😩
2026-07-19 18:59:42
0
user6205045370040
worku abste :
አባየ ነቦስይማር
2026-07-19 18:45:00
0
hule.banich
ይትባና (981) :
ነፍስ ይማርልን
2026-07-19 15:58:43
0
abem1914
abem :
በረከታቸው ይደርብን
2026-07-19 14:25:06
0
user8395561597831
user8395561597831 :
አባ ነብሰወትን በቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን
2026-07-19 15:14:46
0
user87298693032996
hlu :
አረ በገብርኤል ማታጉባኤላይ በጸሎትየሚያገለግሉትናቸውእደ ውይይይይየኔአባት
2026-07-18 15:47:30
1
wondye235
የሥላሴ ባሪያ የድንግል አሽከር :
የከተማው ደገኛዉ መናኝ መላከ ሰላም ቆሞሰ አባ ሰርፀ የገዳሙ ድምቀት ነበሩ በረከታቸ ዉ ትድረሰን አሜን 😭😭😭
2026-07-19 21:15:01
0
admasualemayehu
Admasu Alemayehu :
ወይኔ አባ
2026-07-19 13:37:36
0
terunesh.wordofa
terunesh wordofa :
የኔ አባት ነብሶትን በአፀደ ገነት ያኑርልን ነብስ ይመር
2026-07-19 09:08:53
0
start.life00
Me :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባታችን በረከትዎ ይደርብን
2026-07-19 08:24:57
0
bisrat114
lil Bc :
አባ ነብስ ይማርልን
2026-07-20 08:38:53
0
user8196872319607
user8196872319607 :
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
2026-07-19 11:59:24
0
abebe5606
Abebe :
ነፍሳቸው በገነት ትረፍ ደግ አባት ነበሩ
2026-07-19 08:42:39
0
solomon.kenede3
solomon Kenede :
ነፍሳቸው በገነት ትረፍ ደግ አባት ነበሩ
2026-07-19 12:36:06
0
tadele1234
user5184101905095 :
abate bereketwo tderbn
2026-07-18 12:32:59
0
To see more videos from user @zenawimedi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About