@ethiopians14: በክርስቶስ ሙሉ ነን! ✨❤️ እኛ የእግዚአብሔር ማደሪያዎችና የቅዱስ መንፈሱ ቤተ መቅደስ ነን (1 ቆሮ. 6:19)። ክርስቶስ በእኛ ውስጥ ሲኖር ሕይወታችን በበጎ ፍሬዎች፣ በመለኮታዊ ባሕርይና በታላቅ ኃይል ይሞላል። የመንፈስ ፍሬዎች፦ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ ታማኝነት፣ የዋህነት፣ ራስን መግዛት (ገላ. 5:22-23)። የመንፈስ ስጦታዎች፦የጥበብ ቃል፣ የእውቀት ቃል፣ እምነት፣ የመፈወስ ስጦታዎች... (1 ቆሮ. 12:1-11)። በገዛ ጉልበታችን ሳይሆን በእሱ መለኮታዊ ኃይልና ጥበብ እኛ በእርሱ ፍጹም (ሙሉ)ነን! (ቈላ. 2:10) 🙌🔥 👇 ቪዲዮውን ይመልከቱ፣ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አርጉ። #ክርስቶስበእናንተ #የመንፈስፍሬ #መጽሐፍቅዱስ #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ

ደሱ ሰሜናዊው ሚሽነሪ
ደሱ ሰሜናዊው ሚሽነሪ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 July 2026 16:30:56 GMT
4699
179
3
146

Music

Download

Comments

bezaye.shiferaw
ቤዛ የ ጌታ :
🙏🙏🙏🥰
2026-07-21 07:41:52
0
ephriam7
Ephrem ✝️ :
🥰🥰🥰
2026-07-20 10:42:54
0
iyesusi143
እየሱስ ጌታ ነው :
🥰🥰🥰
2026-07-21 22:44:33
0
To see more videos from user @ethiopians14, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About