@elahrs1223: 🔴 1. አይበራም – Power አይነሳም። ⚫ 2. ጥቁር ስክሪን – ምስል አይታይም። 🔄 3. በራሱ Restart – ድንገት ይጀምራል። ❄️ 4. Freeze – ስርዓቱ ይቆማል። 💙 5. Blue Screen – የስርዓት ስህተት ያሳያል። 🚫 6. No Boot – Windows አይጫንም። 🔥 7. የተቃጠለ ሽታ – ጭስ ወይም ሽታ ሊኖር ይችላል። 💧 8. ያበጠ ወይም የፈሰሰ ካፓሲተር – በእይታ ይታወቃል። 💡 🔧 ምክር: እነዚህን ምልክቶች ካዩ ⚠️ ኮምፒውተሩን ወዲያውኑ ያጥፉ፣ ከዚያም 👨‍🔧 በባለሙያ ያስመርምሩ።

ElaHas
ElaHas
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 July 2026 16:34:55 GMT
157
6
0
2

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @elahrs1223, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About