@yohannes_fikade: ማን ነው ስደተኛ? #ዐይነኩሉ @Aya Alula✓ 📽 @@yado!Time 08 #Ainekulu #yohannesfikade #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsights

Yohannes Fikade°ዐይነኩሉ
Yohannes Fikade°ዐይነኩሉ
Open In TikTok:
Region: AU
Saturday 18 July 2026 17:58:00 GMT
62917
7590
245
761

Music

Download

Comments

yodinna4
💫Yodinna 💫 :
euffffffffffffff 😔💔💔😭😭😭😭😭are bakachihu wetatochun tewachew ybekali 😔
2026-07-19 07:23:21
0
amor_19_amor
Amor 11:11 :
Great Job 👏
2026-07-18 20:11:52
2
real_alula
Aya Alula✓ :
ይህ ጊዜም ያልፉል፣ በሀገራችን የባዳነት ስሜት እንዲሰማን አታድርጉ🙏🥰
2026-07-18 18:31:04
91
tobiya19
genet ⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
በሀገራችን እንደ ስደተኛ ነው የምንኖር ይህ የማይካድ ሀቅ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 😢😢😢
2026-07-18 19:31:43
66
djrobi26
Dj Robi :
ma blood... 🙌🫡🫡🫡🫡
2026-07-19 03:37:08
1
mulubakala
ትግራያ ዓደየ ዓለመየ :
ወይኔ ወገኔ እኔን ኣፈረ ያብልኝ ኡፍ ኣሁንስ ድክም ኣለን እኮ😭😭😭😭ኣይኔ ኩሉ ወድማችን ሁሉም ስራህን ለመጪ ትዉልድ የሚያድን ነዎ ንርልን 🙏🥰🥰🥰
2026-07-18 22:13:56
15
19haniboy
💫💫💫👌👌👌 :
part 2 Please
2026-07-19 07:04:49
2
abela_gk
@Abela_Gk :
Alula bro🔥🔥
2026-07-18 18:33:48
16
kibromasmelash1
ምህላው ፅቡቕ :
በገዛ አገራችን ፊት ያጣን በገዛ ጎረቤታችን ለእስር የተደረግን ጓደኞቻችን የተገደሉብን........ እስኪ ተወይ ምን ሃገር አለን ከቤታችን ተባረን አህህህህህህ ይቺ እርጉም ሃገር
2026-07-19 03:47:25
8
ksanet1115
Ksanet111 :
ayzona noana chalf eyu
2026-07-18 19:25:28
0
znapoems
zna🍏 :
Wow🔥🔥
2026-07-18 18:01:29
5
hintsaweditewele
𝕨𝕖𝕕𝕚 𝕥𝕖𝕨𝕖𝕝𝕖 :
ድምፅ ስለሆንከን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2026-07-19 06:45:48
3
mule8931
mule :
አረ አትሰክሱን በቃ አምነን ተቀብለናል ስደተኛ ነን።
2026-07-19 05:16:28
11
haylushdesigner
Haylush Haftay :
ብጣዕሚ እየ ዝሓዝን ዕድል መናእሰይ ከምዚ ምዃኑ😭 ዓይነ ኩሉ ኣዎን ሃገራችን ጠፍታናለች በማናውቀው ፖሎቲካ እያሰሩ ሲያንገላቱን ሲገድሉን ኮ የሃገራችን ስሜት ከዜሮ በታች ጠፍቶናል¿
2026-07-19 03:46:32
11
tsigeyemareyam
ይቅርታ ለራሴ🙏 :
አይ መጥፎ ዘመን አራርቆን ስደተኛ ሆንን
2026-07-18 19:27:03
11
biniyamendale139
Biniyam 🤦‍♂️💘 :
ትወነው የምር የሚገርምነው !ረዘምባለ ትወና እንገናኛለን ብየ ተስፋ አረጋለሁ በርቱልኝ🙏🙏
2026-07-18 18:40:32
14
masree47
Masree :
በአገራችን ስደተኛ ሆነናል 😭😭😭😭
2026-07-18 18:04:28
23
mehiatetadewose
🌸Mahi tedi 🍫🇹🇷 :
ጌታን ጴንጤ ነኝ
2026-07-18 22:58:33
1
yehanalij111
የሃና ልጅ :
ስደተኛ ነን ያው ከሳዑዲ በላይ ቶብያ ታስፈራኛለች😢💔
2026-07-18 21:14:40
8
sisaynesh7730
maki :
ግድ የለም እናልፈዋለን በርቱ🙏🙏🙏🙏
2026-07-19 05:36:26
1
hello_ethiopian
Hello Ethiopia :
ሸዋ ሆነ መቀሌ ጎንደር ሆነ ሞያሌ የጋራ ሀገራችን ኢትዮጵያ ነው ወንድሞቸ አብረን እንቸገራለን አብረን እንደሰታለን መለያየትን እናጥፋ አብረን እንደ አንድ ትልቅ ቤተሰብ እንሁን ❤️
2026-07-19 08:09:25
4
mass_19300
💕መሲ 💕 :
😭ጌታዩ ሆይ ደጉ ግዜ መልሰልን 🙏🏻 የሄ መከራ እና ሰቃ በቃ በለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 በምህረት እይንህን እየን ።
2026-07-18 23:29:49
3
magiye216
ማጊ👸ጋል ዛሌ ☦️²⁷🦋 :
ዓሕ ልወጣት ዘይኮን ጊዜ🥺😭💔🖤
2026-07-19 07:19:35
3
henok1he
HENOK 12 ☆☆☆♤♤♤☆☆☆♧♧♧ :
yemejemera layik ena koment
2026-07-18 18:02:16
3
To see more videos from user @yohannes_fikade, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About