@mame19961946: 🍃 ቆራጩ በአንድ ድርጅት ውስጥ ተቀጠረ። ክፍያው የሚፈፀምለት በቆረጠው የዛፍ ብዛት ነው። ታድያ በመጀመሪያው ቀን 18 ዛፎችን በመቁረጥ ከፍተኛ ውጤት አሳየ። አሰሪውም በጣም አደነቀው። በቀጣዮቹ ቀናት ግን የበለጠ ውጤት ለማምጣት ሰዓት እየጨመረና ያለ እረፍት እየለፋ ቢሰራም፣ የቆረጣቸው ዛፎች ቁጥር ወደ 14፣ ከዚያም ወደ 9 እያለ በከፍተኛ ሁኔታ ቀነሰ። ዛፍ ቆራጩ ጉልበቱ የደከመ መስሎት ተጨነቀ። ... በመጨረሻም ስራውን እንዳያጣ በመፍራት ወደ አሰሪው ሄዶ "በሙሉ ኃይሌ እየሰራሁ ለምን ውጤቴ እንደቀነሰ አላውቅም።" ሲል አማረረ። ... አሰሪውም "ለመሆኑ መጥረቢያህን ለመጨረሻ ጊዜ የሳልከው መቼ ነው?" አለው። ዛፍ ቆራጩም "ዛፍ በመቁረጥ ተጠምጄ ስለነበር መጥረቢያዬን ለመሳል ጨርሶ ጊዜ አልነበረኝም።"አለው። ... በህይወት ውስጥ ያለ እረፍትና ያለ ስልት ጠንክሮ ከመልፋት በላይ፣ ቆም ብሎ ራስን ማደስና እውቀትን ወይም ክህሎትን ማሳል አስፈላጊ ነው።💙 #vidioviral #viralreels #viralreelschallenge

MAME YE GEDERAW#✍️
MAME YE GEDERAW#✍️
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 18 July 2026 19:04:59 GMT
174
16
2
1

Music

Download

Comments

aster.hailu66
እዜቤል@Isabella :
🥰🥰🥰
2026-07-18 19:43:25
0
zwk905
Z፵፵፵፵ :
🥰🥰🥰
2026-07-18 19:58:19
0
To see more videos from user @mame19961946, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About