@jojoertale369: ይህ ቪዲዮ የመተራረሚያና ለዚ ፕሮጀክት የበኩላችንን ሀሳብ እንድንለዋወጥበትና መፍትሄም ጭምሮችን እንድናመጣ የተለቀቀ ምስል ነው #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #Ethiopians #ፊኒሺንግ_ስራዎች #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #viralvideo @😎ja man @Wase✌🏻 @Havi's Interior Design

Jojo Ertale ❸❻❾
Jojo Ertale ❸❻❾
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 July 2026 19:23:11 GMT
110811
1617
48
250

Music

Download

Comments

bettymesti
መስቲ🌻💝 :
እኛም ብለን ነበር የነቶሎ ቶሎ ቤት አሉ...................😁😁😁😁
2026-07-18 23:52:04
61
h.r.n411
H.R.N :
እንጦጦ ማርያም ፣እንጦጦ ኪዳነምህረት እና ድ ፈረንሳይ ዝናብ ከዘነበ ከዛ የሚመጣው ጎርፍ ነው ቀበናን የሚጥለቀልቀው
2026-07-19 06:44:59
32
mount600
insight :
how about sedimentation issue
2026-07-19 09:43:05
0
african520
aman :
u should build the trap we call sand trap before the down stream
2026-07-19 10:51:08
0
rozafekru
rozafekru :
አረ ደራሽ ውሀ መቶ እንዳይወስዳችሁ ሀለኛ ደረሽ አለ ቀበና ተጠንቀቁ አካባቢው የነበሩትን ጠይቁ ብዙ አትዳፈሩ ያልታሰበ ደራሽ ስንቱን ይዞ ሄዶል
2026-07-19 06:29:50
33
bachadebele04
bachadebele04 :
ብልፅግና በብልጭልጭ ነገር አዲስ አበባን እያፈረሳት ነው
2026-07-19 06:21:34
22
birukab94
Biruk Abraham :
እንደ ሁለትስ
2026-07-19 06:52:06
2
tesete45
Tesete :
🤔...እ በባለሙያ ወይስ በመወልወያ?
2026-07-19 13:07:33
1
ethiolike100
Addis Abeba ቤቴ :
የቸኮለ
2026-07-19 00:33:17
4
user8869263979617
ፍስሀ ፅዮን :
የታለች ዱባይ እንዳይመስላቹ ኢትዮጵያ ነዉ ያለችዉ ሴትዮ
2026-07-19 10:45:18
2
helen.g76
Helen G :
ይሄ እኮ ቀበና ነዉ እንጂ የሰፈር ትቦ አይደለም ስለዚህ የተሻለ መፍትሄ አለ ወደ ቻይና ምርቶች ጎራ ማለት ይቻላል የኔ ሀሳብ ነዉ ...ለሰዉ ሂወት እናስብ🙏
2026-07-19 06:06:58
8
abubeker.temam8
Abu :
አይ ገናና ነው የወንዙ ዳር ግንባታ አልተጠናቀቀም በዙ የሚስተካከሉ ነገሮች አሉት
2026-07-19 10:58:34
1
dpet47
@DpET :
መፍትሄውን ደቅ አድርግ ግብአት ይሆናል ወይ ደግሞ ትሰራውም ይሆናል
2026-07-19 01:00:08
6
behailushewaye
beya :
safety for children it risk life
2026-07-19 00:08:10
2
lebamelak
Sisay :
እኛ ሀገር እኮ አደገኛ እና ወጪ ቆጣቢ መፍትሄ ነው የሚፈለገው የሰው ይህወት ማን ትዝ ይለዋል
2026-07-19 14:07:35
0
davekirkoskirkos
Dave kirkos :
ቀብዬ ናት እዳትሉኝ
2026-07-19 12:55:41
0
amanuster
amanuel mulubrhan :
ቢሻን ደለል 😝😂
2026-07-19 06:16:32
1
habtamayalywe
Habtam Ayalywe :
ብዙ መጠናቀቅ ይቀረዋል አብቹ
2026-07-19 02:31:02
1
lijteklart27
ልጅ ተክሌ :
ሚያሣዝነኝ ታሪኬ ነወ
2026-07-19 10:49:06
0
henama985
henama985 :
አፈር መሙላቱ የማይቀር ነው በዚህ መንገድ መፍትሄ አይመጣም
2026-07-19 13:55:15
0
wisdom_and_understanding
ጥበብ እና ማስተዋል :
ይስተካከላል ብቻ ከካካ ይሻላል
2026-07-19 13:32:50
1
www.mela.com5
mela :
እሸ መዋኛው
2026-07-19 10:51:25
0
mebanovich
Davenቺ :
ተገቢ ሃሳብ🥰🥰🥰
2026-07-19 14:25:02
0
yetm277
yetm :
ወዜቀበናነው ዘፍኑንም እያሰገባቹ
2026-07-19 01:54:36
0
To see more videos from user @jojoertale369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About