@damot_post: ከባህር ዳር ራቅ ብሎ እንሰማቸው የነበሩ በታጣቂ ሀይሎች የተደራጁ ዝርፊያዎች አሁን ላይ በሁሉም አቅጣጫ በከተማችን በእያንዳንዳችን በር ላይ መድረሳቸውን አመላካች ክስተቶች በተደጋጋሚ እየሰማን እና እያየን እንገኛለን። ባህር ዳር ከተማ ውስጥ ከምሽቱ 4:00 በሁዋላ ምንም አይነት ወንጀል ሊፈፀም የሚችልባት ስርዓት አልባ ከተማ ሆናለች።ለአብነት ያህል በእሳለፍነው በዚህ ሳምንት እንኳን ሁለት ትላልቅ የፊት ጭንብል በለበሱ የተደራጁ ታጣቂ ሀይሎች ዝርፊያዎች ተካሂደዋል።እነዚህም:- 1ኛ.በቀበሌ 12 ከፓፒረስ ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኙ የአካባቢውን የጥበቃ ሰዎችን በማፈን የቡና መጋዘን በሌሊት በመክፈት በርካታ ኩንታል ቡና በመኪና ጭነው ወስደዋል።ይህ ሲሆን የመንግስት የፀጥታ አካል ቢሰማም ምላሽ ለመስጠት እና ድርጊቱን ለማስቆም ወኔ ሳያገኙ ቀርተዋል። 2ኛ.በቀበሌ 14 አቡነሀራ ገበያ አካባቢ የሚገኙ ወፍጮ ቤቶችን በመስበር  ከአስር (10) ያላነሱ የወፍጮ ቤት ሚዛኖችን በፍራ ሞተር መኪና በመጫን ሲወስዱ አሁንም የመንግስት የፀጥታ አካላት በአካባቢው በታጣቂዎች የታፈኑት ጥበቃዎች አማካኝነት መረጃ ቢደርሳቸውም በቦታው ለመገኘትና እና ተፍልሞ ሌቦችን ለመያዝ እና ንብረቱን ለማስመለስ ሙከራ ሳይደረግ ቀርቷል። ስለሆነም የከተማው ነዋሪ በባህር ዳር ከተማ በምሽት  ማንም ከማንም ቤት በፈለገው ሰዓት በመግባት የፈለገውን ነገር አድርጎ መሄድ እንደሚችል ህዝቡ በተደጋጋሚ አረጋግጧል፤ ስለሆነም ማነኛውም የከተማው ማህበረሰብ መንግስት ይጠብቀኛል ብሎ ሳይዘናጋ  የእራሱን እና የቤተሰቡን ህልውና ከእነዚህ የተደራጁ ዙራፊ ቡድኖች በንቃት ሊጠብቅ ይገባል ሲሉ ለሰፊው ህዝብ በዳሞት ፖስት ሚዲያ አሳስበዋል። ለበለጠና ወቅታዊ መረጃ ዳሞት ፖስትን ይከተሉ!

ዳሞት ፖስት
ዳሞት ፖስት
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 July 2026 19:54:52 GMT
77724
1807
79
278

Music

Download

Comments

fitsumtefera813
think :
ዛሬ ደግሞ ወንድሜን ገደሉብኝ
2026-07-18 20:32:45
15
pawlos2334
King David✡️🇪🇹 :
ሕዝብ ተደራጅቶ ራሱን ይጠብቅ
2026-07-20 03:48:07
6
yaye0976
አቦካቦት :
polisoch nachew maryamin
2026-07-19 11:38:23
14
user45715448021915
user45715448021915 :
መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ከተማችን ከተለያየ ችግር በዘለቂነት እንደሁም ክልሉ ከገባበት አረቋ ይገላግለን ሁሉም ማማረር ነው ብሶት እማየወራ ሰው የለም ሰው ለሰው ተጨካክኗል???
2026-07-19 09:37:07
12
kebebshe
ላአከማርያም :
ዋናዉ ተባባሪ ማን ሆነ እና ነዉ ተደራጅተን እራሳችንን መጠበቅ ካልቻልን ከየቤታችን እየገቡ ይወስዱናል
2026-07-19 06:31:00
7
antenaenie25.abeb
🅰🅽🆃🅴🅽🅰🅴🅽🅸🅴 🅾🆉🅸🅻 :
ሲጀመር መንግስት አለ እንዴ 😎
2026-07-19 14:56:11
6
amahe54
Ethiopian Orthodox :
ምንም ለማለት የከበደ ነው ወገን አይደለም ሊጠብቁህ ማታ ደውለህ ጥዋት 5 ሰአት ከመጡ ተሎ ደርሰዋል
2026-07-19 08:02:45
6
sadu28262
sadu :
yes
2026-07-20 09:36:40
1
metku.alebel
Metiku Alebel :
ምንም ለማለት የከበደ ነው ወገን አይደለም ሊጠብቁህ ማታ ደውለህ ጥዋት 5 ሰአት ከመጡ ተሎ ደርሰዋል
2026-07-20 07:25:40
3
nohamin07
ንስሯ 🦅🇨🇬 💚💛❤️ :
ከፈጣሪ ዉጭ ልክነህ
2026-07-21 12:33:35
1
zlove693
zlove :
እርኛችን አምላካችን አለሁ ይበለን እንጅ 😭😭
2026-07-19 08:40:33
5
ebabu246
እባቡቆራሌዉ :
አሳሳቢነዉ
2026-07-19 07:45:47
3
esubalew8685
Dane :
በትክክል
2026-07-19 06:59:40
2
tigest.getachew60
Tigest getachew :
ወገኔ አይዞን ሁሉም ያልፋል የድንግል ማርያም ልጅ ፍርድን ይሰጣል በሱ ጥላ ተከልለን ከዚህ መከራ ና አስከፊ ጊዜ እንሻገር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን እኛም በዉነት ከልባችን እንፀልይ እናልቅስ የነገዋን ፀሐይ እንድናይ ዘንድ ድንግል ሆይ አትለየን
2026-07-20 04:44:20
2
mesayt06
መሳይት :
በጣም🥺🥺🥺🥺
2026-07-19 14:12:16
1
bedralon
lol :
በሌባ ምክንያት ስንቶቻችን ነን ስራ ያቆምነው ያሳዝናል ብቻ
2026-07-19 12:38:54
3
befekadu06
befekadu :
ያሳዝናል
2026-07-19 20:16:52
2
user432360738220
user432360738220 :
በጣም ያሳፍራል
2026-07-19 16:58:49
2
teddytedytedytedy
đœm ą§ĥ :
minsha nachewu
2026-07-19 06:26:33
2
user27798606817602
abu አያ :
ልክነህ ወንድም
2026-07-19 03:45:44
3
aklilumw
Aklilu :
እንኩዋን ማታ ቀንም ጥበቃ የለም
2026-07-19 12:34:35
2
lamenew.eskezia
Lame z Great :
መድሃኒያለም ጠብቀኝ።
2026-07-20 09:41:14
1
fbsea
ትንሳኤ ብርሃን :
ያልፋል እዬተባለ ወገኔ አለቀ ኧረ ወዮዮ ወዴት ሄደን እንጩክ
2026-07-20 06:25:57
2
alemshouse1
Alem nail & lash bar :
ቆየን እኮ🥹
2026-07-19 14:19:15
1
ethiopian872
Tadiloual 21 :
በጣም ከባድ ነው
2026-07-19 09:07:34
1
To see more videos from user @damot_post, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About