@umuaymen43: #contentcreator #ገድላት #ክርስቲያን @🔥ኡኽቲ ፊላህ🌏📷 @@OPAL🔴Nicotine @Asi mama❤️

أم أيمن
أم أيمن
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 July 2026 20:27:58 GMT
158583
9223
717
2460

Music

Download

Comments

jovial852
Gemeda Baale :
Jagna!!!!!! You asked what I want
2026-07-19 18:52:54
0
www.bleneyasu7
ብሌን ኢያሱ :
ምንም ይሁን ዋናው እውነትን መመስከሯ ነው
2026-07-19 03:33:12
274
asratu29
Asratu-29 :
እኛ እኮ ኦርቶዶክስ ነን🙏🙏🙏
2026-07-19 02:51:36
217
ethiocoffee4
mustofa abdul :
እስልምና ማንም ቢመጣ ቢሄድ እውነተኛ መንገድ ነው
2026-07-19 07:32:05
126
user1057165067026
ቴክታ የማርያም :
እህት ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ማን መጣ ማን ሄደ አይጨንቃትም
2026-07-19 08:30:56
111
buloo.cha.kakoo
ሀሊማ ቡሎ 🇪🇹 :
ሁሉም በህግ ይጠየቁ
2026-07-19 08:17:47
58
hawa.ahmed456
Hawa Ahmed :
አላህን ፍሩ ምንድነው የምትይውመክፈር መብቷ ነው ተረጋጉ በቃ
2026-07-19 02:07:02
85
seidendris898
seya :
ብሮድካስቱ ምንም ጥፋት የለውም ሄደች ቀረበች ጋበዟት አለቀ።
2026-07-18 23:18:55
101
kassahundemissie9
kassahun demissie :
በህገ መንግስቱ ሃሣብን በነፃነት የመግለፅ መብት አላት ማነው በህግ የሚጠያቃት። መብቷ ነው!!
2026-07-19 03:49:14
70
user4451350339163
አምጡልን የሚሻግረን :
አንድ አካባቢን በገጀራ እያስፈራራችሁ መስቀል ስትቆርጡ ህግ አይሠራም አንድ ሰው በፍላጎቱ እንተርቢው ሲደረግ አገር ይያዝ ከባድ ነው
2026-07-19 05:24:42
48
tsigie.12
Tsigiemariam Degwale :
የምትፈልገውን ሃይማኖት መከተል መብቷ ነው። በሕግ የምትጠየቅበት ምክንያት ምንድን ነው?
2026-07-19 05:38:43
38
user9t6cwsammh
ከድር አህመድ :
ሲጀምር ክፈያ ለምን አስፈልግ
2026-07-19 03:12:37
80
taduy606
taduy :
ስጀመር ሀይማኖት መቀየር ምኑ ያስከስሳል? መብቷ ነው
2026-07-19 05:53:04
43
teslimmmmm
psy.Teslim :
የሚጥል ህመም ራስን አያስትም በፍፁም
2026-07-19 04:52:35
46
elshu8393
Elshu🦋🦋 :
My question is Why do you need to make it a legal issue? I know she refused because of fear. Comparing different doctrines and choosing which religion to follow is her personal decision. Why do you need to create all this drama?🤔🤔🤔
2026-07-19 13:36:06
2
usernhemenbuze
ቡዜ የሱሱ አባት ❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏🙏 :
ማርያም አማላጅ ነች አምናበት ነው የመጣችው
2026-07-19 05:35:45
17
user8388532219735
eshet :
ሃይማኖት የግል ነው መቀየርም ይቻላል እኔ ቀይሬአለው አሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ መብቴ ነው
2026-07-19 10:09:45
11
saronsisay18
amen :
እንዴ ሀይማኖት መቀየር ህግ ያስጠይቃል እንዴ?
2026-07-19 09:04:35
10
saveworld23
Save World 🔵 :
ልጅቱን በማስፈራራት ሊገሏት ነው
2026-07-19 03:53:16
14
kassudinberu
Amlakie Dinberu :
የፈለገችዉን የመከተል መብት አላት
2026-07-19 07:20:19
8
mebrahtuwolwalo
mebrahtubeyene0 :
ምን ብለሽ ነው በህግ ምትጠይቂው? ደሞ እንደ ፖሊስ ያደርጋታል?
2026-07-19 08:35:40
16
danieshetu699
Dani :
ለምንድነው ልጂቱን ምታስጨነቋት መብቷ እኮ ነው የፈለገችውን እምነት መከተል
2026-07-19 02:52:02
31
faruk1111100
faruk :
አላሁ አእለም ምናልባት እሷ መፈመስ ፈልጋ ቢሆንስ
2026-07-19 14:25:43
6
gerye.welay
ናፊቀ ሕሞራ ዓደይ :
መቀየር መብትዎ እኮ ነው ምን በህግ የማስጠየቅ ነገር አለው
2026-07-19 04:33:31
12
viparebiyanmejlis
ቪአይፒ VIP furniture :
ችግሩ ያለው ልጅትዋ ላይ እና ሚድያው ላይ ነው ሁለቱም ነው ወደ ህግ መቅረብ ያለባቸው ።
2026-07-19 03:03:37
35
To see more videos from user @umuaymen43, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About