@se25802:

𒁂𖣘𝑳𝒊𝒋❥𝄞𝑺𝒖𝒔𝒖🦅꧁♣
𒁂𖣘𝑳𝒊𝒋❥𝄞𝑺𝒖𝒔𝒖🦅꧁♣
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 18 July 2026 21:15:39 GMT
11081
364
237
179

Music

Download

Comments

medi65552
➳Ⓜ️ቾ ተስፈኛዋ 🔐➶ ☪️ :
ለካ ጓደኛ አለኝ ማየቱ ቀርቶ ፀሀይ አጠላሌ ወላሂ ደቂቃ አልቆይም😁😁 እደት ልሆነዉ ኢቶ ስሄድ😁
2026-07-19 00:16:42
1
amaki811tiktok
ተማሪዋ ✍️ :
ወላሂ የኔም ነዉ እኔማ አይኔን የሚያቃጥለኝ ነገርስ አይ 😳ኢቶን ሳላይ እዳይተፋብኝ ፈራሁ 🥲
2026-07-21 23:13:23
5
e512239
Eነኝ ብሶተኛዋ :
😁😁😁😁😁😁😁😁😁የኔም አያይ ለካ ጓደኛ አለን
2026-07-20 12:56:34
1
hayat.mohammed86
አባየ ስብራቴ አባየ💔 አትሙትብኝ😭😭💔 :
እኔማ ከውጭስወጣ ጭፍን ግልጥ እያለ አየይ ከቤትተመልስገባ ቤቱ ለትንሺ ደቂቃ ጥቁርጨለማይሆንብኛን😂😂😂😂
2026-07-20 00:45:38
1
rich686293
💘Rich ያያቷ ልጅ🤙 :
እኔማ ኢትዮጵያ ሁኜ ራሱ ፀሀይን ቀጥ ብየ አላያትም አይኔ የፈጠጠ ግን አያይም 🤔😫😁😁😁😁
2026-07-19 06:53:59
1
usera.oseman
ዩስራ ያአባቷ :
የሁሉም በህር ነው መለት ነወ
2026-07-19 10:21:55
1
kemz.loov
K ነኝ የገነቴዋ✅ :
ወየሁ ብቻየንአደለሁም😁😁😁😁
2026-07-20 22:37:03
1
h8446488
H "ምኞቴን በህልሜ ኖርኩት" :
እኔስ እምፈራው ቀን ላይ ዝባላ ጣይ ስባል እየተጠናበርኩ ባባ መኪና ላይ እዳልጥለው ነው😂
2026-07-24 22:00:23
1
zi889net
👑👑كن فيكون💯 :
አኔም ነኝ ከዉጭ ቤት ሰገባ በዳበሣ😁😂
2026-07-19 18:25:22
1
user5704755092391
ላይክስ አይበድልም :
እኔም ነኝ እጃልን አችው😂😂😂😂😂
2026-07-19 06:10:46
1
hawa70587
የባቦዋ❤💞💚 :
ኢቶቢያትሄድየኔአይንእደዚህነውየሚሆነው😌😂😂
2026-07-19 08:54:58
1
fitsum.tadie
semu :
ሳህ
2026-07-18 22:44:28
1
m.s.sis59
🌺مريم📚✍️ :
ወላሂ ዛሬ ወጥቸ አይኔን መግለጥ አቃተኝ ከዛ የመዳም ልጅ እየሳቀ በጣም ሙቀት ነው ይላል 😥😂
2026-07-19 16:13:44
2
lijeman64
lij EMAN ✨✨ 🔥 :
ወላሂ አኔም አላይም🥺🥺🤣🤣
2026-07-19 06:07:44
1
user1726912740394
𝑠𝑢𝑠𝑢 :
እኔማ ህመም እየመሰለኝ ይጨንቀኝ ነበር ለካ ሁላችንም ነን አይዞን
2026-07-19 02:23:58
1
user8804796822171
ማልቀስበጣምቀላልነውእኔንየከበደኝመሳቅነው💔😭 :
የኔ ልዩ ልዩ ♥️♥️♥️♥️
2026-07-19 05:09:37
1
h405701
ብዕሬን ለተዊሂዲ✍️📿📚📚 :
ለካጓደኛአለኝ እኔማይጨቀኝነበር 😁😁😁
2026-07-19 06:55:36
1
amatu.jamel
ንስርዋናኝ ካፍ ብላ ባራርዋ። :
እኔም እምባናዉ ምቃድማኝ
2026-07-19 09:42:42
1
user4071614363810
يرب🤲📚 :
ጠለብእደነበርኩ ከተማሒደን አካዉትሊወጣልኚ ዞረብኚ ኢቃማየን በእጀይዠ እፈልጋለሁ እቤትታጉሬስለምዉልእሊፍትላይወደኩ🤣
2026-07-18 21:52:41
1
ok316231
E,ነኝ የበኬዋ♥💞🕌🥀 :
ወላሂ የኔ አያይም ኢቶስገባ እዴት እደምሆን አላቅም😁😁😁
2026-07-18 21:18:24
1
h475824
➻ሀዩ محمد❤📿☪️ :
እኔለራሡ ዉደሪያድ ሀያቀን ተቀምጨ ኡኡኡኡአሁን ወደ አገሬ ተመለሥኩምናለኝ አበሀየ ሆ🥀🥀
2026-07-19 02:37:06
1
mywelo642
♈ታ♈m♈a♈ኟ♈ :
ወላሂእኔብቻመስሎኚነበርለካጓደኛምአለኚእጂየኢቶወነገረ😁😁😁😁😁😁😁🤣🤣🤣
2026-07-18 21:29:13
1
usernunk0uj9m1
ዝም🤔 :
የኔማ ካለማየቱ የተነሳ ከመዳም ጋር ስወጣ እጇን ይየ ነው የምሄድ አቃ ፈልጊ ትለኝና መልሳ አውይ ተይው አታገኚውም ትላለች ወይ ጉድ🤣🤣🤣
2026-07-23 07:41:31
1
hi471918
M ነኝ ዝምታኛዋ🦋 :
ወለሂ ኢኔም አለው ግን ሀገራ ሰገበ ኢንዴት እንደ ሚሆን አለቅም ጉዱ እኮ ነው
2026-07-19 11:31:07
1
user68614725636167
Ⓜ የመቅደላዋ ⛪️🙏🇪🇹 :
እኔማ ከመደናበሬ የተነሳወድቄ አቃለሁ😅😅
2026-09-30 20:53:13
0
To see more videos from user @se25802, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About