@putriyustik: #taswanita #tascantik #slingbag #tasselempang #handbag

putriyustik
putriyustik
Open In TikTok:
Region: ID
Sunday 19 July 2026 03:00:06 GMT
325
0
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @putriyustik, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰውዬው በጉዞ ላይ እያለ ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ይወድቃል። ጉድጓዱ አስፈሪና ያለ ሰው እርዳታ መውጣት የማይቻልበት ነበር። ሰውየው በከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆኖ
ሰውዬው በጉዞ ላይ እያለ ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ይወድቃል። ጉድጓዱ አስፈሪና ያለ ሰው እርዳታ መውጣት የማይቻልበት ነበር። ሰውየው በከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆኖ "እባካችሁ እርዱኝ!" እያለ መጮህ ጀመረ። ... የመጀመሪያው መንገደኛ መጣና ቁልቁል አየው። "እኔ ዶክተር ነኝ፣ ለአስቸኳይ ስራ እየተጣደፍኩ ነው። ስትወጣ ግን ነፃ ህክምና እሰጥሃለሁ" ብሎ አድራሻውን ወርውሮለት ሄደ። ... ሁለተኛው መንገደኛ መጣ። "እኔ ጠበቃ ነኝ፣ ፍርድ ቤት ቀጠሮ አለኝ። ከወጣህ ግን ነፃ ጥብቅና ቆሜ ይህንን ጉድጓድ የቆፈረውን አካል ከስሰን ካሳ እንድታገኝ እረዳሃለሁ" ብሎት አለፈ። ... እየመሸ መጣ፣ የሰውየውም ተስፋ እየጨለመ ሄደ። በድንገት ሶስተኛ መንገደኛ የእግር ኮቴ ተሰማ። ሰውየው አቅሙን አሰባስቦ ሲጮህ... መንገደኛው ቅንጣት ሳያቅማማ ራሱን ቁልቁል ወደ ጉድጓዱ ወረወረ! ... ጉድጓድ ውስጥ የነበረው ሰውዬ በድንጋጤ፡ "ምን አይነት ጅል ነህ? እኔን ልታወጣ ሲገባህ ራስህን አደጋ ላይ ጥለህ አብረኸኝ ትገባለህ?" ሲል ጠየቀው። ሰውየውም ፈገግ ብሎ፡ "አይዞህ ወዳጄ! እኔም አንድ ቀን እዚህ ጉድጓድ ውስጥ ወድቄ ነበር፤ መውጫውን መንገድ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ!" አለው። ... በተፈተንክበት መንገድ ቀድመው የተፈተኑ፣ በወደቅክበት ገደል የወደቁ ሰዎች የመውጫውን ቁልፍ በእጃቸው ይዘዋል። በህይወትህ ማንን እርዳታ መጠየቅ እንዳለብህ ጠንቅቀህ እወቅ። የተፈተነ እና ያንተ ህመም የሚሰማው ወዳጅ ካለህ ካንተ በላይ እድለኛ የለም። አጥብቀህ ያዘው፣ "መውጫውን መንገድ አሳየኝ" በለው! ••••𝐀𝐝𝐮𝐠𝐧𝐚•••• h#አጫጭር_ታሪኮች #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

About