@secret_desconocida2: #fyp#viral#tiktok#paratiii

𝓒𝓱𝓲𝓷𝓲𝓽𝓪 🐉
𝓒𝓱𝓲𝓷𝓲𝓽𝓪 🐉
Open In TikTok:
Region: MX
Sunday 19 July 2026 04:34:10 GMT
20376
1717
14
9

Music

Download

Comments

eliz_abeth_0.2
E L I Z A B E T H♡ :
y esa preciosa 😍
2026-07-19 18:06:25
2
emiliano4471
475_782🎭 :
2026-07-24 16:19:22
0
its_rich_mx
 :
Temprano como siempre
2026-07-19 04:40:25
1
alex.isai76
亞歷克斯 :
2026-07-19 04:41:13
0
matteo00508.com0
MTTO :
2026-07-19 04:45:56
0
zzzv_777
️🌪️ :
2026-07-19 04:35:58
0
lizet_927
Lizeth Padilla :
Hermosa
2026-07-19 04:45:06
1
dfthh076
$ :
2026-07-19 15:35:00
0
rubel..370
RUBEL :
😍😍😍😍
2026-07-19 18:11:52
0
.jimenez422
Jimenez :
😻😻
2026-07-19 04:40:00
0
ikr_brrc.02
🇪🇪 :
😍😍😍
2026-07-19 04:36:18
0
emiliano4471
475_782🎭 :
🔥😍
2026-07-24 16:19:25
0
magg_ortizz
Magi♡ :
😍😍😍😍
2026-07-19 17:05:55
1
To see more videos from user @secret_desconocida2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ኢጋድ ጎረቤት ሀገራት በሰሜን ኢትዮጵያ የተከሰተውን ግጭት ለማርገብ እንጂ የበለጠ ሊያባብስ የሚችል እርምጃ ከመውሰድ እንዲጠነቀቁ አሳሰበ ሐሙስ፣ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጀት(ኢጋድ) በሰሜን ኢትዮጵያ የተከሰተው ግጭት እንዲረግብ የጠየቀ ሲሆን ጎረቤት ሀገራት ግጭቱን ለማርገብ የበኩላቸውን ድርሻ በመወጣት የሚያባብሱ እርምጃዎችን ከመውሰድ እንዲቆጠቡ አሳሰበ።    ባለስልጣኑ ሁነቱን አሰመልክቶ ባወጣው መግልጫ እንዳስታወቅው ከሆነ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ እየታየ ያለው የውጥረት መባባስ፣ የአዲስ ግጭት ሪፖርቶችን፣ የሲቪል አየር ማረፊያዎችን መያዝና የአየር አገልግሎት መቋረጥን አሳስቦኛል ብሏል፡፡ ኢጋድ ተፋላሚ ኃይሎች ግጭቱን እንዲያቆሙእና ራሳቸውን እንዲቆጣጠሩ  እንዲሁም የሰላማዊ ሰዎች ሕይወትን የበለጠ አደጋ ላይ ሊጥል ወይም የሰላም ሂደቱን ሊያዳክም የሚችል ማንኛውንም እርምጃ ከመውሰድ እንዲቆጠቡ ጥሪ አቅርቧል።   በተጨማሪም በፕሪቶሪያ  ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የተደረገውን ስምምነት ለቀሩ ጉዳዮች መፍትሔ ለመስጠት የተስማሙበት ማዕቀፍ ሆኖ  እንዲቆይና  ስምምነቶቹ  ሙሉ በሙሉ መከበር እንዳለባቸው አሳስቧል፡፡ አክሎም ተፋላሚ ኃይሎች ያለምንም መዘግየት ወደ ቀጥታ ውይይት እንዲመለሱ አጥብቆ   የጠየቀ ሲሆን ጎረቤት ሀገሮች ውጥረቱን ለማብረድ የበኩላቸዉን መወጣት እንዳለባቸው አጽዕኖት ሰጥተቷል፡፡ ኢጋድ ከአፍሪካ ህብረት የዲፕሎማሲ ጥረቶች እና በፕሪቶሪያ ስምምነት  በከባድ ጥረት የተገኙ ስኬቶች በመጠበቅ ጠንክሮ እንደሚቆም ጠቁሟል፡፡

About