@ethiopians392: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #amharatiktok💚💛❤️አማራ #oromotiktok❤️💚❤️ethiopiantiktok #ተጋሩዋኒ💊💊🙏 #1000000views50000000view

MONAKO
MONAKO
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 July 2026 05:29:49 GMT
349531
20268
556
5691

Music

Download

Comments

abrishi.yechakawu
abrishi yechakawu :
ehunet
2026-07-24 07:37:56
0
user5172976042022
Makbel fe :
it's true
2026-07-24 07:45:31
0
shifeediiii
sofonias 1221 :
Tileyalesh
2026-07-23 18:54:53
1
getachew.mekete7
getachew mekete :
ይህ ንግግር ኢትዮጵያ ዉስጥ ነው?
2026-07-19 09:02:08
120
jongachemeda
jonga chemeda :
ጀግና ብትሞትም ጀግና ወንድ ነህ
2026-07-19 12:24:41
65
user53401910369345
gos :
የቱንም ያህል ዲሞክራሲ ቢኖር ነገር ግን የአንድን የትልቅ ሀገር መሪ በዚህ ልክ የሚናገረውን ግለሰብ ዝም ማለት በፍፁም ትክክል አይደለም ! መሪያችን በደንብ የተነገረለት የአለም ሎሬት እንጂ ተራ ሰው አይደለም ስለዚህ ይሄ ግለሰብ በህግ መጠየቅ አለበት !!!
2026-07-19 18:27:57
29
getachewe1
ያልተኖረ ልጅነት :
10 አለቃ ብርሃኑ ጁላላ
2026-07-19 10:30:03
49
yizemeratinafalem
ይዘምር አፅናፍ አለም ዘ -ኢትዮጵያ :
ይመቼው ጀግና ነው🥰🥰🥰🥰🥰 amazing😁😁😁😁man ምን ልሁንልህ እፉፉፉ ውሃ ጠጣሁ
2026-07-19 10:29:15
24
gech6101
G.kde :
10 አለቃ ብርሀኑ ጁላ። ተመቸኝ
2026-07-19 12:03:51
28
pppomm0
user8171661795496Beza :
ዘለፋ ወንጀል ነዉ።የተመሰከረለት ፊልድ ማርሻልን ከደረጃ ማዉረድና መናገርም ያስቀጣል የዓለም ሎሬት ጠ/ሚንስትራችንን በአደባባይ ላይ ማብጠለጠልም መስደብም ወንጀል ነዉ።ወንድሜ የተጋበዝከዉ ለመፍትሄ ሆኖ ሳለ አፍራሽ ቃላትን ኢትዮጵያን ወክለዉ የመጡትን ዜጎች ጭምር መናቅ ነዉ ይህ ሰዉ የተለየ ተልእኮ ስለአለዉ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
2026-07-19 11:03:01
12
hawwiioda
hawwiioda :
አባታችን
2026-07-19 10:10:33
10
user6904835141029
gecho atyew :
ጀግና ነህ እውነት ግን የት ሁኖ ነው የተናገረው
2026-07-19 13:00:50
10
user6152623775658
ለይሞቲ እለነብሪ :
አያስቅም እውነት ነው የተናገረው
2026-07-19 10:46:29
17
aileleg
Aileleg :
እውነቱ ይሄ ነው
2026-07-19 09:19:59
11
lealemtilahun399
Leaalm :
እውነቱ እሄ ነው
2026-07-19 07:12:02
5
yared.girma025
Yared Girma :
በትክክል
2026-07-19 10:30:39
8
yometat21
TARE ሐበሻ ⒷⓄⓎ🎪 :
ውሸት ነው በውጭ ሀገር የተደረገ ውይይት ነው
2026-07-19 16:25:35
9
mastewalmekuria86
Mastewal Mekuria :
እዉነትነዉ አብይ እያለ ምክክር ኮሚሽኑ መፌቴ አይሆንም ምክንያቱም ችግሩን የፈጠረዉ እሱነዉ
2026-07-19 07:23:39
7
user3060592504351
user3060592504351 :
እውነት ነወ ወንድሜ
2026-07-19 10:12:46
5
user575679693875
user575679693875 :
ፈጣሪ ድረስ
2026-07-19 07:31:33
5
belayafork
belayafork :
አተ ጀግና ስው በትክክል ገልፀዋል🥰🥰🥰
2026-07-19 12:51:38
8
belsti.abayneh
Belsti Abayneh :
ዘርህ ይብዛ ትክክለኛ ፈጣሪ የፈጠረው ሰው ይሄነው
2026-07-20 10:44:36
9
endale.kumsa3
endalekumsa0 :
ወደድክም ጠላህ ምክክሩ እዉን ይሆናል
2026-07-21 17:03:06
0
user96747573141472
geta newu mix max :
ክቡር ጠ/ ምንስትር እራሶትን በዚህ ልክ ማስደፈር ዲሞክራሲ አይደለም ሥርዐት ቢኖር
2026-07-20 16:08:22
2
user4162992997134
Abu Hajer :
AI ነው
2026-07-20 18:23:01
2
To see more videos from user @ethiopians392, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About