@kidaneweld4: በሚሰብኩት የረቀቀ ምስጢር የማይደመም ሊቅ የለም ። በተለይ በቅዳሴው ዙሪያ ሲያስተምሩ እጅን ከአፍ ላይ ያስጭናሉ። የዘመኑን መበላሸትና መከፋት የተመለከቱት አረጋዊው አባት ሆዴ ይሙላ ይመቸኝ ሳይሉ የእድሜያቸው መገፋት እና እርጅናቸው ሳያሳስባቸው ጥለውት ገዳም ገብተዋል። ስለዚህ የዘመናችን መናኙ ሊቀ ጳጳስ እንድንላቸው አስገድዶናል። ፍቅረ ሲመት በበዛበት ሁሉም ለመሾም ለመሸለም በሚሽቀዳደምበት በዚህ ክፉ ዘመን ሁሉን ትተው ገዳም መግባታቸው ያስደንቃል። አረጋዊ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ እንድርያስ። በረከታቸው ይደርብን። በጸሎታቸውም ይማረን። የከበረች ጸሎታቸው ሀገራችንን ይታደግልን።❤🙏

ዲ/ን ኪዳነ ወልድ
ዲ/ን ኪዳነ ወልድ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 July 2026 06:39:25 GMT
158714
13903
424
1434

Music

Download

Comments

andromeda7805
Andromeda :
ፎቶ ለመነሳት እኮ አይደለም የመነኑት ለምን እዛ እንኳን አትተዎቸውም።።
2026-07-19 15:01:57
181
za81704
za :
እንዲህ ያሉትን ድንቅ አባቶቻችንን መድኃኔዓለም ያብዛልን ይጠብቅልን በረከታቸው ይድረሰን ። የከበረ ጸሎታቸዉ አገራችንን ከጥፋት ይታደግልን።🙏🙏🙏
2026-07-19 12:58:49
89
bellaabo2
Keefa Bella :
ለምን ትምህርታቸውን እየቀረፃችው አትለቁትም?
2026-07-19 07:46:49
37
eyobmuluget
Eyob :
እዉነት ነዉ ብጹዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን።
2026-07-19 07:20:05
25
user6599235277523
@emuti23 :
እንዲህ ያሉትን ድንቅ አባቶቻችንን መድኃኔዓለም ያብዛልን ይጠብቅልን
2026-07-19 09:37:27
17
daniel.birku
Daniel Birku :
እንደአባታችን አቡነ እድርያስ በዚህ ዘመን የሚያስቀናኝ የለም ከጵጵስና በኋላ የእንጀራን መልክ የወጥን ጣይም አያቁትም የተዘፈዘፈ ሽብራ ብቻ ለቁመተስጋ
2026-07-20 07:20:16
12
afewerkbelay
afewerkbelay :
አባታችን፡ከወንበዴወች፡መሀል፡ተገኙል፡በረከትወ፡ይድረሰን።አሜን
2026-07-19 13:59:50
10
hanichooo11711
Hanicho :
እንዲህ አለምን የናቁ አባት እምነትን በተግባር የሚያሳዩ አባት ስለሰጠኸን አምላክ ሆይ ክበር ተመስገን።በረከታቸው ትደርብን
2026-07-22 07:50:26
12
12melka12
መልካም ጊዜ :
ከታላቅ ከጥቢባን ከሊቅ የተማሩትን በህይወት ሲሰብኩ ያላቸውን እውቀት በተግባር ሲያሰተምሩ። እኒህ ታላቅ አባት ከአፋቸው የሚወጣ ቃል ልብን የሚረሰርሰ ተስፋን የሚሰንቅ እምነትን የሚለመልም ሲሆነ ለነገውም ትንቢት ሆኖ ይገኛል። ከእነ አቡነ ሃይለሚካኤል ,ከእነ ብፁህ ወቅዱሰ አቡነ መርቆሬዎስ ፈለግ ተከታይ ናቸው በእውነት በረከታቸው ፀሎታቸው አይለየንንን
2026-07-19 13:58:28
7
adenrkushalene
nets :
በረከታቸው ይድረሰን ለእኛ ለኃጢያተኞችስ በገዳማት ሆነው ቢያማልዱን ይሻላል
2026-09-04 12:23:17
3
user69787582974321
Enanaye :
አራት አይናችን ብፁዕ አቡነ እንዲሪያስ ...ጊዜውን የዋወጀ ምርጫ ድንቅ ነው
2026-07-19 08:29:41
11
tigiste.assefa
Tigiste Assefa :
አባታችን በረከትዎ ይደርብን
2026-07-23 07:41:41
3
zagole.design
zagole Design :
እግዚአብሔር ለረዳው ወቅቱን የዋጀ ውሳኔ
2026-07-19 18:36:31
8
hiii16368
hiሊና :
ወይ ዘመናችንን ይባርክልን 😭😭😭
2026-07-23 05:54:13
3
awaq.hehwg
RA putn :
በረከታቸው ይደርብኝ ጭብጨባ አልፈልግም ጭቦጭባ ማደናገሪያ ነው ፀጋ ው አድሜ ጤና ይስጥልኝ
2026-07-19 16:11:38
8
news1393
News :
የምወዳቸው አባት በረከታቸው ይደርብን🥰
2026-07-19 12:17:38
7
liyo2362
liyora :
በዚ ጊዜ እንደሳቸውአይነት አባት የሰጠን አምላክ ክብሩ ይስፋ.
2026-07-19 17:06:45
7
dagmtakele
ማርያም አታማልድም የሚል አንድ ጥቅስ የሚያሳየኝ :
አባታችን የሚሻለውን መረጡ
2026-07-19 17:53:34
7
user1841437969169
አማራው ተራራው :
ትልቅ አባት ናቸው እኮ እድሜቸውን ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏
2026-07-20 08:48:28
2
teme8186
teme :
የደጋግ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
2026-07-19 19:36:56
2
aemrobelete0
Aemro Belete :
ምንያድርጉ ክፉ ጊዜ ሖነ የአባታችን በረከት ይድረሰን
2026-09-03 20:02:46
1
abay.bekele7
Abay Bekele :
የአባታችን በረከት ይደርሰን ዘንድ ፀጋቸዉ አይለየን😘🥰
2026-07-20 15:33:42
2
dawitbantider
dawitbantider :
በረከትወ ትድረሰን አባታችን
2026-07-20 14:57:02
3
beza8414
#Beza :
ይህ ነው እውነቱ ሲገባህ🙏
2026-07-19 16:13:24
2
kinfemikael28
kinfe28 :
ሊቅ ነበሩ መሠለኝ ደግሞ ገሳጭ መካሪ እውነተኛ ተቆጪ አባት
2026-07-21 17:50:52
2
To see more videos from user @kidaneweld4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About