@sheger.show: አሜሪካን ሀገር New York ከተማ መንገዶች ላይ አንድ YouTuber ሰዎችን እያስቆመ Interview በማድረግ ላይ ሳለ እንዳጋጣሚ አንድ ፈረንጅ የምትመስል ግን የእኛው ኢትዮጵያዊት የሆነች ሴት Interview ያደርጋል። በቃለመጠይቁ መጀመርያ ላይ Viki ነው ስሜ ብላው ነበር ፤ ምናልባት እዛ ከሄደች በኋላ የቀየረችው ስም ወይም የሆነ ስም ሲቆላመጥ ሊሆን ይችላል። Anyways.. ጋዜጠኛው መጠየቅ ቀጠለ። New York ከመጣሽ ስንት ጊዜ ሆነሽ ብሎ ጠየቃት። ሁለት አመት አለችው። ከዛ በፊት የት ነበርሽ አላት... ኢትዮጵያ ብላ መለሰችለት። ኢትዮጵያዊት ነኝ አለችው። "Ok Viki .. New York ከተማ ውስጥ ለመኖር በወር ምን ያህል ወጪ ታወጫለሽ..?" አላት። ከ 35 ሺ እስከ 40 ሺ ዶላር አለችው። ከዛ በኋላ ጠያቂው እ..? አለ ደንገጥ ብሎ ፤ በዚህ ሰአት እኔም ደነገጥኩ። 40 ሺ ዶላር..? አላት። አዎ አለችው። ምንድነው ስራሽ ብሎ ጠየቃት ፤ ስራ የለኝም አለችው። Imagine 40 ሺ ዶላር ማለት 6.4 ሚሊየን ብር ነው። በነገራችን ላይ.. ይህቺ ልጅ የኢትዮጵያ ገቢዎች መስርያ ቤት ውስጥ ባለስልጣን የሆነ አንድ ሰውዬ ልጅ ናት። የዘሱ ወልደጊዮርጊስ ልጅ ናት። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ.. የምትከፍለው ግብር እና ታክስ የባለስልጣን ልጅ በውጭ ሀገር አቀማጥሎ እያኖረልህ ነው..! በጣም ያሳዝናል።#ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ🇪🇹 #AddisAbaba #ethiopian_tik_tok???????? #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሸገር
Region: AE
Sunday 19 July 2026 06:52:09 GMT
Music
Download
Comments
Zed :
እና ምን ችግር አለው እኛ በምንከፍለው ግብር ብትዝናና በዛ ላይ ቆንጆ ናት😁
2026-07-19 13:08:02
1020
yammi16 :
ዞሮ ዞሮ ስማችንን ነው ያስጠራችው ይመቻት
2026-07-19 14:30:11
407
Nahoሰናይ ❤💪👊 :
አይ ለካ ዝም ብለን ነው ሀገሬ ሀገሬ የምንል ሀገሪቷ የ4 ወይም የአምስት ሰው ሆናለች
2026-07-19 22:15:48
34
መሀሉን ዝም ነው :
ያው የከፈልኩት ግብር human hair ሆኖ ላቤን መች አጣሁት
2026-07-19 13:22:40
61
Ephrem Dere :
her father should be investigated!
2026-07-19 16:15:37
82
Kiyuu :
I manifest this as well 😁😁
2026-07-20 12:45:37
0
baba :
አናሳዝንሞ እዝበታት ሌተቀን የለፋንበትን ሚቀበሉን ገንዘብ የባለስልጣን ልጅ አሜሪካና አውሮፖ አንደላቀን ለማኖር ነው እንዲም ሆኖ ሰላም ሰተውን በስርአት ሰርተን እንድንበላም አልፈቀዱልንም😭😭😭😭😭
2026-07-19 14:33:57
45
wonde :
የእኛ ችግር በዶላር ስለምንመታው ነው እንጂ 35,000 ብር ብለህ ማሰብ ነው ።
2026-07-19 15:28:51
100
Zak :
followe dream alaechem😂
2026-07-20 11:05:53
0
Milkesa :
cirash I recommended for everyone to follow Ur dreams alelchm...Ine agare agare ilalow..ye 4 na ye 6 sewu hagar...lanagaru ine minagebagn agare samayinw😁😳
2026-07-20 13:02:36
0
sadam aman :
She is a model eko
2026-07-20 09:02:23
0
የእትየ ልጅ :
she just do.😂😂
2026-07-20 11:43:32
1
gb :
Follow your dreams አላለችም
2026-07-19 16:43:28
93
Nahom Habesha 🦅 :
እኔ ሚያሳዝነኝ መከላከያ ነዉ 🥺
2026-07-20 11:25:06
12
Adila Ahmed :
My blood Ethiopian
2026-07-20 05:43:45
0
simon :
ሰሞኑን ክፍተት አሳየ የተባለው 15 ቢሊየን ብር ይሆን ምነው ጠያቂ ጠፋ
2026-07-19 17:21:57
44
zola :
የህዝባችን አንድ አካል ናት ትዝና 😂
2026-07-19 08:51:24
72
Wuro 👗👠🐈 :
ኧረ 25k dollars ነው ያለችው። የተማረች እና ብዙ ስራዎችን እንደምትሰራ ተናግራለች ደግሞ ሰውዬው አልደነገጠም።
2026-07-19 13:40:15
8
Lidya 💘 :
የገቢ ምንጭ ምን እደሆነ አለመናገሩ የሚገርም ነዉ
2026-07-19 11:41:10
75
♏✝️🤎 :
ቪኪ ግን ስታምር😂
2026-07-19 16:45:24
6
big boy :
ይህን እየሰማ ብልፅግና የሚል አይጠፋም እኮ😁
2026-07-19 17:47:20
9
#fotalebash ethiopiawit :
Because her father is a politician and leder for tax department in Ethiopia🧐🧐
2026-07-19 12:35:20
41
Dr. Yof :
So that's where your tax goes too😂😂😂😂
2026-07-19 16:49:42
17
techman :
He father is a customs officer in Ethiopia.
2026-07-19 13:11:38
56
To see more videos from user @sheger.show, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.