@bayshtesfaye: @የገጠር ለዛ #ገጠር_መወለድ_እፍረትሳይሆን_ኩራታችን_ነው #fpyシviralfypシ゚viralシalシ #viralvideo #follower #ti̇ktok

የገጠር ለዛ
የገጠር ለዛ
Open In TikTok:
Region: KW
Sunday 19 July 2026 08:38:23 GMT
43754
734
73
46

Music

Download

Comments

j0503859
Ⓙ↪️እርግቯ🦅✅🔐 :
እኔማ ይንቁኛል ቁመው ዝም 😂😂🙈
2026-07-19 13:25:46
10
zainabmalaku
zaiad mlalaku :
ማርያምን በጣም የኔም አባቴ ሞቴብኛል ናፍቆኛል😭😭
2026-07-19 13:16:01
3
j677966
꧁ማይካዋ𒁂ali ✌ያቯቷ●───𝄞 :
ወላሂ አባቴጋር አርስ ነበር እርሻ አይ ስዴት የሴቱንምየወዱንም ስራ እየሰራሁነው ያደኩት ኢሻ አላህ አገር ልግባ እና አባቴ ሺአመት ይኑርልኝ ....💟💟💟💟Ⓐ👑💪 አይ ስዴት የሴት ወንድ ነበርኩ ወላ
2026-07-19 20:46:39
2
ok03043
🦋"ነገን , በተስፋ"💝 :
አይይይትዝታ መማረርብቻ አልችልምነበርየኔዉድ አባትልቤ ካተዉጋነዉ😥
2026-07-20 09:30:55
1
atala.atala03
ልኑር ተደብቄ ከሰዎች እርቄ :
አንዴ አባቴ በሮቹን አቁሞ ዘር ሊያመጣ ሂዶ እኔ ላርስ ብየ እርፉን ሳነሳላቸዉ ይዘዉኘ እጨት ስር ገብተዉ ያቃሉ😁😁😁😁😁
2026-07-19 14:08:23
1
tttt211219
ttt :
በይ ሰዉየዉን ስራ አታስፈችሁ ማራለሜ🥰🥰🥰
2026-07-19 09:26:12
1
yemakata
ሳምሪ የፈረሳኛዉ ልጅ🙏🙏 የመቄቷ :
አየ አባቴ ብቻህን ትቸህ መጠሁኮ ማነዉ የሚያግዝህ አባቴ 🙏ማርያምን እራሴ ጠምጀ ነበር የማርሰዉ አሁን ሀምማም አጣቢ ሆንኩኝ
2026-07-19 13:16:08
2
berihun.zegeye6
Berihun Zegeye :
11111
2026-07-19 11:42:39
1
atsedefen
የ44ቷነኝ አስጨናቂዋ👈💋😘😘🇪🇹🇺🇲 :
አይትዝታ ድብንአርጌማርስ የነበር🥰🥰🥰
2026-07-19 21:42:04
1
yematameru
yematameru :
አይይይይይይይይይይይይስደት ወሎ ሀገራችን ናፈቀኝ 😳😳🥺🥺🥺
2026-07-19 17:30:26
2
dasashgetenet
እግዚአብሐር ይመስገን :
ኡፍ አስናፈቅሽኝ ቀየዬን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-19 12:09:11
1
usere50360
userE ወለየዋ :
አይ ትዝታ ብቻ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰
2026-07-19 17:46:49
1
h806793
ቅመሟ_🦅 :
ወላሂ ወድሜ ሳረስ እይዝ ነበረ ሁለት ትልም አረስ ነበረ አባቴ ይወጋትን ብሎ ይቆጣኛን 💪🦅
2026-07-19 19:30:12
1
user3615934487982
የደራው ልጅ :
[Sticker]
2026-07-19 14:03:32
1
important_1_
🇦🇪 important 🇦🇪 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-20 03:01:32
2
z183600
Z እናቴ እመቤቴ💒 :
አረሳውም ልሞክርብየ ይዘውኝ እልምልም አሉ🤣
2026-07-19 20:07:57
1
heyu2432
heyu :
እረ እዳትወዲቂ እኔ ገን አሳምሬ ነዉየማረሰዉ😁😂
2026-07-19 13:57:07
1
ha.ga045
☪️Ⓗነኝ ⚜️ የወዲሞቸ⚔️✍️🔐 :
አባቴ ትዝአለኝ😭😭😭😭
2026-07-19 13:12:21
1
ahemed.yasufe
🦋🦋🦅 :
እኔንኮ ይኑቁኛል😂😂
2026-07-21 12:25:59
1
sollnt2
ከአለምበር በላይ የምንጡረዋ ብለህ ና 💚💛❤️ :
እኔማ አቃ አሰብሬ አቃለዉ መደብደብነዉ የቀረኝ የተሠደብኩትስድብ😁😁
2026-07-21 15:53:00
1
m9173009
ደ------ፋ------ሯ 🚫 :
አዬዬ ፈሩን ለቀሽ ሄድሽ እኮ እኔ ከወንድሜ እኩል ነበር እማርሰው 💪💪💪
2026-07-20 16:15:17
1
mekdi12698
መቅዲ የመኩየ እህት💝🥰 :
እውይይይይ ትዝታየ የኔ ውድ አባት አይይ ስደት የስራህን 🥹🥹🥹🥹
2026-07-20 08:37:53
1
bezi51227
Bezi :
አመዛዝነሺ ጨብጭ የታረሰውን አትረሺ በሮቹን አታከላቻቸው ወርቅዬዋ🥰🥰🥰🥰
2026-07-20 07:42:54
1
mim..aragaw
ይፋቴዋ💚💛❤ :
የኔ ጀግና ሴት
2026-07-20 05:38:43
1
dabool123
Abdelhmed 💫🇸🇩❤️🇪🇹👉🏿🇱🇾 :
هدا صعبة 😳😳
2026-07-19 11:59:07
0
To see more videos from user @bayshtesfaye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About