@taye5707dpm: #viral #እፎይ #ሐዋርያዊ_መልሶች #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

🤗እኔ ክርስቲያን ነኝ💒☦️🥹
🤗እኔ ክርስቲያን ነኝ💒☦️🥹
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 19 July 2026 09:15:47 GMT
43939
4852
485
1076

Music

Download

Comments

alamtashoma
waqayyof hunduu ni danda,ama :
thank you 👍👍 madem
2026-07-19 14:52:18
1
tewaahidoohimnatee1
እግዚአብሔር እረኛዪ ነው :
mogosachin amlakachin new🥰🥰🥰🥰🥰 amba metegeyachin
2026-07-19 19:51:00
0
amen7072fg
amen☦️ :
በምነቴ ቀልድ የለም ሰው ቤት ሔደንኳ ኮራ ብየነው ክርስቲያን ነኝ ምለው😁💪💪
2026-07-19 09:45:22
383
hana7475
Hani :
Thank you!!
2026-07-19 16:48:40
0
user8818686115221
Tsega more :
ሴቶቺዬ በዚ እንዳትኮሩ የፈጣሪ ስራ ነው 🥰
2026-07-19 13:28:31
109
s.sz206
የፋኖቹ 🇨🇬 እህት 💪🇨🇬 :
የኔ ሴትዮ እራሱ ክርስቲያን ነው የምፈልገው ትላለች ለምድነው ውዶቼ😥😳
2026-07-19 14:34:52
45
adane224
⛪የተዋሕዶ ፍሬ⛪⛪⛪ :
በሰዉ ሀገር ሞገስ ለሆነን ለዲግል ማርያም ልጂ ክብር ምስጋና ይግባዉ
2026-07-19 12:50:29
95
eyrus.2323
Eyrus 2323 :
temsgen amlky
2026-07-19 14:07:27
0
munacali27
የበረሀው ኮሚቴ 🇨🇬👈 :
የኔ እንቁ እህቶች ቅመሞች በርቱልን የኔ ታማኞች ባለ ማህተቦች 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-07-19 13:46:56
61
titii74891
✨'ቲቲ"💜እኔ ክርስቲያን ነኝ📚 :
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ምስክር ነኝ ክርስቲያን እንጂ የኢትዮጵያ መስሊሞች ግሞች ናቸው ነው የምሉት😁
2026-07-19 10:23:46
91
sjdhff.whdhdd
ቲንሿ😍ከራዩቹ መደር🌽🌽 :
ክርሥትያኖች አላችሁ🥰🙏☝️
2026-07-19 14:59:31
42
mmmm31017
ይኩነኒ በከመ ትቤለኒ✅💙 :
እኔ ጠለብ እያለሁ ቤት ስንቀይር ወርቅ ጠፋና አይተሻል አሉኝ አላየሁም አልኳቸው ከዛማ ተጣላን ፖሊስ እጠራለሁ አለች ጥር ማን ይፈራል ብየ ፍጥጥ 😁 ከዛማ ጉሊ ወላ አለች ማህተብ ነበረኝ እኔ መሲህ ነኝ የማንንም ገንዘብ አልፈልግም አልኳቸው 💪💪💜ደነገጡ ወርቁም እቃ ተጭኖበት ተገኘ ከዛ ወድህ አክብረውኝ ነው የምኖረው ጥያቸው ወጣሁጅ አሁንም ትደውልልኛለች አልመጣ🥰🥰ም ስላት መሲሂ እንዳች አይነት ለኪልኝ ትለኛለች
2026-07-19 12:39:24
72
yemaryam8761
Never give up✌💎💝🍫 :
በማህተቤማ ቀልድ የለም ኩራቴ ነው 🔥
2026-07-19 13:50:58
101
enatneshayele500
ይትባረክ የግሌ :
ሞገሳችን እግዚያብሔር ይመስገን የድንግል ልጂ
2026-07-19 15:07:23
38
teje0505
I enjoy reading comments. :
በራሳችሁ አትኩሩ ምክንያቱም ያከበራችሁ ፈጣሪ ስለሖነ በስራችን ቢሖንማ ስንት ቀጣፊም ይኖራል🥺🥺
2026-07-19 14:15:09
41
lordisblessme
zinnu🇨🇭🥂 :
yes chiristan forever ♥️♥️✝️✝️
2026-07-19 13:12:12
3
user9635295268123
በባዕድ አገር ሞገስ የሆንከኝ ተመስገ🙏 :
ምን ይላል ስሜ🙏🙏🙏
2026-07-19 16:05:47
24
fireweyn2123
𝐟𝐫𝐢𝐭𝐚🦋💫☦️ :
ይሄን ክብር ላደለን ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው 🙏
2026-07-19 16:04:07
21
554268932655dhjj1519
♣️ምጥኗ♥️ክብር ለእረኞች💝 :
ማህተባችንን አይተው በክብር የሚያዩን🥰✝️😍
2026-07-19 12:47:07
38
tiruye.negn.gondre
ጥሩየ ክ44🦅💪 :
የት ናቸው ዘመዶች 😁
2026-07-19 17:03:57
12
ms.ai26
ይኩነኒ በከመትቤሊኒ✝️⛪️ :
የኔም ሰዎች ከሰራሸይልቅ ታማኘነትሸን በጣም እኖደዋለን ይሉኛል እግዚአብሔር ይመስገን እኛክርስቲኖች ሰዉን ሳይሆን እግዚአብሔር ፈርተነዉ የምንኖረዉ🥺❤️❤️❤️
2026-07-19 10:21:23
51
margabc73
marg :
በባዕድ ሀገር መጎስ ለሀነን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ተመስገን 🙏🙏🙏
2026-07-19 12:46:00
19
frey..21
ፍረይ🩷🦋🕊️ :
እሰይ ተመስገን የእግዚአብሔር ሃይል ነው በባእድ ሀገር ሞገስ ስጠን🥰 ♥️
2026-07-19 14:19:20
19
yemaryam.21.yemar
Macriana 21✝️☦️❤️ :
እኔ ሴትዮ ከኢትዮጵያ ስመጣ መጀመሪያ የጠየቀችኝ ክርስቲያን ነሺ አለች አዎ ብዬ መጣሁ እኔ በማህተቤ አልደራደርም ማህተቤን አንገቴ ላይ አፍርጌ ነዉ የምሰራው ምንም አልፈራም እናቷ ግን እንዴት እንደምትናደድ እቃ እንኳን ጠፋ ከተባለ እኔ ማህተቤን ይዤ ልናገር ስል ካላስ ካላስ ትላለች አልደራደርም ቤት ቀየርኩ አሁንም ስመረጥ ክርስቲያን ተብዬ ነዉ የገባሁት ለመድኃንያለም ክብሩን ይዉሰድ 🙏🙏🙏🙏🥰
2026-07-19 16:48:27
13
To see more videos from user @taye5707dpm, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About