@lonely.quote2: ማን እንደሰባርቸው አናቅም 🥀#SHOWYOURFF9#ethiopian_tik_tok #foryou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐

𝐌𝐑.𝐋𝐎𝐍𝐄𝐋𝐘
𝐌𝐑.𝐋𝐎𝐍𝐄𝐋𝐘
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 July 2026 09:32:40 GMT
417582
75750
681
8735

Music

Download

Comments

hailu.tdd
🗣Bad;;;life‼️ :
ችረስ ✌ብዙ ወጣቶች ያለንበትን ሁኔታ Gad ብቻ ለሚረዳን💔😞😞
2026-07-19 13:14:52
1240
niga.hope.19
niga hope 19 :
ለ ቤተሰባችን እኮ ከጛ በላይ የሚያስብ አልነበረም ግን ማሳካት ስያቅተን ወደ ሱስ ገባን ሱስ አሸነፈን
2026-07-19 19:41:20
51
nat.nael81
Natnael :
ለእርድና ተጀመረ በዛዉ ሱስ ሆነ
2026-07-20 05:45:56
192
philmon036
𝖙𝖞𝖕𝖎𝖓𝖌...👁 :
trama
2026-07-19 10:22:36
167
matheruwa88
🔕silent🔇 :
ትለያለሽ ምንለው በምክንያት ነው🔥
2026-07-19 18:13:40
198
dagem265
Dagi D :
ድምፅ ሁነን
2026-07-19 18:39:11
11
abeltadesse2026
AB :
ማንም ይስበርህ ተጠግነህ ቀጥል 💪
2026-07-20 17:24:12
20
fufunur412
fuad 🦅 :
era ante men yeshalehal👌
2026-07-20 09:51:32
6
1geremu4
abe :
1 ቀን ሁሉም ያላፋል 🙏🏻
2026-07-19 17:53:15
27
endalk5666
Endalk :
ታዲያ ወንድነቱ የቱጋ ነው ወንድም ወንድነትኮ ጥንካሬ ነው ተሰብሮም ቢሆን መቀጠልኮ ወንድነት ነው
2026-07-19 19:06:29
31
user3971373619912
selam :
ለኔ የተከራከርክልኝ ነው የመሰለኝ
2026-07-22 21:52:58
2
user9769988755322
user9769988755322 :
ችርስ እኛን ለሚተቹን ችግራችን ሳያቁ
2026-07-20 15:22:17
4
ababi.g
EYOSIYAS :
Yasino 👑
2026-07-19 12:36:41
10
.ab621
Ab :
ልባችን የሰበሩት የምንወዳቸው ናቸው; 🙏
2026-07-20 00:22:19
11
ledetu6
Ledetu🍁☣️ :
2026-07-19 17:21:32
3
devani179
D𝙚𝙫𝙖𝙣𝙞 🔥 :
Yasino
2026-07-19 17:08:18
2
rdkhan1231
ᏰᏞᏗᏦᏋᎩ ᥫ᭡ :
lijemir newu bizu yigodal?
2026-07-20 14:59:03
1
ak47793981
ak47 :
🥰🥰🥰እናሳ
2026-07-19 22:31:15
1
yabu7771
YABU 777 :
እኔም የምለዉ እሱን ነዉ እኮ ማንም ሰዉ የሆነ ነገር ዉስጥ ያለ ምክንያት አይገባም ያንን ከመረዳት ግን ለመዉቀስ እና ለመፍረድ ብቻ ነዉ የሚታገለዉ ይሄ ህዝብ
2026-07-21 19:03:52
3
joker.derill
Joker derill :
2026-07-19 18:14:00
3
comtonoor1
Noor :
መንግስት ነው የሰበረን
2026-07-21 21:45:36
2
kedestmulu
kid🦋 :
Miaderguten benakem mefthe gn lihon aychilm
2026-07-21 12:43:50
2
mikiyas470
🐘 מיקי :
🙏🤝
2026-07-19 16:21:42
1
To see more videos from user @lonely.quote2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#አርሲ 😭    በአርሲ ሀገረ ስብከት በሺርካ ወረዳ በርካታ ክርስቲያኖች እየተገደሉ፣ ከቀዬአቸውና ከንብረታቸው እየተፈናቀሉ ይገኛሉ ሲል ሀገረ ስብከቱ አስታወቀ። የሚመለከታቸው አካላት ለመፍትሔው እንዲሠሩ ሀገረ ስብከቱ አሳስቧል። (#EOTCTV ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ.ም) በአርሲ ሀገረ ስብከት በሺርካ ወረዳ በርካታ ክርስቲያኖች እየተገደሉ፣ ከቀዬአቸውና ከንብረታቸው እየተፈናቀሉ ይገኛሉ ሲል ሀገረ ስብከቱ አስታወቀ። በአርሲ ሺርካ ክርስቲያኖች ላይ በታጠቁ ሃይሎች እየተፈጸመ ያለው ግድያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየባሰ መጥቷል። ይህም ትልቅ ሀዘን ፈጥሮብናል። ይህንን ችግር ለመፍታት ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤልሳዕ የአርሲ እና የሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ከሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ጋር በመሆን በተደጋጋሚ ውይይቶችን ሲያደርጉ ቆይተዋል ብሏል ሀገረ ስብከቱ ። ​ይሁን እንጂ ችግሩ ሊቆም አልቻለም። ከጊዜ ወደ ጊዜ በአርሲ ሀገረ ስብከት ወረዳዎች ውስጥ ተመሳሳይ ችግር እየተከሰተ ይገኛል። በዚህም በርካታ ክርስቲያኖች ተገድለዋል፤ አሁንም እየተገደሉ ይገኛሉ። ሌሎቻቸውም ከቀዬአቸውና ከንብረታቸው እየተፈናቀሉ ነው።  ይህም ችግሩን ለመፍታት ብዙ ጥረቶች ቢደረጉም ዘላቂ መፍትሔ ማግኘት አልተቻለም ያለው ሀገረ ስብከቱ  ዛሬም በሺርካ ወረዳ በተመሳሳይ መልኩ ችግሩ ተባብሶ ቀጥሏል። ​ብፁዕ አባታችን አቡነ ኤልሳዕ ለዚህ ችግር ከፍተኛ ሀዘን ተሰምቷቸዋል፤ ለዚህም ሲሉ ከታች ካሉት የመንግሥት አካላት እስከ ሰላም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ጉዳዩን በተደጋጋሚ እያሳወቁ ይገኛሉ፤  እስካሁን ድረስ ግን የተሰጠ መፍትሔ የለም ብሏል ሀገረ ስብከቱ። ​የአርሲ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ  ለዚህ ከፍተኛ የጸጥታ ችግር ከባድ ሀዘን ውስጥ በመግባት ማነጋገር የሚገባቸውን አካላት ሁሉ በማነጋገር እና ችግሩን ለመፍታት ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ ብሏል።  የአርሲ ሀገረ ስብከት  ፣  ቅዱስ ሲኖዶስ ለችግሩ መፍትሔ እንዲሰጠው  የመንግስት አካላትም ይህንን የከፋ የጸጥታ ችግር በመቆጣጠር ለችግሩ እልባት እንዲሰጡት ሀገረ ስብከቱ ጠይቋል ። © Arsi Diocese ​የአርሲ ሀገረ ስብከት

About