@asmaramenged: #mengistuneway #መንግስቱንዋይ #ክቡርዘበኛ #የታህሳሱግርግር #memorylane

ጋሽ ጀምበሬ
ጋሽ ጀምበሬ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 July 2026 10:32:46 GMT
59844
1898
34
426

Music

Download

Comments

kalyibekal
የቃል- ትዝብቶች :
እዚሁ ቦታ ላይ በላይ ዘለቀመሰ ተሰቅሎበታል በወቅቱ የበላይ ዘለቀን የስቅላት ሂደት እንዲያስፈፅሙ የታዘዙት መንግስቱ ነዋይ ቢሆኑም ፍርዱ ትክክል አይደለም ብለው የተቃወሙት መንግስቱ የበላይ የስቅላት ሂደት ላይ አልተገኙም ነበር የንጉሱና የመንግስቱ ነዋይ ግንኙነት መሻከር የጀመረውም ከዚያ በዃላ ነበር አሳዛኙ ነገር በላይ በተሰቀለ በ10ኛው አመት መንግስቱ ነዋይም እዚያው ቦታ ላይ ተሰቀሉ ይሄ ሂደትም የስግብግቡን ንጉስ ዙፋን ለማነቃነቅ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድሮጎ አለፈ ከዚህ በዃላ ንጉሱ አንድም ቀን እፎይ ሳይሉ ዙፋናቸው ተገለበጠ
2026-07-20 04:11:10
15
user8107010002563
user8107010002563 :
ለካ ይህ ሁሉ ግፍ ነው ለዚህ ትውልድ የተረፈው። እርስ በርስ መበላላት
2026-07-19 10:40:38
69
show36708
show :
ግርማሜ ንዋይ እና መንግስቱ ንዋይ ታሪክ የመዘገባቸው ጀግና ኢትዮጵያዊ ናቸው
2026-07-20 09:03:19
8
oliad_shemach
oliad shemach :
Neway brothers ሌላም የስቅላት ትዕይንት በዚህ ስፍራ ነበር ይባላል footage ቢፈለግለ‍እን እናመሰግናለን
2026-07-19 10:43:12
18
sami53571
sami :
ለምን ተሰቀሉ ከመነሻው ጀምረው ቢያስረዱኝ
2026-07-19 21:25:56
5
onyx_stone7
Emma :
What did he do😭?
2026-07-19 21:03:23
0
kepasoamico8
KepasoAMICO :
ጋሼ ከልብ እናመሰግናለን
2026-07-19 14:03:10
2
semtike8
ጉራ ን ስ....3.6.9 :
መኃል መርካቶ አሑን ላይ ሕንፃ ተገንብቶበት የገበያ ማዕከል ሖኗል ስንት እውነት ተሰቀለ ይሖን እዛች ቦታ?
2026-07-20 10:40:11
1
userderjemamo75
derejemamo :
። ለታሪክ አስቀምጠው ለጥንቃቄ የታደልን ሰዎች አይደለንም ሁሉን ነገር ከሌሎች ነው የምንፈልገው እሱንም አንይዘውም ።
2026-07-20 05:52:28
1
dawud.degamu
Dawud Degamu :
ሥንቱ አለፈ
2026-07-19 18:57:46
2
onewaytrading1
ONE WAY TRADING PLC :
ከይት አመጣሀ
2026-07-19 18:15:15
1
tagu191223
tagu :
በጣም እናከብርሀለን
2026-07-19 18:26:50
1
semhar2263
😎😎😎 :
የድሮም ነው እንዲ መገዳደል ያውም አምሳዮቻቸውን🥺 አሁን ይሻላላ
2026-07-20 08:32:52
0
sigmasigm30
𝐇𝐞𝐧𝐨𝐤 💙⚪️ :
ሲጀመር አንተ የምትፖስተው የኋሊት ታሪክን ለኛ ለማሳወቅ ሳይሆን የቀደሙ ነገስታቶችን ለማሰደብ ፈልገህ ነው 💪
2026-07-20 03:47:21
2
kirub_37el
keruvim :
One of the biggest mistake Emperor H/Selassie did in their life
2026-07-20 02:52:26
1
user8071487742492
Santa W.Abagaro :
ሃይለስላሴ እሳቸው የፈፀሙት ግፍ ለሳቸው ብቻ ሳይሆን ለ60 ባለስልጣኖቻቸው ተረፈ።
2026-07-19 20:23:36
1
wkebede
wkebede :
እንደዚም።:ግፍ:ተሰርቷል:በሰፈሩት:መስፈሪያ:መሰፈር:አይቀርም
2026-07-19 17:51:39
2
tometak
tometa333 :
አይስልጣን ያበላል ወይስ ይበላል።
2026-07-19 12:23:25
3
user6781691508834
27 ጊዜ ጌታ :
በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም የሃፄውም መጨረሻ አላማረም
2026-07-20 05:20:34
0
selamabe348
Se Ab :
😭😭😭😭😭😌
2026-07-19 20:56:40
1
bisrat_promotion
Bisrat promotion :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-19 16:02:57
1
tamrat.tadela
Tamrat Tadela :
🤩🤩🤩🤩
2026-07-19 10:56:52
1
thesilentcomeback
DON'T WORRY :
😳😳
2026-07-19 17:01:35
1
_ha.neull
ሃ ና ለ⁷🐞 :
🥰🥰🥰
2026-07-19 22:30:02
0
bisrat_promotion
Bisrat promotion :
🥰🥰🥰
2026-07-19 16:02:54
0
To see more videos from user @asmaramenged, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About