@zhara.mustefa2: ይቅር ማለት እራስን ማዳን ነው #ይቅርታ

zhara mustefa
zhara mustefa
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 19 July 2026 10:52:14 GMT
8162
1708
141
498

Music

Download

Comments

amijed6
fufu :
እሺ ያንን ሰው ይቅር ብለን ከዛ ሰው እያወራን ሁላ ያደረገውን መርሳት አለመቻል እና ለዛ ሰው ልባችን ጠቆሮ ከቀረስ ምን ማድረግ ይቻላል
2026-07-20 11:11:33
10
kulsum9099
kulsum :
አው መስፈርቴ ከፊቴ ዞር ይበልልኝ የቅርብ ሰው ከሆነ እንጂ ወላሒ ለአላህ ብዬ አውፍ እላለው
2026-07-21 13:14:47
4
m2651825
Lij🦅 Ma.ሜ🎧🤟 :
እኔ ወድሚን ይቅር አልልዉም በጣም በድሎኛል😭😭
2026-08-25 14:06:45
1
my.love.felaw
ብልህ ሰው መቼ ሞኝ መሆን እንዳለበት ያውቃል :
እኔ አልልም እኔም ሰለምቲነኝ ግን አልላቸውም
2026-08-15 23:43:47
0
s2619299
s :
እኔ ግን አልለውም በጭራሽ አልልም ወላሂ ልቤን የስበርኝን እህህህህህ
2026-09-14 10:31:48
0
meryem68245
MERYEM💝S&R💐💞💝 :
በአላህ አትለፉኙ መቼም እቅርልለው አልቻልኩም የታናሽ እህቴ በ8አመትዋ ደፍረዋት አሁን19አመትዋነው የማፀን ካሰር አለባት ያን ሰው ሂወትዋን ልጅነትዋን ደስታዋን የቀማት እዴት ኢቅር ልበለው ብሬም ጊዜም ጠብቄ ልበቀለው ኢየጠበኩት ነው ግን ወላህ ለአይን ራሱ ለማየት ታሳሳለች ታሳዝናለች አሁን እሱ እቅር ባልለውስ
2026-09-05 05:13:08
0
bintkedir02
بنت خضر🇸🇦🇪🇹🦋🦋 :
ከብዶኛል እንዴት እንደ መራግ የንን ሁሉ በደል የፈፀሙቡኝን ሰዎችን እንዴት ልበለቻዉ ግን እኮ ሞክሬ ነበር😭😭😭
2026-07-20 09:23:08
1
user3819874599693
አላህየ ካስመሳይ ሰወች አንተ ጠብቀኝ :
አላህ የበደሉንን ሰወች ይር ባይ ልብ ይስጠን
2026-09-15 18:05:10
0
user2565439813716
𝑒𝑘𝑟𝑎𝑚 𝑠𝑒𝑖𝑑 :
ይቅር እላለሁ ግን መርሳት አልችልም
2026-07-20 05:33:35
3
ab381020
@sead,@&$ :
አወ እላለሁ በእኔ አላህ እንድጠይቃቸው አልፈልግም
2026-07-19 12:29:38
1
hayu.selewa.tube
Bint Birhan❤🇪🇹🇸🇦 :
ይቅር እላለሁ ግን ጠባሳው አይጠፍም እጂ
2026-08-16 03:18:19
2
mariam.said07
Mariam Said :
አላህ ያግራልን ግን በደል ከባድ ነው ይቅር ለማለት ብሞክር እንኳን በደሉን እንዴት ልርሳው በተለይ ባመኑት ሰው መከዳት ሁሌ የማይጠፍ እሳት💔
2026-07-20 17:10:19
1
zido953
Zado k :
አላህ እድል የርገኝ
2026-09-13 21:35:32
0
seada8187
𝑠𝑒𝑎𝑑𝑎 :
ዛህሩ ቁረአን መቅራት እፈልጋለሁ አዋሪኝ በአላህ 🥺🥺
2026-07-19 14:26:16
1
aeaishasaleh
Aeaisha Saleh :
አወ
2026-09-12 14:44:38
0
j532802
አሏህ🌿ከዱንያ🌾ፈተና🕊️ይጠብቀን🦅🦅 :
ወሏሂ ይቅርእላለሁ እነዛየገፉኝ ሰወች ትዝምአይሉኝ አልሀምዱ ሊሏህ ድኔንአውቄአለሁ
2026-07-19 10:57:39
2
khangulmama12
٠/٠፻መኖሬ ሚ© ጥ® (Ⓢ) :
ኣዎ ወላሂ ከኣላህ ይቅር ባይነት የማንም ኢቅርታ ኣይበልጥም የኔ ኢቅርታ ከትንኝ ክፍያክል ቦታየሌለው አላህዘድ
2026-09-12 08:56:06
0
zehryh1
Zehara :
አው🥰🥰🥰
2026-07-19 10:55:24
0
2nejat
اللهم يمقلب قلب ثبتقلب عل دينك :
አወን
2026-09-19 15:23:59
0
user4241532448669
رادي💝 :
awe
2026-09-11 16:21:26
0
alhamidulilahi10
Rawuda🧕☔️ :
enem duru alilim yilalehu nebere ahun yilalehu eshalla
2026-09-16 09:07:49
0
mohamadqablawi
እልፋነሻ :
አወ
2026-09-11 16:51:41
0
ibrahim.taye678
ኩን ፈየኩን :
እኔም👍👍👍👍
2026-09-15 17:11:26
0
belov3d.soulll
F:::K :
አዉ እኔን አላህ ያን ሁሉ ወንጀል ይቅር ብሎኝል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-19 10:58:08
1
To see more videos from user @zhara.mustefa2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About