@bamlak19oldis: ጀነራል መንግሥቱ ነዋይ ሀሙስ እለት ነበር መጋቢት 21 ቀን 1953 ዓ.ም ተክለሐይማኖት አደባባይ የተሰቀሉት። #vintage #beamlakoldies #708090ዎቹ #viraltiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Beamlak oldies
Beamlak oldies
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 July 2026 11:34:01 GMT
177772
7567
159
1262

Music

Download

Comments

tofikmenur376
Tofik Menur :
የግፍ ማህደሯ ማያልቅ ሃገር
2026-07-19 21:23:44
55
matibekele
matibekele :
ይህን መሪ ነው የሚያወድሱት እንግዲህ 😔
2026-07-19 15:12:25
51
joci513
Jos :
ከዚህ መማር አለብን ያለፉት መንግስታት የሰሩትን በደል ይህ ትውልድ ተምሮ አድነቱን ማጠንከር አለበት
2026-07-19 15:26:47
42
berihu200
BHB :
አይ ኢትዮጵያ ለጀግና የማትሆን ገዳይ አገር
2026-07-24 15:30:07
3
the.man9637
The Man :
የምንኖረው በሌላው መስዋዕትነት ነው::
2026-07-19 11:44:04
15
user9228061092795a
user9228061092795Ageze :
ውስጥ አዋቂዎች በወቅቱ እንዳሉት ንጉሠነገሥቱ መንግሥቱ ንዋይ በሞት እንዲቀጣ ሳይሆን በዕድሜ ልክ እሥራት ሥር እንዲሆን ነበር ፍላጎታቸው።እንዲያውም ቆሰሎ ከተያዘ በኋላ ዘውዲቱ ሆስፒታል በሕክምና ላይ እያለ ሄደው ጠይቀውታል በወቅቱ ንጉሡ መንግሥቱን "...ምነው እንዲህ ማድረግህ ምንስ ያጎደልንብህ ነገር ኖሮ ነው ባለሥልጣኖቻችንንስ ለምን በምን ምክንያት አስፈጀሀቸው?" ብለው እንደጠየቁትና እርሱም "...የዓይንዎን ጉድፍ ነው ያወጣሁት" ብሎ እንደመለሰላቸው በሰፊው ይወራ ነበር። የሟቾች ወገኖች የነራስ አበበ ቤተሰቦችና ሌሎች የንጉሡን ሀሳብ አጥብቀው እንደተቃወሙትና ንጉሡም መፈናፈኛ እንዳጡ በመጨረሻም ቅጣቱ በዚህ መልኩ ሊፈፀም እንደቻለ ተነግሯል።
2026-07-20 05:55:27
7
hamere.nohi.hamer
Hamere Noh hamere :
የበላይ ዘለቀ ይቆጨኛል መንግስቱ ንዋይ እንኳን ብዙ ሰዎችን ገድሏል
2026-07-20 04:55:34
2
bulchiso
ቡልቺሶ :
ጎበዝ የታሪክ ሰው የድሮ ነገር ጨመር ጨመር አርግበት ።
2026-07-19 15:00:54
6
user93849357233701
AOM 369 :
የተወለድኩበት አመተ ምህረት
2026-07-19 18:14:02
3
yamareym067
******* :
ይቅርታ ማነው መንግስቱ ንዋይ
2026-07-20 18:53:20
1
youser978
Adwa victory :
ኢትዮጵያውያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ ያለው በዓሉ ግርማ እውነት እኮ ነው
2026-07-21 15:35:45
3
getahunasrat4
getahun asrat :
የጭካኔ ጥግ ግን ምን አድርጓቸው ነው
2026-07-19 18:00:37
8
tewodros493
Tewodros :
የምታሳዝን ሀገር ክፋትን በውርስ ያገኘች
2026-07-19 23:13:54
7
yaredmengiste6
[email protected] :
ጃንሆም ግፈኛ ነበሩ አይ የኛ ፖለቲካ
2026-07-20 04:57:08
5
imam.563
إمام حبشي☪️ :
ግዜ እድህ ነው ሰቃዩም ተሰቃዮም ዛሬ የሉም ሰላም ለኝ ትውልድ
2026-07-19 18:49:36
7
fikru100
ምድያም :
በላይ ዘለቀ እንዲሰቀል ያደረገ መንግስቱ ነዋይ ነበር። ታረክ እራሱን ደገመ።
2026-07-20 11:17:30
5
nebiy.elias
Nebiy Elias :
ጉደኛ አገር ነች እቺ አገር
2026-07-19 18:27:38
6
mahiyelijiwa14
ምህላ አበራ :
wey ethiopia hulum tarik mot 😳
2026-07-19 21:47:16
1
ayatenafekegn
Smart Boy :
በጣም አዘንኩኝ
2026-07-19 15:57:19
5
wende7343
wende :
ጀግናው ጀነራል መንግስቱ ንዋይ ያለምንም ደም ለውጥ ለማምጣት አስቦ ተቀደመ። ነገር ግን ለለውጥ ሐዋርያ ሆነ።
2026-07-19 17:31:23
5
azeb1223
azeb :
አይ ኢትዮጵያ🥺
2026-07-20 00:09:34
2
tinatadessefeyisa
tinatadessefeyisa :
lka durom gifal
2026-07-21 15:04:43
1
thug.life3436
THUG LIFE34 :
በምን ምክንያት ነው የተሰቀለው
2026-07-19 19:46:11
5
emebet.sibihat
🥀xxx 🇪🇹 🇨🇦 :
ታሪኩን ከብዙ በጥቂቱ አንብቤ አለሁ ጥፋትም አለበት ቤሆንም ብዙ መልካም ስራዎችም እንደሰራ ታሪክ ያወሳል ስቅላት አይገባም ነበር ብዙ ሙህራኖች ብዙ ጀግኖች በትንሽ ጥፋት የማይገባ የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው ግን ለምን?? ዛሬ ቀና ብለው ባዩን🥺🥺
2026-07-20 07:16:56
4
shalom_elu
Leo :
ገርማሞ ነዋይስ ?
2026-07-19 13:03:01
3
To see more videos from user @bamlak19oldis, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About