@nahommelaku10: ከደረሰብን ውድቀት ጥንካሬን፣ ከደረሰብን ክህደት ጥንቃቄን፣ ካለፍክንበት ህመም ውስጥ ደግሞ ሌሎችን የምናጽናናበትን ጥበብ እናገኛለን። ፈጣሪ ወደ ህይወታችን የሚልካቸው ፈተናዎች ሊያጠፉህ ሳይሆን፣ ለሚቀጥለው ትልቅ ምዕራፍህ 'ክትባት' ሆነው በሽታ የምንቋቋምበትን አቅማችንን ሊገነቡ ነው። (ፈገግ በልና በቁርጠኝነት ጨርስ) ስለዚህ ዛሬ በገጠመህ ችግር አትሸበር። አዳክመህ ያዘውና የመፈወሻ መድኃኒትህ አድርገው!
NAHOM
Region: ET
Sunday 19 July 2026 12:12:15 GMT
Music
Download
Comments
rahmaaa :
ewnet new mrtye
2026-07-19 13:01:52
1
lije ZeD :
eimlewne asxakenie weda😭😭😭😭
2026-07-19 21:22:58
1
barich :
Yes, this, this is the truth..𝐭𝐧𝐱 𝐛𝐫𝐨🙏🙏🙏🙏
2026-07-19 18:30:06
1
Hurube :
🙏 tebarek
2026-07-20 06:14:31
1
nafkot.d :
Follow Jesus …this is the medicine 🙏🙏
2026-07-19 13:09:54
1
seluti :
ምን እሱ ብቻ የተሰበረ ልብ ነው የተሰበሩ ልቦችን የሚጠግነው ካለፍናቸው መከራዎች ሌሎችን ለማፅናናት እንሆናለን🥰🥰
2026-07-20 04:52:02
3
jerry yenatuwa :
አተ እራሱ መዳኒት ነህ🙏🥰👑
2026-07-19 12:17:37
5
Ruth Adamu :
ፀጋ ይብዛልን በማስተዋል ይባርከን በጥበብ መኖር ይሁንልን ..ከድግግሞሽ ችግሮች እንዲሁም ድካም ይገላግለን..በዚ ሁሉ የኛ ፈተና ለፍሬያማነት ይሁን 😉👍
2026-07-19 20:17:19
1
Eleni Girma :
ለመልካም ሆነልኝ ሆነልኝ ለመልካም ሆነልኝ ያስጨነቀኝ 🥺🥺 ጠቃሚ ሰው ከሆንኩ ነው ያልከው you are vvip my blessed brother 🥰🥰
2026-07-19 12:30:12
2
ኤማሁስ :
የማይገድል ችግር ና መከራ ያጠነክራል ግን ሲበዛ ያደክማል
2026-07-19 12:20:39
2
M E N T U 🎤🎙 :
ትክክል 🔥👌
2026-07-19 12:22:47
1
ሀዩቲ :
አሏህ ሆይ ለቅፅፈትም ቢሆን ብየን አትተወኝ😭🙏
2026-07-19 16:26:38
1
Sena 🦋🖤 :
Yante mikr erasu medntnew 🥰
2026-07-19 12:34:03
1
mercyhabte4 :
TikTok በጣም የማመስግነው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ እንደ አንተ የመሰሉ ሰዎች ስለሚያመጣልኝ❤️🔥❤️🔥❤️🔥
2026-07-19 15:53:17
1
yordi :
🥰🥰🥰 betekekel nahomeye 🥰🥰🥰
2026-07-19 12:15:54
1
ቤዛ :
ወይኔ አንተ ልጅ እኔን ምታወራ ነው እኮ ሚመስለኝ
2026-07-20 04:53:18
1
sipu 🦋🦋 :
ante erasik medanit neh 🫠🌟
2026-07-19 14:00:45
2
ኤማሆስ :
እንደ አፍክ ያድርግልኝ🥺
2026-07-19 13:33:24
1
Mercy🦋 :
በጣም እውነት'
2026-07-19 12:15:07
1
queenz :
ከህመማችን ሌሎችን የምናፅናናበት ጥበብ ሁሌም ያድለን
2026-07-19 13:04:20
1
silenat b dr 🌴💙🌸🥰 :
እዉነት ነዉ ባባ 🥰
2026-07-19 12:22:13
1
Mimi Sime :
እውነት ብለሀል ወተት እንኳን ካልተገፋ ቅቤ አይወጣውም ይድረስ ለምርጥ ገፊዎቻችን ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግ የብዙዎች አፅናኝ ነህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-20 07:28:51
1
Besu Besu :
nahi 🥰🥰
2026-07-19 22:40:48
1
kal dire :
Nahom
2026-07-19 20:22:33
1
To see more videos from user @nahommelaku10, please go to the Tikwm
homepage.