@anumax02: #anumax02

anumax01
anumax01
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 July 2026 12:23:26 GMT
382363
28959
373
7060

Music

Download

Comments

abdiahmed4026
Afran qalloo :
thank you so much for ur explanation
2026-07-20 11:41:53
0
getnettsegaye798
Get21hiwi16 :
why z Argentinians take z slogan after winning England's! politics
2026-07-20 12:35:59
0
tekalignshiferaw2
Tekalign Shiferaw :
that's the past history
2026-07-20 13:28:59
0
user28214005210303
ላንች ብዬ ሆንኩልሽ ዱርዬ :
ውስጤ ይጠላቸው ነበር ለካ ጠላቶቻችን ሆነው ነው
2026-07-19 17:21:00
154
endless..19
Teferi :
አሁን ከለሊቱ 7:20 ነው እናም spain=1 argentina=0 wowwwwwww🥰🥰🥰 መልካም አዳር ይሁንልን።
2026-07-19 22:20:32
167
shadows940
📽️🦍 :
2026 soccer end politics😂
2026-07-20 07:37:39
1
dagim7864
Dagim :
unkan xalachin idegfatallw 💓💓💓💓
2026-07-19 18:36:34
1
yerom19
yerom@19📸⚡️⚡️family :
ውስጤ ታሪክ ያውቃል ማለት ነው ወጥሬ እስፔንን ስደግፍ ነበር🤣
2026-07-20 09:03:07
62
yonasshiferaw611
ዮናስ ቁልጭ :
ሰው እንዴት ይደነቁራል እረ ተውን ኳስ እንይበት
2026-07-19 17:27:38
57
jami9803
jami :
spain is the winner
2026-07-19 18:50:35
0
abdu.endris442
Abdu endris :
ስለሌላ አትደስኩር እነሱ የራሳቼው ጉዳይ እኔ መልህ ተሰሚ ከሆንክ እኛ ሀገር ያለውን ዘረኝነት እናቁም አባቴ ደህና ሁን
2026-07-19 17:09:48
38
eyobtesfaye780
እዮባ :
ድል ለ spen
2026-07-20 04:07:30
10
aliy6089
Aliy :
እኛ ስለ ኳስ ነው መስማት የምንፈልገው
2026-07-19 16:21:08
22
abelgeb7
abelgeb7 :
spain is the winer
2026-07-19 19:58:53
11
rahel.negash25
Rahel Negash2 :
የሚገርም ነው አንዳንዴ መንፈስህ ይነግርሀል ቢያሸንፉ በጣም እናደድ ነበር
2026-07-20 11:48:04
6
_alex_oralex_
Alex :
he's talking about Argentina not Messi
2026-07-19 22:29:57
4
user91556727084455
Buze የማርያም ልጅ :
ውስጤአይወዳቸውምነበርለካለዛነው
2026-07-20 05:18:11
13
netsiamen6
maryam :
ባለማሸነፏ በጣም ደስ ብሎኛል 🥰
2026-07-20 08:33:23
5
2018yalfyhon1
Můler Ayu የMaryam lĵ :
ሊዮ,,,,ሜሲ ሳይወለድ ነው እሱ አሁን ተወን😁 ጣሊያንን አንበርክከናል💪💪💪
2026-07-19 16:13:21
10
mercydejene19
Mercy Dejene :
ሀበሻስ መች አሁን ተዋደድን?? argentina ምትለው ድሮ ያላየነው ታሪክ ነው እኛ ሀበሻ መች አሁን ተስማማን??
2026-07-19 20:20:12
8
ebebyene
Feaklife👊👊👊 :
አሁን 8:02 ደቂቃ ነዉ ስፔን አሸንፋለች ደስ ብሎኛል መሰረትም ልክ አንደ ንጉሱ ስያለቅስ አይችያለሁ አሁን በጣም ደስ ብሎኛል መልካም አዳር
2026-07-19 23:04:12
7
bini.bana120
bini bana :
እሷ ትሻላለች መች እራሳችን ተከባበርንና
2026-07-19 17:25:22
8
bina.c8
ቢኒ ዜና :
ስለዘር ታሪክ ምናምን እየተወራብን ሰለቸን እኛ ኳስ ብቻ ነው የምንፈልገው 🖐
2026-07-19 18:56:03
28
abaybekele718
abaybekele718 :
ዘረኝነት በጆሮ የሚገባ መርዝ ነው ተወን
2026-07-19 16:34:50
6
mlla993
Mila No :
ደግ አረጉ
2026-07-19 18:41:20
1
To see more videos from user @anumax02, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About