@melhkecounseling: ስለትዳር እና ስለ ፍቅር ህይወት ለማማከር በ 0970704050 ይደውሉልን። #Amharic #yetdaramakari #habesha #ethiopia #melhkmedia

መልሕቅ
መልሕቅ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 July 2026 13:41:36 GMT
1189955
123867
1146
28903

Music

Download

Comments

selamawit.asefa27
selamawit asefa :
ገና ሳላገባው ከ አባቴ እኩል ነው የማከብረው
2026-07-19 16:04:31
308
user5154219216084
messi21 :
ክብር ለሚገባው ነው የሚሰጠው ወንድማለም
2026-07-21 08:05:25
127
user4754093743142
ጥንካሬለራስነው :
ኧረ የራሱጉዳይ
2026-07-20 03:49:30
135
kidstemulatu
Kidste Mulatu :
እሱ ካለከበረኚስ
2026-07-20 13:23:27
68
kokeb_letif
Kokeb ⭐️ :
መፍትሄው አለማግባት ነው 😂 ምክኒያቱም ሲያከብረኝ ነው የማከብረው
2026-07-21 16:21:26
39
maranatamar771
maranata :
ለመከበር ማክበር ግድ ነው
2026-07-23 10:51:52
12
zebiba720
zebiba :
እሽ ባሌ ብዙ ችግር አለበት ግን ማስተካከል አይፈልግም እና ይህ አያስንቅም እንዴ
2026-07-25 14:30:43
11
fafi3744
fafi :
ምንም መቅረፋ ያልቻልኩት ችግር አረ ምን ይሻላል
2026-07-19 15:58:29
27
emebet0015
emebet ten :
እውነት ነው ግን ስድብ የነበረውን ሁሉ ያጠፍል😏😏
2026-07-20 08:11:44
8
user2830723656680
yenealem Abebaw :
በደምብ ነዉ እማጥረገርገዉ
2026-09-06 18:53:09
0
kbru480
Habtsha Malalasa :
እንደኔ ኮመንት ለማንበብ የገባችሁ ሰዎች
2026-07-21 04:45:37
10
selam.desse2
ሰላም ደሴ ጥበብ ቤት :
በጣም ነብር ክራሴ በላየ ያክበረኩት ከዛም በላየ ደሞ እደፍጣሪ የምመካበት ነገር ነብር የመጪረሻው ውጤቴ እራሴን መጉዳቴ ነው
2026-07-20 20:21:53
6
binyamkifle38
🚚Biny Dump Truck🚛 :
ያልከው ሁሉ አደረገች እኔም ክብር በሌለበት ቤት ግኡዝ ነው እኔም ጨርቄን ይዤ ውልቅ
2026-07-22 13:15:43
5
smart.mind310
Smart Mind :
እኔ በህይወቴ ስድብን አስወግጄ ነበር ባለቤቴ ግን በፍፁም ከሱ የማልጠብቀውን ክብሬንና ውስጤን የሚነካ ስድብና ቃላት ይጠቀማል ታዲያ መሰደብ ኖርማል እንዳልሆነ እንዲገባው ብዬ መሳደብ ጀመርኩ ።ስሰድበው ይናደዳል🥺።ምን ላድርግ?
2026-07-21 18:21:31
5
allene257
Allene✝️🇨🇦 :
እኔ በዚህ መኪንያት ነው የተለያየውት በጣም ታግሻት ነበር ትዕግስትን እንዴ ፋራ ነበር አየቸው እግዚአብሔር እንኩአንም ለየኝ ስለያት ፀሎት አድርጌ ነው የተለዋት እግዚአብሔር ለዘላለም አይኑዋን አያሳየኝ
2026-07-20 05:26:23
5
ahmed.sied12
A'S :
wuyiyiyi yimechh
2026-08-15 12:12:24
2
kamilkemal04
kamil modern surveyor !! :
Exactly bro💞💞💞💞💞
2026-08-18 23:31:43
2
dawit1505
dawita :
ሰው ማክበር መነሻው ካሳዳግያችን ነው
2026-07-19 23:49:09
14
user997314024274
Gecho :
100right
2026-08-20 16:33:08
2
akililu.aliye
Akililu aliye :
waaaa
2026-08-03 22:19:16
1
user8022261019123
ገናናው ኢየሱስ :
ትክክልነው😊
2026-08-10 21:28:34
1
lemii101
Lemii101 :
𝘨𝑜𝑑
2026-08-07 20:52:14
1
user17396793661715
demsew :
berta
2026-08-17 11:49:21
1
user8612426300992
መኖር በሳው አገር። :
እራ ኑውርልን
2026-07-21 09:43:14
1
To see more videos from user @melhkecounseling, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About