@adugnakuma: በቀቀኑ አጠገቡ ወዳለው ንስር ቀርቦ "እኔ ካንተ በላይ በጣም ሩቅና ከፍ ብዬ መብረር እችላለሁ! ሰዎቹም በቀለሜ ውበትና መናገር በመቻሌ ያደንቁኛል" አለው። ንስሩ ግን ምንም ሳይከራከር በዝምታ "እሺ" አለው። በቀቀኑም ቀጥሎ "ይገርምሃል! ከአለማችን ረዥሙ ዛፍ ጫፍ ላይ ራሱ መድረስ እችላለሁ። ምነኛ የታደልኩ ነኝ?" አለው። ንስሩ አሁንም በትሕትና "በርግጥም የታደልክ ነህ" አለው። ... በማግስቱ በቀቀኑ ወደ ንስሩ ቀርቦ "ለምን እስከ ዛፉ ጫፍ መብረር አላስተምርህም?" አለው። ንስሩም "እሺ አስተምረኝ" ብሎ መለሰለት። አብረው መብረር ሲጀምሩ ግን ንስሩ ከፍ ከፍ እያለ ሄዶ ከበቀቀኑ ዐይን እስኪሰወር ድረስ ከደመናው በላይ በረረ። ... ረጅሙን በረራ አጠናቆ መሬት ላይ ሲያርፍ በቀቀኑ በአድናቆትና በመገረም "ተዓምረኛ ነህ! እንዴት እንዲህ ድንቅ በራሪ ሆንክ? ለምን ታዲያ ቀድመህ አልነገርከኝም?" አለው። ... ንስሩም "ምክንያቱም የንስር እና የበቀቀን ዋናው ልዩነቱ እዚህ ላይ ነው። እኔ ንስር ነኝ። ንስር በተግባር ይበርራል እንጂ በከንቱ አያወራም። በአጉል ውድድር አልፎካከርም፤ ምክንያቱም እውነተኛ ዋጋዬን አውቃለሁ።" .... ከጉራ የፀዳ እና ትሁት መሆን የትልቅነት መገለጫ ነው። የራስህን እውነተኛ ማንነትና ዋጋ ስታውቅ፣ ከአጉል ፍክክር ነፃ ትሆናለህ፤ ያኔ ተግባርህ ማንነትህን ፍንትው አድርጎ ያሳያል። ••••𝐀𝐝𝐮𝐠𝐧𝐚•••• #አጫጭር_ታሪኮች #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

🇦 🇩 🇦
🇦 🇩 🇦
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 July 2026 13:42:48 GMT
29604
1263
29
92

Music

Download

Comments

ahmed88060
Ahmed :
ዋው👌👌👌👌
2026-07-28 09:01:19
1
z.k.s.s0
ዋናው ጤና :
ዋው በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ብሮ ይመችሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-22 05:32:00
2
seare.haftu1
seare haftu :
great
2026-07-28 19:47:02
0
kidest1216
@kidest1216 :
gerame yehone tmrt new waw des blognal🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-22 18:53:18
1
seya2018
seya 💌 :
waw 👍 ግን ሰው ሁሉ በቀቀን ሆኖአል
2026-07-22 07:25:20
1
abdu__240
A➖B➖O🇹🇷+ :
wew syamr
2026-07-21 03:59:07
1
binikingi6
Biniking :
geram nw bro
2026-07-22 20:27:49
1
i.dot.care3
i dot care :
🥰🥰
2026-07-19 15:51:48
0
user7256661465544
A.One,Love :
ዋው😍😍😍😍
2026-07-22 04:11:36
1
melke.asirat
Melke Asirat :
tamachitognal
2026-07-21 19:19:28
1
fikadu580
Fekadu bayissa :
🥰🥰🥰thank you ADA bro
2026-07-19 15:24:55
1
user8155212455880
መስፍን ታነጎይት :
🥰🥰🥰
2026-07-21 18:18:18
1
jemal.melese2
Jemal Melese :
🥰🥰
2026-07-26 14:23:38
1
mehamed2212
Mame :
👍👍👍👍👍👍👍
2026-07-22 03:54:57
1
belayenh15
belayenh15 :
🙏🙏🙏
2026-07-22 16:58:56
1
kam19379
kam :
🥰🥰🙏🙏
2026-07-22 05:05:32
1
muberek.dine
Muberek muberek :
👍👍👍👍👍
2026-07-22 10:17:52
1
gech39021
gech የ ማርያም"🙏🙏🙏🙏🙏 :
🙏🙏🙏
2026-07-22 05:50:51
1
user8118614296165
user8118614296165 :
❤️❤️
2026-07-21 19:54:56
1
selamhadtwled
selam habtwled :
👌👌👌
2026-07-21 15:50:30
1
bulbula.lema
BULBUL LEMA GMACU :
🥰🥰🥰
2026-07-24 05:28:59
1
m_w_o.is.army36599
ollde-12-19-21 :
🥰🥰🙏🙏
2026-07-21 09:18:26
1
mele6469
m e l e....💥.... :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-21 13:14:26
1
anduamelakyalewu
anduamlak :
🥰
2026-07-20 23:31:27
1
To see more videos from user @adugnakuma, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About