@21barok: የኔ ቤተሰቦች ጉዞ 1m ሼር #dashen_bank_super_app #dashensuperappaward # #dashenbankofficial #dashencreativechallenge #movierecommendation @Dashen Bank Super App @ዮኒ የሰማእቷ ልጅ ከቦሌ ሚካኤል @tedo_z_rufael 13 @ስለ እኔ @@Dawit ባለማህተቡ @robi ye Denegel leg @Abeni_6

21 barok
21 barok
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 July 2026 14:15:18 GMT
873903
91411
893
29621

Music

Download

Comments

temesgendesalegn7
tommy :
ሙሉዉን አይቶ የጨረሰ 👌
2026-07-19 14:45:09
1110
dn_surafel_janderebaw
ዲ/ን-ሱራፌል-ART 🎨🛖 :
የሚደንቅ ስራ ነዉ ባሮኬ ይበል ነዉ🙏
2026-07-19 15:06:47
209
john196617
John :
ለዳሽን በምንኩስና 😳😳😳 አረ ተው ኃይማኖት ትልቅ ነው
2026-07-19 20:15:46
179
tedo_z_rufael.13
tedo_z_rufael 13 :
ወንድሜ ስጋ የልብህ ይድረስ ብዙ ለፍተሃል ስራህ ይባረክ🙌
2026-07-19 14:24:36
493
eden.wase7
EDEN :
ማርያምን የሚገርም ስራ ነው እመቤቴ ከነልጅዋ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
2026-07-19 19:28:19
300
ermyas07
Dn/Ermyas mekonen :
ባሮኬ ስጀምረው ልቤን ሰልቦ ሳላስበው የእንባ ዘለላ ከዓይቼ ያስፈስሰኛል ብዬ አላሰብኩም ነበር እንደ ውድድር ስራ ብቻ ነበር ሳየው የነበረው በአጭር ደቂቃ ልብን ገዝቶ ማለቅ የሚችል ስራ መስራት እጅግ ከባድ ነው የብዙ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ያሉ የባለ አደራ ልጆችን የሚያሳይና ምን ማድረግ እንዳለብን የሚያመላክት ጭብጥም ነው በቅዱስ መጽሐፍ የጠፋው ልጅ ታሪክንም ሳይበት ነበር በርታ ወንድሜ እመአምላክ ለፍሬ ታብቃልህ🙏
2026-07-20 09:00:05
35
adugnaw1923
አዱኛው የ 23 :
ላይክ ሼር ኮፒ ሊንክ ሪፖስት በማድረግ እንተጋገዝ ወገን። እስኪ ወንድሞቻችንን በዚህ እንኳን እናበረታታቸው!
2026-07-19 15:42:24
74
kukusha39
Tsihonawit :
perfect 🙏
2026-07-20 05:19:33
0
akalwedi23
Daniel 23 :
one the best video🥰
2026-07-20 04:41:01
1
minyahil_12
Minyahil Benti :
Good Job bruke👊👊👊👊👊
2026-07-20 15:21:42
1
biniyamkiya
Biniyam Tilahun :
"አብረን ተጉዘናል ሁሉም ጥሩ ይሆናል"
2026-07-19 17:44:20
14
liyat119
liyat11🕊 369 :
Good job 👏
2026-07-20 10:37:11
3
azamesi
Mesi🦋 :
WOW amazing
2026-07-19 19:42:22
2
roba21t
Robsen Talew Ejo 😎 :
ችሏል 👏👏👏👏
2026-07-19 14:49:09
44
sale27_1
ሳለ አምላክ :
ይህንማ በነፃ ማየት የለብንም ጋይስ
2026-07-20 04:19:47
27
suzi7532
🎧§.§.❤️‍🩹🤍 :
አለምን ንቄ ወደ ገዳም ገባው🥰 አለም እንድትንቀኝ ተመልሼማ ወደ ከተማ አልገባም❤
2026-07-19 16:13:33
41
palladiusofficial
Palladius (Official) :
Just wow🥰
2026-07-20 05:26:47
3
bilise_get
B̶i̶l̶u̶ :
ይሄን ሁላ አይቼ ማስታወቅያ ሲሆን 😭 ባሮኬ ይችላል 🔥
2026-07-20 07:05:34
12
hagere.gashaw4
Hagere Gashaw :
አለምን ንቄ ወደ ገዳም ገባው🥰 አለም እንድትንቀኝ ተመልሼማ ወደ ከተማ አልገባም❤
2026-07-19 17:06:42
55
chachatarik1
ቻቻ ✍️ :
ስለሚቻል💪
2026-07-20 06:55:13
13
fitawrarigech
@gecho88 አቄሳቃ :
ጀግና አሁን ደሞ ሌላ አቅምክን አሳየከን
2026-07-19 17:03:16
64
sosi21231
𝓼𝓸𝓼𝓲🙃 :
ande le cameramanu
2026-07-19 15:58:55
8
ze_maryam_2112
𝕫𝕖_𝕞𝕒𝕣𝕪𝕒𝕞🧕✝️ :
በማርያም ሙሉውን እዩት🙏🥺የሚገርም ስራ እስከነ ማስተማሩ🙏👏👏
2026-07-19 17:17:12
145
yenesundroos
ሰንድሮስ🎥🎞️📽️ :
ጀግና 🙏መስራት መቻሉ በራሱ አድካሚ ነዉ
2026-07-19 14:37:07
23
To see more videos from user @21barok, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About