@abuki2577: #ሳውዲ_አረቢያ_

abuki
abuki
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 19 July 2026 15:13:49 GMT
52180
3210
259
1129

Music

Download

Comments

zahrah.ismaeed
my Life Dade💓💓💓💓💓 :
በአላህ አልገባኝም አስረዱኝ አስር ቀን ቀረኝ ጭቅላቴ ሊፈነዳ ነው ፓስፓርቴን አልሰጥም አለኝ በአላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-20 11:24:10
1
fenetisule
Feneti sule🤨🤨 :
naqali maltii mil malati nwou gin 🥺🥺🥺🥺
2026-07-20 09:26:40
1
hayat.networker
hayat tasfagawa :
Wdee eski lamobyl lamikorx asyne 5 royal hule cardee simola yqorxbigal
2026-07-20 12:52:41
1
medina.abdellah7
Medina Abdellah :
Yale passport weten endat yehonal??
2026-07-20 09:07:07
0
z526100
🇸🇦✈️🇱🇷 :
money.manew.imikefilew.adisu.kefil.weys.seratega.new.🤔🤔🤔
2026-07-19 21:01:09
0
abdurehmanmohamm1
Abdurehman محمد :
wushet new
2026-07-20 13:54:53
0
b.ok363
B ነኝ💚 የጅሎች ዶክቶሪ ok😉 :
ፓስፖርታችን በእጀችን ዬለም እኮ🥺
2026-07-19 19:20:16
18
alhamdulillah.alha85
الحمد لله على كل حالSeada Seid :
እኔ ዱባይ መሄድ እፈልግ ነበር ከሳኡድ ይቻላል ወይስ አይቻልም ንገሩኝ በአላህ ሰወቸ ፈቅደዉ ነበር ግን እደደትነዉየሚሄደዉ🥺🥺🥺
2026-07-20 05:16:24
4
mustofa2561
Mustofa :
እውነት ቢሆን ምንአለበት
2026-07-19 19:25:04
10
mehamed.nur54
ሶሉ አለ ነቢ :
ፖስፖርት ካልሰጠንስ ያለ ፖስፖርት ከፊል መቀየር ይቻላል
2026-07-19 23:31:38
8
kedrekedre48
እረቢ ሰየህድን :
እረተው የተጣራ መረጃ አውጡ እረኛን የቤት ሹፌርን ከዳማን አይመለከትምኮ የግል ኩባንያ የሚሰሩ ሰራተኛን ነው ኪዋ ለኛአደለም የኛ ሙሰነድ አፕ ነው ሰምታችሁ እዳከስሩ
2026-07-19 18:28:20
6
desale3477
ጥቅሹ ራያ 🌿🌾🌾 :
ሁለት አመት በላይ የሁነነስ መልሱልኝ በናታች
2026-07-20 02:45:32
1
haymi.ye.haika
Haymi :
ኩርጅ ኒሃን ከተመታ ቡሃላ ማሰራት ይቻላል ወይ
2026-07-20 01:44:38
1
omeryisuf5
O Y :
ብዙ ህጎች ቪዛዉ የወጣበትን መንገድ ይለያሉ ምናልባትም ለ ዓሚል መንዚል ላይሆን ይችላል መረጃ ካለህ እስኪ ንገረን
2026-07-19 18:57:20
3
fikr1470
fikr🌸 :
ማስረጃ
2026-07-19 23:54:58
1
selamyeiqdl1
selam :
ሀገር መቀየር የፈለግንስ?
2026-07-20 04:55:30
0
ziz219017
zuzu💙🐝 :
ኢላሂ ይርዳን ያረብ😥
2026-07-19 15:16:35
2
user9334328937628
Mamme ማሜ :
60 ቀን ማለት ሁለት አመት ከማለቁ በፊት ማለት ነው የገባቹሁ አስረዱኝ እስኪ
2026-07-19 19:01:54
1
tekest93
እማ የኔ ሂወት :
እንዴት ነው ማድረግ ምንችለው ማለቴ እንዴት ነው ሌላ አሰሪ ማግኘት የምንችለው ነው ወይስ እዚህ ሰው ያስፈልጋል ?? ይህንን መልሱልኝ ከይቅርታ ጋር እኔ አሁን ሁለት አመት የጨርስ አራት ወር ነው የቀረኝ ንገረኝ ሀገር መግባት አልፈልግም እዚህ እምስራበትም ቤት መቀጠል አልፈልግም 🙏🙏🙏🙏
2026-07-19 22:45:41
0
hamidfila6
Hamid Fila :
በጡዋቱ መልካም ዜና ነው ያሰማሀኝ ጀዛከላህ ከይር ብሮ✌️✌️✌️
2026-07-20 04:29:01
5
zenabedegen16
ⓩዜድ ነኝ ከራያ🌾🌽 :
ዛሬ ገና የሚጥም ነገር ሰማሁ🥰🥰🥰👍
2026-07-19 20:45:05
2
maarii951
maarr :
Uuufff gaalaatomii wolhi
2026-07-19 18:32:33
2
mame31947
@mame :
ወደ ፍሪ መቀየር ይቻላል ወንድሜ ከተቻለ ሂሳቡስ ስንት ይሆናል
2026-07-20 05:22:46
1
user1557385946104
ኡሙ ሢትራ :
ወድሜ እሥኪ ንገረኝ 2027 ይቆያል ወይ ወይሥ ተቀይሯል ህጉ ንገረኝ በአላህ
2026-07-20 06:10:14
1
user2536697627618
ነገን በተስፍ :
የት ሀገር ነው
2026-07-20 06:42:13
0
To see more videos from user @abuki2577, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About