@rekik387: specially lineup ላይ እብደቱ ይለያል😂😂#viraltiktok #teachersoftiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #che_che_kule

Rekik 12
Rekik 12
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 July 2026 16:12:46 GMT
485445
31181
510
6025

Music

Download

Comments

yas75844
🎭K.ŸÏŁÐÎŹ;🇹🇷🎭 :
le birr sibal beqa😂😂😂
2026-09-05 11:06:03
0
user7915520924565
user7915520924565 :
wow yhe memeret new
2026-09-04 07:36:04
1
user9432511627456
ED I AM! :
She is is free and saint
2026-09-05 04:49:02
1
addisalem.bantide
addisalem bantider :
እንጀራችን ነው ምን ታደርገዋለህ
2026-09-04 18:21:13
101
mele.1221
mese :
ባለቤቴ ለዚህ ነው ስዘልብኝ ምታድረው🤣🤣😂😂
2026-07-20 05:20:24
777
user6779657631514
@samri የዘኒ :
ሲጀመር ከህፃናት ጋር መዋል ጤንነት ነውኮ ከአዋቂ ሰው ጋር ሁላ አንግባባም ብዙ ነገር ነው የሚያስረሱን ንፁ ናቸው ተንኮል አያውቁ ከአዋቂ ሰው ጋር አንግባባም እንደውም መስከረም ላይ አብሬያቸው እስካብድ ቸኩያለው❤❤❤❤❤
2026-09-04 15:11:40
30
feke1031
ሚጣ :
ልክ ነሽ እስኪ ኬጂ መምህር የሆናቹ እጅ 🙌 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👐👐
2026-07-20 14:43:56
499
hanuneskinder
. :
how lucky they are
2026-09-04 13:07:22
4
xroba4
xroba :
my type
2026-09-05 09:52:39
1
assefazelalem
asse :
😭 እንጀራ ሆኖባቸው
2026-09-04 09:00:30
17
sam.lala74
sam❤👌 :
የስራው ባህሪ ነዋ ምን ይደረጋል 😁👌
2026-07-20 16:17:53
169
karnay.laundary.s
Karnay Laundry & Cleaning sup. :
Love it
2026-09-05 10:32:04
1
bizamin.anariya
Bizamin Anariya :
ክብር ይገባቸዋል
2026-09-05 06:18:07
5
ephrem.kidane76
Ephrem Kidane :
ልጅን ለማስተማር ባሕሪያቸውን መከተል
2026-09-03 12:48:31
11
tiktik13555
Fert :
ህፃናትን ማዝናናት እና መንከባከብ ታላቅነት እንጂ እብደት አይደለም።
2026-07-21 12:03:52
112
bezi5555
ቤziየተክልዬዋ✝️🧕🧕☦️ :
ስራው ማበድን ያስገድዳል ለዛ ነው
2026-07-20 15:16:54
18
shave_7
Shave & Cut :
አበረታቷት ጀግና መምህር ነች በነሱ ስሜት ውሰጥ መሆን አይቻልም ልክ እንደሷ እድለኛ መሆን ይጠይቃል🥰🥰🥰
2026-07-21 04:29:23
52
chilfa.media
Chilfa media :
ሰው ስራውን ወዶ ሲሰራ ስሜቱ ይህ ነው አለቀ
2026-07-21 17:38:28
27
life_tips_for_u
ሹሻኩ ጁሻኩ♑️ :
እንጀራ እኮ ነው ህፃን ያረገኝ😜
2026-07-21 06:13:11
11
hasi58096
Hasi :
ምርጥ ናቸውኮ ወላሂ እኛ የሰለቸናቸውን ልጆቻችንን እነሱ👌👌👌ሚሶች ይመቻችሁ የልጀ እናቶች እንደሆኑ የው የሚሰማኝ
2026-07-21 12:24:58
11
yaz_6ethiopia
Yihun Alemu :
ሥነ ዘዴው ነው። የልጆች አዕምሮ በዚህ መልኩ ነው የሚቃኘው። መንግስት ግን ተጨማሪ ማበረታቻ ሊሰጣቸው ይገባል።
2026-07-23 20:23:45
15
muskii_anasimos
Muskii Anasimos :
ይሄ እኮ ስጦታ ነው! እኔ ብትገዩኝ አልችልም እንዲህ ማረግ
2026-09-04 17:23:01
10
hane34632
ሀኒ💃🥰🥰🥰❤❤❤ :
እዉነት ነዉ ግን ትግስታችሁ ን ሳላደቅአላልፍም
2026-07-21 04:39:15
8
user1133865763080
susu love 💚💛❤🕊💎 :
እቤት ለ1እናለ2ልጂ መከራችንን እያበሉን እናንተማ ጥናቱን ይስጣቸው ባታብድ ይገርመኛል😁
2026-07-20 13:09:11
41
fikaduzewde
Fikadu Zewde :
ህፃናትን መጠበቅና ማሳደግ ትልቅ እውቀት ነው፣ ከምንም በላይ ሰብዓዊነት ነው።
2026-07-21 07:13:32
9
To see more videos from user @rekik387, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About