Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@eliastagesse: #creatorsearchinsights ሃሳብን መምረጥ #ethiopia #ethiopian_tik_tok #foryoupage #orthodox
Elias Tagesse
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 July 2026 17:09:59 GMT
24089
2045
42
348
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.9MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.91MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
cbyama :
በደንብ ያውቃል እንጂ
2026-07-20 15:54:15
0
Kira :
ወንድሜ ሰይጣን የልብን ሀሳብ በደንብ ነው ሚያውቀው ጠንቀቆ ያውቃል እስኪ ለማንም ቃል ሳትናገር በልብስ እቆርባለው ብለህ እያሰብክ ለመቁረብ ሞክር አንድ እርምጃ አትራመድም ያሰናክልሀል ሴጣንኮ እርኩስ ሆነ እንጂ መልአክ ነበር እኔ የሴጣንን ስር ሰደድ አቅም መቋቋም አቅቶኛል ደሞ ሌላ ሚያናደኝ ነገር ለፈጣሪ ፍላጎታችንን ስንፀልይ እኩል ሴጣንም እኩል ይሰማና ፀሎቱን ያሰናክለዋል በምንም መልኩ ከፈጣሪ ጋር Connect እንዳናረግ በመሀል እንደ መጋረጃ ከልሎናል አፍ አውጥተን ብንፀልይም ፀሎቱን ያበላሸዋል አይ ብለን በልባችን ብንፀልይም በውስጣችን አድሮ ከጅምሩ ያከሽፈዋል So እኔ ለፈጣሪም ፍላጎቴን መናገርም ፀሎት ማረግም ካቆምኩ አመታት አለፈኝ ምክንያቱም ፈጣሪ ዝም ይላል ሴጣን ስራውን ይሰራል ታዲያ ለደመና ከሆነ ምፀልየው ቢቀርስ
2026-09-10 22:04:20
0
ዝምታዬ ሰላሜ💃Never Believe Person :
የኔ ጥያቄ ሰይጣን በልባችን ያለውን ሃሳብ ያውቃል ወይስ አያውቅም?
2026-07-24 18:03:25
1
tigist abera :
❤️❤️❤️tebarek
2026-07-19 17:38:12
2
toda :
We are Satans. why Satan wants to enter idea in us? I'm not even joking😭
2026-07-20 18:29:05
1
Alemu :
እውነት ነው። የውስጣችን ሃሳብ አያውቅም። ነገር ግን ሃሳብ ይልካል፣ ብዙ ልምድ ስላለው የሰውን ሃሳብ ይገምታል። ከእንቅስቃሴያችንና ከኖርንበት የህይወት ልምምድ አንጻር ሃሳቦቻችንን ሊደርስባቸው ይችላል። ከእግዚአብሔር መንፈስ ጋር ቅርርብ ሲኖረን የሰይጣንን አካሄድና ተንኮል መለየት እንችላለን።
2026-07-20 16:42:53
4
The power of now :
if I aware this early 😌
2026-08-15 12:31:58
0
Sami _ <Ãbî>👑👑👑 :
በምን ቃል ላመስግንህ ማወቅ የፈለኩትን ነገር ነው የምትነግረኝ
2026-07-31 21:10:12
1
💙ሰማያዊ :
exactly
2026-07-20 15:10:54
0
Geme :
fact
2026-07-23 20:39:40
1
Adanch :
ተባረክ
2026-07-20 06:24:36
1
Grace🍬 :
yes bless u bro🙏❤
2026-07-24 12:24:29
0
Aklilu Haftay@618870421088 :
ለቦጎ ነገር ማሕበራዊ ሚዲያ ስናውለው ደስ ይላል ተባረክ ወንድሜ ጥሩ ምክር
2026-08-26 08:10:24
0
Night Life In Addis :
wow
2026-07-28 20:05:37
0
i.belong.to.jesus :
አያውቅም
2026-07-26 20:37:24
0
Ramu Agaro :
yes bro
2026-09-11 09:15:38
0
alem :
:ወንድሜ ፍታልኝ በተደጋጋሚ ፈተና ስፈተን አያለው ነገር ግን ፈተናውን ሌሌች ጨርሰው ለመምህሩ ሲሰጡ እኔ ግን ሳልጨርሰው እቀራለሁ ወይም እንዲያስኮርጁኝ ብጠይቅም አይሳካም ፈተናውን ሳልሰጥ አ ዝኜ እነቃለሁ...Please
2026-08-27 22:36:15
0
beauty with habel :
አንዳንዴ እንዴት እንደሆነ አላውቅም ግን አንዳንድ ሀሳቦች የኔ እንዳልሆኑ አውቃለሁ። ልክ በውስጤ ሆኖ ሌላ አካል እያወራኝ ወይም ሀሳብ እያቀበለኝ አይነት። ግን ዋናው ጥያቄዬ የሚመጣው ሀሳብ የሰይጣን ይሁን የቅዱስ መንፈስ ሃሳብ በምን እለየዋለሁ። ሰይጣን ቅዱስ ሀሳብ አስመስሎ ከቅዱስ መንፈስ ያልሆነ ሀሳብ መስጠት ይችላል ወይ?
2026-07-29 19:20:42
0
Kasech Taye :
ተባረክ
2026-07-23 19:35:18
0
Alen.Spco👌 :
በአንተ ትምህርት በብዙ አስተሳሰብ ተለውጫለሁ አመሰግናለሁ bro
2026-07-22 16:28:45
0
user1060054282920 :
ከምር የተፈተኩበት ነገር
2026-09-14 20:05:05
0
judith :
ተባረክ
2026-07-24 20:30:15
0
Kasech Taye :
ተባረኮ
2026-07-23 19:35:08
0
Mintesnot Tsegaye :
endale yemetaweraw gen selesetan new why?
2026-07-22 20:46:20
0
MERCY🎶 :
so true 🙏🙏🙏
2026-07-21 04:15:42
0
To see more videos from user @eliastagesse, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Sh*t Took me 3hr to split clips em 🥴 | Tags/Mention - @6markedits6 @sonheii @ftb.aepp @iiftiano @shafin.v1 @ae.burrito @neymel.jr @slicx7.axp @josanleo @realnotsr7 @hoboedits1 @10mov_edits @1omarfx @zhsnaep @cavalcaedits @snxzyftbl @islamfootyy @full.ae8 @nemarioaep @wasa.ae @y67v_ @hadi.hendous @deiv7cr @luminous.aep @sleepy.ae1 @wdzik.ae @galego.ae @dissyy.aep1 @dragxnaep7 @benzxma @hamdiaep @fusion.utd @crannyjr_utd @ts77_aep @s1mplemessiy @dam.1aep @exodusftbl @merengueftbl @ousmane.ftbl @zealotae @.saeed.aep @ym_ftbl @aep.giant @sempre.osns @m1l.aep @zazgoat @fut.vittin1_ @saul1ae - #Lamine #Yamal #LamineYamal #LM19 #lm10 #moots
Conforto, sustentação e praticidade em um kit que virou meu novo achadinho favorito! 😍✨ #AchadinhosTikTok #TikTokShopBrasil #Achadinhos #ModaFeminina #sutiaconfortavel
@iriskaa02 💗
@پـــگـلـی•°🌙🩷 Happy birthday to my bestie 😘💕😘, you bring so much joy and laughter into my life 💞💞🥰, and I'm so grateful to have you by my side 💖🫀😍. Wishing you a day filled with love ❣️❣️, happiness ☺️🤩, and all the amazing things you deserve!". 🫂🫀😋#happybirthday #bestie #funny #foryoupage #unfreezemyaccount#growmyaccount#alishbajutt258#statusvideo
SONG NAME: EXTINCTIO - SLOWED & REVERBED by NEOVERS, Dj Zarek #motivation #discipline #fyp #mindset #mentality
#onthisday
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy