@user8796511382106: 40ቀን ሞላሽ እኮ ልጄ አለሜ ናፍቀሽኛል የኔ እናት ምትመጪ እየመሰለኝ በር በሩን አያለው አዲሱ ቤትሽ ተመቸሽ ወይ ልጄ እኔግን በርዶኛል አባትሽን አገኝሽው የኔ አለም ብቻዬን ተዋችሁኝ እወዳችሁሃለው ነብሳችሁን ባፀደ ገነት ያኑረው😭😭

አስረበብ
አስረበብ
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 July 2026 18:10:27 GMT
812868
40369
1084
697

Music

Download

Comments

emico2020
emico2020 :
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ 😭😭😭
2026-07-19 19:33:34
1173
godsmysheephered
Let 1234 :
እሷ በ25 አመቷ፣ አባቷ በ44 አመት ያሳዝናል! ያልተኖረ ልጅነት!!!
2026-07-20 07:21:54
1706
redietgelel12
REDIET GELELU ✝️ :
አቤት የሀዘኑ ክብደት እንዴት ያስፈራል ያፅናሽ ለማለት ከበደኝ ኪዳነምህረት አትለይሽ እናቴ🙏
2026-07-20 05:25:35
848
god.is.good26090
Mahi sura :
መንፈስ ቅዱስ ያበረታሽ እናቴ
2026-07-20 09:22:09
150
.meski67
Meski :
ለዚህ ሀዘን የሚያፅናና ቃል የለም😭😭
2026-07-20 10:47:15
149
nati23_mom25
Natanim23❤Tigist25❤ :
2018 ግን ያልወሰደው ማንን ነው ፈጣሪ ያፅናቹ
2026-07-20 11:51:09
127
endalkasefa2249406853394
እንዳልክ አሰፋ :
😢እንባዬ ለምን እንደቀደመኝ ይሄ የእናት ሃዘን ማየት ስለማልችል ብቻ ነው 😢እማ እግዚአብሄር አምላክ አፅናኝ መልአኩን ይላክልሽ
2026-07-20 01:13:27
149
msre779
ምስራቅ ፀሀይ :
dear mom እግዜር ያፅናሽ rip
2026-07-20 01:31:25
51
user92278172912687
Happy :
ይህ አይኔ ምክንያት አገኘ ደሞ ለማልቀስ😭😭😭
2026-07-20 07:09:29
44
sintayehu.kochito
Santa ye_ fiyo :
እኔም እኮ እህ ብየ የምተነፍሶ እናተም አባተም የሉም🥺😭ሳልፈልግ የሰው ቤት አደኩ😭😭😭
2026-07-21 09:44:34
20
marina_1st
🇲 🇦 🇷 🇮 🇳 🇦💚💛❤️ :
እናቴ ወንድሜን እና አባቴን ቀብራ እየኖረች ያለውን የስቃይ ህይወት ስለማውቀው ከኔ በላይ ያሉበትን ሁኔታ የሚረዳ የለም:: እናቴ ምንም አይነት ምድራዊ ቃል አያፅናናዎትምና መንፈስ ቅዱስ አፅናኚውን መልኣክት ይላክልዎት እና ያበርታዎት 🙏🏿🙏🏿🙏
2026-07-20 23:14:58
14
hermiyee88
hermiye🦋 :
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ🥺
2026-07-20 11:21:18
33
alemseged_sisay
Gash_Aleme_Gammo🇪🇹🇪🇹 :
ፈጣሪ በገነት ያኑራቸው
2026-07-20 12:29:31
8
wendesen.nega
KB Nega :
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ
2026-07-20 01:45:28
7
dave53254
Dave :
አይዞሽ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እግዚአብሔር የወደደውን አረገ
2026-07-20 11:22:32
7
sifan818
Sifan :
🥺I know ምንም ቃል እርሶን አያፅናናም ከባድ ሀዘን ነዉ🥺ግን እመቤቴ ሀዘኖን ታቅልሎ እናቴ❤️‍🩹🫂
2026-07-20 12:58:34
14
saraetiho
Sara :
ብራታት ፅናቱን ይስጥሽ እነሱንም ነብሳቸውን ይማረው
2026-07-20 04:53:34
8
eyerusalem08
ኢየሩሳሌም ☦️❣️ :
እግዚአብሔር ያፅናሽ🥺🙏
2026-07-19 23:42:09
6
kibreab_new
ክብረ አብ :
ጌታ ፅናቱን ይስጥሽ ።
2026-07-20 01:32:25
9
kelras100
አብደላ የክርስቲያን ስጋ ቤት :
ከባድ ሐዘን። የመንፈስ መራቆት......ያፅናሽ አባቴ ገብርኤል
2026-07-20 05:03:54
5
lijcherie
@lijcherie :
መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ ውዴ
2026-09-05 20:07:09
1
renan5650
Rina🤍 :
Allahye yabertash yene enat😭
2026-07-20 13:43:27
4
To see more videos from user @user8796511382106, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About