Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@poliida: #tegodnia #bee #dc #photomagic #fotografia
poliida
Open In TikTok:
Region: PL
Sunday 19 July 2026 18:25:55 GMT
270
12
2
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.28MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.28MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
💜FIOŁEK💜 :
🔥🔥🔥🤗🤗🤗 piękne ♥️♥️♥️
2026-07-19 19:51:39
1
To see more videos from user @poliida, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር A2 ኤቦ ¤ ግጥም |> አሉሉ አንደታ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር A3 ያለ ስሜ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር A4 የኔ ቆንጆ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B1 ባለ ጋሪ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ እና አስቴር ¤ ዜማ |> የህዝብ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዲ ማክ እና አበጋዝ ክ/ዎርቅ ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B2 እስቲ ልኑርበት ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ እና አስቴር ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B3 የዋህ ልቤ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B4 አሸወይና ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> የህዝብ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር Engineer – Doug Johnston Recorded At – Cue Recording Studios Produced bg – Barkhanns Records Made By – Rainbo Records Cover, Photography By – Ade James ¤ ወኪል አከፋፋይ |> ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ኤቦአልበም #አስቴርአወቀ #ethiopianmusic #musictube369 " width="135" height="240">
ኤቦ አልበም 🤌 ✍️ከመድረክ ዉጪ በጣም አይን አፋር ናት ይላሉ በቅርብ የሚያዉቋት ሰዎች፡፡ መድረክ ላይ ስትወጣ ግን አይናፋርነቷ ጥሏት ይሄዳል፡፡ አስቴር የዘፈን አጻጻፍና ያዘፋፈን ቴክኒክ የቀሰመች ዉከአሪታ ፍራንክሊክ፤ከዶና ሳመርና ከሌሎች ምራባዊያን ድምጻዊያን እንደሆነ አንዳንድ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ የራስሽን ዘፈን ስትሰሚ ምን ይሠማሻል ተብላ ተጠይቃ "ተለዋዋጭ ነው፣ በወጣትነት ጊዜየ በጣም አፍር ነበር፤ የኔን ዘፈን ካዘፈንሽ ያንቺ መኪና ውስጥ አልገባም ነበር፣ የኔን ዘፈን ካዘፈንሽ እቤትሽ አልመጣ ም ነበር። ምክንያቱን ሁሌም በሰማሁ ቁጥር ይህን እንዲህ ማድረግ ነበረብኝ የምላቸው ስሜቶች ይሰሙኝ ነበር። አሁን ግን ዘፈኖቸን በሰማኋቸው ቁጥር በጊዜው የነበሩትን ነገሮች ቁልጭ አድርገው ስለሚያስታውሱኝ ደስ ይለኛል" ብላ ነበር አስቴር በአንድ ወቅት ተጠይቃ ስትመልስ ታዲያ ይሄን በሚጣረስ መልኩ ከቀናት በፊት ለህዝብ ያደረሰችውን በድጋሚ የሰራቸውን አልበም ሰምቼ አዘንኩኝ በፋፁም የደረጄን ስራዎችን ደግማ እንድትሰራቸው ባልፈልግም የሰርጌ ትዝታን ደሞ ይበልጥ ልቤን ሰበረው እንደው ከተሰራስ ምናለ በአበጋዙ ቢሆን🥺 ምን አልባት እሱ እራሱ እንዳትነካው ይነግራት ነበር ቦዬ አስባለው አስቱካ በሙዚቃዎችሽ ውስጥ ያሉትን ትዝታዎችን የኛንም ትዝታ ነው የነጠቁን😣 ቢሆንም ግን እኔ በንግስቷ አልደራደርም ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልሽ ክፉ አይንካሽ🤗🥰 ለዛ ነው ዛሬ አንድ ቆንጆ የሷን አልበም ይዤ የመጣሁት👌 ✨ውድ ቤተሰቦቼ በምኒልክ መፅሄት በተደረገላት ሌላ ቃለ መጠይቅ ላይ ደግሞ ንግስቷ እራሷን በራሷ እንድትገልፅ ተጠይቃ "አስቴር አወቀ በጣም ደግ፣ ስስ ቆዳ ያላትና ትልቅ ለመሆን የምትፈልግ ሴት ናት። መፈቀርም ማፍቀርም የምትፈልግ ናት። ሌላ ትርጉም ሊሰጣት አይገባም ከተፈቀረች ይበቃታል። ሌላ ነገር አትፈልግም" ብላለች። አዎ ፍቅር ብቻ የሚገባት 👸ንግስት ነች ታዲያ ለዛሬ በቁ.52 የሚጣል ዘፈን የሌላቸው አልበሞች ዳሰሳችን በ1986 ዓ.ም በታላቁ ቴዎድሮስ መኮንን እጆች ተከሽኖ እጅግ ውብ በሆኑ የአለምሰገድ ቤዝ ላይኖች ተውቦ በድንቋ ሶስና ታደሰ ብዕሮች ተከትበው ተጠንንቀው በተጠረዙ 8 ውብ ሙዚቃዎች ለህዝብ የደረሰውን በግሌ በጣም የምወደውን "ኤቦ" አልበምን ይዤላቹ መጥቻለው🙌🥰 📌ኤቦ አልበም (1986) A1 ምኑ ተነካና A2 ኤቦ A3 ያለ ስሜ A4 የኔ ቆንጆ B1 ባለ ጋሪ B2 እስቲ ልኑርበት B3 የዋህ ልቤ B4 አሸወይና A1 ምኑ ተነካና ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር A2 ኤቦ ¤ ግጥም |> አሉሉ አንደታ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር A3 ያለ ስሜ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር A4 የኔ ቆንጆ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B1 ባለ ጋሪ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ እና አስቴር ¤ ዜማ |> የህዝብ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዲ ማክ እና አበጋዝ ክ/ዎርቅ ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B2 እስቲ ልኑርበት ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ እና አስቴር ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B3 የዋህ ልቤ ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> አስቴር አወቀ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር B4 አሸወይና ¤ ግጥም |> ሶስና ታደሰ ¤ ዜማ |> የህዝብ ¤ ሙዚቃ ቅንብር |> ቴዎድሮስ መኮንን (ቴዲ ማክ) ¤ ቤዝ |> አለምሰገድ መኮንን ¤ አጃቢዎች |> ውብሸት ፍሰሃ, አለምሰገድ,ቴዲ ማክ እና አስቴር Engineer – Doug Johnston Recorded At – Cue Recording Studios Produced bg – Barkhanns Records Made By – Rainbo Records Cover, Photography By – Ade James ¤ ወኪል አከፋፋይ |> ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ኤቦአልበም #አስቴርአወቀ #ethiopianmusic #musictube369
Poleko Farm raised organic chicken only @ spiceandslicedfw. #farmraised #organic #nepalitiktok #meat #creatorsearchinsights
토우지와 리코
To my Pardesi Baba 🤍 it’s been three to four years since you left the country yet my heart still hasn’t learned how to live without you. I may not know how to express my feelings, but not a single day passes without missing you deeply, Baba. You weren’t here last Eid, and this Eid will pass without you too. So many Eids have gone by in your absence, and honestly they no longer feel the same. They say daughters eventually leave for their own homes, but this was the age where I was meant to live beside my Baba, to make memories with him and fate took you far away instead. I don’t wish for anything in this world except you, Baba. I never truly know how to explain how much I miss you, so I stay silent only because I don’t want my words to become your worries. I love you, Baba. You are my first love, my safest place, and for you, I could let go of even the most precious things in my life. 🫠❤️🩹 #trending #unfreezmyaccount #foryou #fypppppppppppp #dontunderreviewmyvideo
OWL'S 🦉 EYES..., NORMAL MODE VS KILL MODE🦉🔥
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy