Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@s8.__2005:
حور السلطان 🐆
Open In TikTok:
Region: IQ
Sunday 19 July 2026 19:20:45 GMT
12729
1083
0
41
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.07MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.9MB
)
Watermark .mp4 (
1.87MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @s8.__2005, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#mensfashion #summervibes #SummerWins #SuperBrandDay #summeroutfits
Một mình nằm truyền nước, kim lạnh xuyên qua tay… từng giọt rơi đều giữa căn phòng yên ắng.Có những lúc cơ thể mệt rã rời, mắt cay xè vì tủi thân.Một mình nhìn từng giọt dịch rơi, không dám ngủ vì sợ hết chai… Một mình ôm chai truyền lặng lẽ đi từng bước nhỏ… Một mình giữa căn phòng đầy người nhưng lại thấy trống rỗng đến lạ.#Ngoài kia còn bao nhiêu gánh nặng chưa buông, bao nhiêu việc vẫn chờ mình lo liệu. Không cho phép bản thân gục ngã, dù có mệt đến đâu. Dù không có ai ở bên, mình vẫn phải tự ôm lấy chính mình, tự động viên thêm một chút… Vì còn nhiều điều phía trước không cho phép mình yếu đuối. Rồi sẽ ổn thôi… chỉ là hôm nay hơi mệt một chút #ngàythu5 #xuhuongtiktok
Vaibhav 🙌🔥#foryoupage #foryou #trending #fypシ #viral
10/10Injected broast !!Tag your kanjoos dost📍:@Suleman broast 🐔
#Diarioahora #Peru #Tumideoro #Coleccionistas #monedas #world #viral #urgente #fyp #solperuano
አዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት Addis Ababa Media Council / በታሪካዊ ገዳማትና በንጹሐን መነኮሳት ላይ የሚፈጸመው ኢ-ሰብአዊ የድሮን ጭፍጨፋ ባስቸኳይ ይቆም!! / ሐምሌ 15፣ 2018 ዓ.ም / ሰፊው የኢትዮጵያ ሕዝብ በአሁኑ ሰዓት በከፍተኛ የኢኮኖሚ ፈተና፣ በጽኑ የሰላም እና የደህንነት እጦት ውስጥ ሆኖ በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች የእርስ በእርስ ጦርነትና መሠረታዊ የሰብአዊ ቀውሶች ተዘፍቆ ባለበት በዚህ አሳዛኝ ወቅት፣ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በአማራ ክልል፣ ምዕራብ ወሎ ዞን ከመካነ ሰላም አጠገብ በዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ዓባይ ገዳመ አስቀጤስ የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ በአቢይ አህመድ በሚመራው የብልጽግና አገዛዝ በፈጸመው የድሮን ጥቃት ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሰው ሕይወት መጥፋቱን እና ጉዳት መድረሱን የምክር ቤታችን የመረጃ ምንጮች አረጋግጠዋል። ከሥፍራው በተገኙ መረጃዎች መሠረት፣ የድሮን ድብደባው የተፈጸመው ዛሬ ጠዋት በግምት 4:30 አካባቢ ሲሆን፣ ፋኖዎችን በጦር ሜዳ ማሸነፍ ሲሳነው ንጹሐን ያልታጠቀ ሕዝብን፣ አረጋዊያንን፣ እናቶችና ሕፃናትን እንዲሁም የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን መግደል ዋና የጭካኔ ተግባሩ ባደረገው በዚህ አገዛዝ ትእዛዝ፤ በገዳሙ ውስጥ የሚኖሩ እና የዕለቱን መቁኑን በማዘጋጀት በማዕድ ቤት ወይም በተግባር ቤት ላይ በነበሩ ንጹሐን ሴት መነኮሳት ላይ ጭፍጨፋው ተፈጽሟል። ከድሮኑ ቦንብ ፍንዳታ በኋላ እዚያም እዚህም የወደቁትን ሠማዕታት ለማንሳት በተደረገው ርብርብ፣ ሁለት ሴት መነኮሳት ሕይወታቸው ወዲያውኑ አልፏል። ከስምንት በላይ የሚሆኑት ደግሞ ከፍተኛ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን፣ አፋጣኝ የትራንስፖርት አገልግሎት ባለመኖሩ በባጃጅ ተጭነው ወደ ወረዳው መካነ ሰላም ጤና ጣቢያ መወሰናቸው ተረጋግቷል። ከጉዳት ላይ ከደረሱት መነኮሳት መካከል አብዛኛዎቹ የከፋ የጤና እክል ያለባቸው መሆኑ አሳሳቢነቱን የባሰ የጥቃቱን ግዝፈት ያመለከታል። ውድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ!! ይህ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ እና እየጠናከረ የመጣው ግፍና መከራ ከድርጊት ማነስ ወይም በአጋጣሚ የሚከሰት ስህተት ሳይሆን፣ አገዛዙ በአማራ ሕዝብ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ያነጣጠረ፣ አስቀድሞ የተጠናና የታቀደ ስልታዊ የዘር ማጥፋት (Genocide) ዘመቻ አካል መሆኑን ከወዲሁ በጥልቀት መገንዘብ ይገባል። ታሪካዊ ሀብቶቻችንን፣ እምነቶቻችንን እና የሰላም ማዕከሎቻችንን አዳክሞ የሕዝብን ማንነትና አርበኝነት ለመደምሰስ የሚደረገው ይህ ግልጽ ሤራ፣ የኢትዮጵያን ሕልውና የሚፈታተን የከፋ አደጋ ነው። ሐይማኖታዊ ተቋማት፣ ገዳማትና አብያተ ክርስቲያናት እንዲሁም አዛውንቶች እና መነኮሳት ከማንኛውም ፖለቲካዊ ውዝግብ ነፃና የተከበሩ መሆን ሲገባቸው፣ ዛሬ ላይ ግን በአገዛዙ የታቀደ የጥቃት ዒላማ መሆናቸው የዘመኑን አሳዛኝና ከፍተኛ የሞራል ውድቀት ያሳያል። በሰላማዊ ገዳማት ውስጥ በመንፈሳዊ አገልግሎት ላይ የሚገኙ መነኮሳት ላይ የሚፈጸመው እንዲህ ያለ አረመኔያዊ ድርጊት በየትኛውም የሞራል፣ የሰብአዊ እና የሕግ መሥፈርት ተቀባይነት የሌለውና በጽኑ ሊወገዝ የሚገባው ድርጊት ነው። መንግሥት የዜጎችን ሰላም ሊያስጠብቅ ሲገባው ራሱ የጭፍጨፋው ፈጻሚና አደራጅ መሆኑ እየታየ፣ ሕዝብን ከጥቃት መጠበቅ ሲገባው በራሱ በዜጎች ላይ የድሮን ቦንብ እያዘነበ ይገኛል። ታሪካዊና መንፈሳዊ ሀብቶቻችን እንዲሁም የዜጎች ሕይወት ከማንኛውም የፖለቲካ ፍላጎት በላይ ሊጠበቁ ይገባቸዋል። ስለሆነም፣ አዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት በአቢይ አህመድ አገዛዝ በንጹሐን መነኮሳት ላይ የደረሰውን ይህንን አሳዛኝ የድሮን ጭፍጨፋ በጽኑ እያወገዘ፤ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህንን ዘርፈ ብዙ እና ሕዝብ ጨፍጫፊ የሆነውን ሥርዓት በአንድነት በመቆም ለመለወጥ ቆርጦ እንዲነሳ አጥብቆ ጥሪውን ያስተላልፋል። ስንተባበር እንጠነክራለን፣ እናሸንፋለን!! የአዲስ አበባ ሚዲያ ምክር ቤት ሐምሌ 15፣ 2018 ዓ.ም
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy