@leonoir8: የመኪና አደጋ @🦋አለምነኝ ሳቅና ቁምነገር 🦋444🦋 @Zedo Andro 444 🦋🦋🦋 @Tikan

leonoir8
leonoir8
Open In TikTok:
Region: SE
Sunday 19 July 2026 19:59:05 GMT
85021
14570
297
3773

Music

Download

Comments

tesu..1
tesuuuu :
i swear bedenb btketlbet kemtasbew belah influence madreg tchilalek bertaaa👏👏
2026-07-25 17:36:07
2
seid79021
seid :
ይሄው አንዱ እኔ ነኝ በ20 አመቴ አግሬን አጥቼ ቁጭ አልኩ እባካቹሁ በኛ ይብቃ.. አደጋ..🥺
2026-07-20 22:40:41
184
user6810591542708
ስራችንን ሁሉ አልላህ ተመልካች ነው :
may brather 🙏🙏🙏🙏🙏kberlgn
2026-07-26 20:09:10
0
shmehrestaylset
Al Shme 444 :
120 ሚልዮን ሰው ማየት አልብት ቪዲዮ
2026-07-20 09:11:53
130
user6747185932736
silence is the bast answer/ :
keept up bro💔💔💔💔💔💔
2026-07-27 04:28:08
0
ab42zy98
abdi zyd ddr :
it's real
2026-07-25 20:47:43
0
one.love86544
ሸክሻኪው :
ግርም የሚለኝ ወጣት በርታ🥰
2026-07-20 00:14:28
147
alem.alina7
Alem alina :
ከ ቃል በላይ የሆንክ ወጣት❤️❤️❤️
2026-07-19 21:09:25
52
zekariyas604
𝑧𝑒𝑘𝑎𝑟𝑖𝑦𝑎𝑠123 :
አካውንቱን እናሳድገው በርታ አባቴ
2026-07-20 10:38:42
47
user8161381209110
Wubshet Alemu :
የነገዋ የኢትዮጵያ መሪ በርታ የእውቀት ጀግና እንዳንተ አይነት ወጣቶች ያብዛልን ሀገራችን የምትፈልገው ችግር ፈጣሪ ዘረኛ ወጣት ሳይሆን እንዳንተ ጀግና ችግር ፈች ወጣትን ነው እድሜ ጤና ይስጥኽ
2026-07-20 05:26:44
40
husenabdulsemed
husen :
ሲጀመር መንጃ ፍቃድ በስነስርዓት ተሰጥቶ ያቃል?
2026-07-20 06:41:56
18
gm971637
gm97 :
ፓርቲ አቁዋቁም 👌
2026-07-19 23:07:13
29
moonlightt2921
kiyaዬ :
በአጠቃላይ ሕግ የለም ወንድሜ በሐሰተኛ መንጃ ፍቃድ ለስንት አመት ሲነዳ የነበረ ልጅ በሶስት ሺህ ብር ዋስትና ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አይኔ እያየ ተለቋል
2026-07-27 05:22:45
1
000000000zzt
𝓵 :
:ሳስበዉ እዚህ አደጋዉን መቀነስ ወይም ስርአቱን ማስተካከል ሳይሆን የተበላሸዉ system ላይ ንግድ ወይም ገንዘብ መሰብሰብ ላይ አተኩሯል ,ችግርን የሚቀንስ ይመስል , ነገር ግን የገንዘብ ቅጣት መጠን አደጋን ይቀንሳል ብለዉ ማሰባቸዉ ነዉ , ።🔊 ችግር ካልተፈጠረ እድገት የለም ለመፍትሀረ አይኬድም ማወሳሰብ እንጂ ሲስተሙ በሚሊየኖች ወጥቶ ሚዘምነዉ , ችግርን ለመቀነስ ነዉ ይባላል ነገር ግን , ወጪ ብቻ , ሲስተሙን የሚያስተዳድሩት ማን ናቸዉ , policy የሚያፀድቁትና ,ተግባራዊ ሚያረጉት , እነሱ ግለሰቦች ናቸዉ ,የኛዎቹ ችግሮች , system አይደለም ,እሱማ በአግባብ ቢተገበር ይስተካከል ነበር , ህግ አዉጪዎችና ,በድሮ ሲስተም የመጡ ግለሰቦች , የገጠርና የከተማ ያማከለ የመንገድ ህግና የትምርት system አርቃዊዎች የተለያዩ ናቸዉ አይተዋወቁም ባንዴ አዉሮፓ አይኮንም የኛን ማህበረሰብና አካባቢና ኑሮ ያገናዘበ ትምህርት ና የመንደሰ ህግ ያስፈልጋል
2026-07-20 11:32:26
7
sent12344
ሥንታየሁ ነኝ ከጃን-ሜዳ!!! :
ወዳጄ አንተ ቀደመኸናል! ህዝብ እና መንግሥት ቢከተልህ ብዙ ብዙ ያተርፋል!
2026-07-20 06:21:08
19
temesgen4541
Temesgen :
መንግስት አንድ ቀን እንድህ መግለጫ አዉጥቶ ህጉን ብየስከብር ጥሩ ነበራ
2026-07-20 05:21:33
5
alemalina396
🦋አለምነኝ ሳቅና ቁምነገር 🦋444🦋 :
ጀግናው❤️❤️❤️
2026-07-19 21:06:39
6
user5546365664458
ባብሬ ዉሃ አቅራቢ :
ጥናት አድርገሀል
2026-07-20 20:49:37
5
eyedin.mme2
Zengii :
አላህ ይጠብቀን🥰🥰🥰
2026-07-20 11:53:35
7
tinatube1219
TINA🌱 :
repost ላደርግ ፈልጌ ፈራሁ🤭
2026-07-21 12:38:22
3
eyanme
Eyana :
😣true i lost my beloved dad in car accident.ሀገር ልጆችዋን ስታገኝ ችግሩ ይፈታ ይሆናል ገንዘብን ብቻ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ስርአት መጨረሻው መግደል ነው። በርታ ወንድሜ
2026-07-26 12:53:40
1
mogeskamiso
ሞገስ ቃሚሶ :
የጭነቶች አወራረድ ሲስተም ለትራፊክ መጨናነቅ ሲባል የሰአት ገደብ ተሰቷቸዋል ይህም ማለት ጋርመት አትክልት ተራ 8:30=9:00 መግባት ግዴታ ነዉ አራት መንታ አትክልት ተራ 10:00 ድረስ መርካቶ =11:00 እነዚ ገደቦችን ላለ መተላለፍ የሚሮጥ ሩጫ መኪና ሲርጥ የመጀመሪ አየዉ ነዉ ምትለዉ ወይ ከዛ በጊዜ አይለቀቁ በየመንገዱ የፀጥታ ችግር አለ በምሽ በቀን ደሞ ዉሀ ቀጠነ በሚል ተልካሻ ምክኒያት የሚቀጡ ትራፊክ ብዛቱ ይህን ሁሉ በፍጥነት በመንዳት ለማቻቻል ሲሉ ሒወታቸዉን ሚያጡ ወጣቶች ቁጥር ልክ የለዉም ሚዲያ ላይ ብዙም ስለማይወራ በጣም ሲስተሙ መቀየር አለበት ባይ ነኝ😭
2026-07-21 01:24:04
3
notch_93
DAWIT🪽 :
Let you talk about IMF & PP
2026-07-22 10:59:22
1
user8687434030412
1888 :
ምን አይነት ልዩ ሰው ነህ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-21 07:51:07
1
To see more videos from user @leonoir8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About