Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@rebootfp: #dota2#dota#spectre#дота#дота2#спектра
tgk: feoraloup
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 19 July 2026 20:00:52 GMT
4673
366
15
29
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
innewyork :
дагер покупай
2026-07-19 20:21:25
9
fdoss :
Поиграй просто на новой спектре с хаунтом практически гецмплей не изменился
2026-07-20 13:43:02
1
Fuck!Archivariuzz :
когда убрали хаунт то все плакали про хаунт, когда вернули хаунт то все начали плакать про шадоу степ.
2026-07-20 19:58:43
1
use_131 :
2026-07-20 14:46:02
0
愛 :
Можно ориг картинку пж
2026-07-20 12:12:59
0
темоха крутой :
попытка понастольгировать
2026-07-19 23:39:21
1
To see more videos from user @rebootfp, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Jesúsito llorando por qué no puede bailar bien su trompo
#explore #trend #استوريهات #Love #عصام_صاصا #fyppppppppppppppppppppppp #رومانسي
اعتبرها راحت عليك ✨#viral #fyp #foryoupage #explore #حالات
#fypシ゚ #اغاني
💔💔
#sad #RIP #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሞት ልብ ሰባሪ ሃዘን 💔😭 🕯️🕯️🕯️ ያሬድ ከጥበበኛው አባቱ ከአቶ ሃይሉ እስጢፋኖስ ቃላት ከማይገልፃቸው የቤቱ ዋልታና ማገር ከእናቱ ወ/ሮ ብርቄ ባይሴ በመንዝና ግሼ አውራጃ በመሐል ሜዳ ከተማ በ04 ቀበሌ ተወለደ። እንደማንኛውም ህፃን በቄስ፣በአስኮላ1ኛ ደረጃና 2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ተከታትሏል። በትምህርቱም ጎበዝ ነበረና የቀለሙን እንዲቀጥል ግፊት ቢደረግም። ወደ ተግባሩ አዘወተረ ቤቱ ሙሉውን ለጥበብ የታደለ በመሆኑ ፍላጎቱ ተከበረ ቀጠለበት በለጋ አዕምሮው ከሱ የማይጠበቁ የማይታመኑ ድንቅ ድንቅ ስራዎችን በወርቅ እጁ ማበርከት ጀመረ። እንደዛሬው ውድድር በሌለበት በኤሌክሪክ የሚሰራ አምበሳ አውቶብስን ከእነ ነፍሱ እንዲንቀሳቀስ አድርጎ ሰራው አጃኢብ ነው ። ስራውን ለማየት የሰፈርልጅ ምሳ እንደሚበላ እንደ ዮንቨርሲቲ ተማሪ ተሰልፋ ወረፋ ሲደርሳት እያየች ትገረም ነበር። እንደዛሬ ሳይሆን አገር አቋራጭ አንበሳ አውቶብስ ለድፍን ኢትዮጵያውያን ባለውለታ ነበር። ትልልቅ ተፅኖ ፈጣሪ ምሁራኖችን፣ነጋዴዎችን ወዘተ በማፍራት ቀዳሚ ነው። ያሬድንም ሽልማት ለመስጠት አ/ አ ወሰዱት ለሽልማት ከሄደ በኋላ አዲስ አበባ እጇን ዘርግታ ጥበበኛውን ተቀበለቺው። ያሬድ ከተለያዩ ተግባረድ ት/ቤት በብቃት ተመርቋል። ብዙዎቻችን የኤሌክትሪክ መኪናና ባጃጅ፣ ሞተር አሁን ነው ብልጭ ያለልን ያሬድ ከ15 አመት በፊት ጠንቅቆ በተግባር ሰርቶታል ያውቀውማል ። በርካታ የእጅፈጠራ ስራዎችንም ጀባብሎ ብዙዎችን አስደስቷል አስደምሟል። ያሬድ በማህበራዊ ህይወቱ ፍልቅልቅ ሳቂታ በቀላሉ ከሰው ተግባቢ ሲሆን። ለራሱ መኖርን አያውቅም ሁሉ ያሳዝነዋል በድንገት ላሳዘነው አይቶ መስጠት ለፈለገው መስጠት ሳይችል ሲቀር ይበሳጫል እንባ አውጥቶ ያለቅሳል። እሱ ጋር ብር ለሌለው ማገዢያ እንጂ መኮፈሻ አይደለም። ስለ ያሬድ በፅሁፍ መግለፅ ከባድ ልብ በተደጋጋሚ የሚያሰቃይ የሚሰብር ነው ። ከጥበበኛው ሃይሉ እስጢፋኖስ ልጆች አስተዋይነትና ጠቢብነት ምረጥ ብትባል። የምትወዳቸው ነገሮችን ምረጥ ተብለህ የቱን አንስቼ የቱ ይቅር ብለህ አይን አዋጅ እንደሚሆንብህና ለመምረጥ እንደምትቸገረው ሁሉ። እዛም ቤት ትቸገራለህ በድፍረት እምትናገረው ግን ያሬድን ቀዳሚ አድርገህ እንደምትመርጠው አልጠራጠርም። ያሬድ ሃይሉ እስጢፋኖስ ሰው በጣም ይናፍቃል ይወዳል ለሰው ትልቅ ክብር ነበረው ። ሞት የማይቀር እዳ ነውና በየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና በቤተሰቦቹ ብርቱ ክትትል ሲረዳ ቢቆይም መትረፈ ባለመቻሉ ዛሬ በ02/02/2019 ዓ.ም አርፎ በአዲስ አበባ ሰሚት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወዳጅ ዘመዶቹ በተገኙበት አርፏል። ነፍስ ይማር!!! የሃዘን እንጉርጉሮ (ከብላቴናው መቲ) """""""""""""""""""""""" ያሬዴ ግቡን እዲመታ ህልምና ምኞቴ ላፍታ ሣትመረር ሣትርቀኝ ከፊቴ ተሥፋዬ እዳይጨልም ልቤ እዳይረታ አቅፈህ የምትመክረኝ ሁሌ እድበረታ እንደ እናት እንደ አባት የሆንከኝ መከታ አንተ ነህ ያሬዴ የነፍሤ ከፍታ ሳቂታው ተግባቢው የሆንከኝ አለኝታ የግሌ መሸሺያ መመኪዬ ክብሬ የህይወቴ ቅመም የብርታት ሚሥጥሬ አንተ ነበር እኮ ሁሉም ያውቃል አገር ለዚህ ያበቃሃኝ ሆነህ ዋልታ ማገር ከጎኔ ብትርቅ መች እረሣሀለሁ ሁሌም ከልቤ ነህ አሥታውሥሃለሁ እናትም አባትም የሆንከኝ ወንድሜ የጥበብ አክሊሌ የተስፋ ቀንዲሌ ለካ መለያየ ድኛለሁ እያሉ ለካ እንዲህ ነው እንዴ? ነፍሥህን በአፀደ-ገነት ያኑርልኝ !!!!!!!!! ለቤተሰቡ፣ለወዳጅ ዘመዶቹና ለጓደኞቹ ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥ!!
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy