@semih_queen: إِنَّ مَعِيَ رَبِّي ✨🔑 ፍጹም እርካታ "አላህ አለን አልሀምዱሊላህ" (ነገሮች ቢዘገዩ፣ መንገዶች ቢጠቡና የሰው እምነት ቢከዳ እንኳ... እኛ ግን መቼም የማይተኛ፣ የማይረሳና ሁሌም ከጎናችን የሆነ ጌታ አለን። በሰጠንም በከለከለንም፣ በትናንቱ ስብራትና በዛሬው ጥረታችን ላይ ሁሉ ሁልጊዜም አልሀምዱሊላህ! እሱ ካለን ምንም አልጎደለብንም። ያ ረብ ሁልጊዜም በአንተ መኖር የምንኮራና በሰጠኸን የምናመሰግን ንጹህ ልቦች ስጠን) 🤍 አልሀምዱሊላህ ረቢል ዓለሚን። ✨ . . . #አላህ_አለን #አልሀምዱሊላህ #ምስጋና #ተውኩል #እምነት 🦋✨
Semih_Queen 👑
Region: ET
Monday 20 July 2026 03:04:44 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @semih_queen, please go to the Tikwm
homepage.