@oleg.777333: #АДР #україна🇺🇦 #швидкість

𝓞𝓵𝓮𝓰
𝓞𝓵𝓮𝓰
Open In TikTok:
Region: UA
Monday 20 July 2026 04:42:13 GMT
553
23
2
11

Music

Download

Comments

romkakarasb
Ромка Карась :
😂😂😂😎😎😎
2026-07-20 06:10:38
0
strelok_eugene
Eugene_Strelok :
🔥🔥🔥
2026-07-20 06:40:50
0
To see more videos from user @oleg.777333, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#duetwith #🛑 አዲስ አበባን የመዋጥና ሰሜን ኦሮሚያን የማዋለድ ኘሮጀክት! #የምክክር ኮሚሽን የሚባለዉ አብይ አሕመድ እንደፈለገ የሚያቧቅሰዉ የድንግርግር ኮሚሽን ብቻ ነዉ። የሚነሱ ክርክሮች እና አንዳንድ አለመስማማቶች የሚመስሉ ነገሮች ሁሉ በአብይ አሕመድ የተሰሩ የማስመሰል ሴራዎች ናቸዉ።   የሚያቧድናቸዉ አንተ እንዲህ በል አንተኛዉ እንዲህ በል ብሎ እርስ በርስ ያጋጫቸዉና ተመልሶ እራሱ ያስማማቸዋል😂🤣 ትናንት ረግጠዉ ወጡ የተባሉት ሰዎችም በቀጥታ በአብይ ትዛዝ  እንደሆነ መረጃዎች ደርሰዉናል።  እነዚህ እረግጠዉ የወጡ ሰዎች በዛዉ አልቀሩም ዛሬ ተመልሰዉ ታድመዋል😂🤣  በዛዉ ለምንስ አልቀሩም?🤣😂  በአዲስ አበባ ጉዳይ የሚነሱ ንትርኮች ሁሉ በአብይ የተደረሱ የድርሰት አጀንዳዎች ናቸዉ እንጅ ከተወያዪ የመነጩ አደሉም። ሁሉም የተነገራቸዉን ብቻ ይፈጽማሉ።    መዉጫ:-1.የምክክር ኮሚሽኑ ዋና አላማዉ  ሰሜን ኦሮምያ የሚባል ሸዋን እና ከሚሴን እስከ ባቲ ድረስ ጠቅልሎ የመዋጥ:በደቡብም ጠቅላላ ሀድያን የመዋጥ እና ኦሮምያን የማዋለድ ቅዥት ነዉ። 2.አዲስ አባን ሙሉ ለሙሉ መዋጥ 3. አብይ አህመድን ወደ ኘሪዝዳንትነት አምጥቶ ማንገስ ነዉ።  ከዚህ ዉጭ ምንም አላማ የለዉም።

About