@ethiopi79: ሞቼ ከሆነ እናቴ ብዙ ሞክሪያለሁ ለኔ ና ላንቺ ቻ ደና ሁኚ ደና

estifo ⏳
estifo ⏳
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 20 July 2026 09:59:49 GMT
629415
28778
709
2278

Music

Download

Comments

adonaymada
Adonaymada :
no. don’t give up brother.
2026-07-21 09:39:57
848
ashenafifikdu675
Ashenafi በአንድ እጄ ሊስትሮ 🥾👞🇪🇹 :
በእኔ ተማር አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ 😭
2026-07-24 05:06:25
264
rdi373
rdi :
እባክህ ወንድሜ እኔ እህት ወንድም ሁሉ ነገር እሆንአለው እኔም ወንድም እፈልጋለው እንዳትሸነፍ እባክህ🙏🙏
2026-07-20 17:13:08
1069
tigist_geremew
tigist_geremew :
አሁን ነዉ በደብ መኖር የምጀምረዉ በቃ አቃተህ ደከመህ አይደል ዝምብለህ ደሞ ሞክረዉ ከዛ እግዚያብሄር ደሞ ብቻዉን መስራት ይጀምራል ከምናለቅሰዉ ከምንጮኸዉ ከምንሞክረዉ በላይ ደክሞን እኛ ዝም ስንል እግዛብሄር የሚሰራዉ ነገር ድንቅነዉ እኔ ምስክር ነኝ በብዙ የተደረገልኝ እመነኝ ወንድሜ የታመነ አምላክ ነዉ ያለን ሁሉም ያልፉል 🥰
2026-07-20 17:58:16
1438
linda342145
Lidu linda :
Lemen ante eko gena menor jemerk abaty endataregew 🥺endatshewed yihem ken yalfal 🥰
2026-07-20 11:26:35
437
gerima.abera8
Gerima Abera :
ተው ወንድሜ ... እግዚአብሄር ቀን አለው :: ❤️( ደግሞ በራስህ ላይ ምንም የማድረግ ስልጣን የለህም... ሁሉም የፈጣሪ ነው )
2026-07-20 10:16:32
459
mekishochrstian
Mekisho Christian🌐 :
አይዞህ ወንድሜ ያጋጥማል በቃ ንግድ ባንክ ካለክ ከ ፋይዳ ጋር አያይዘው🤟
2026-07-20 15:04:03
47
overcomeproblems12
ራስ_አሉላ 🔥 :
ቃል ገብተሃል እኮ እንደምታሳልፍላት! መጀመሪያ አንተ ኑርላት አለበለዚያ ብቻህን አትሞትም እናትህንም ትጎዳለህ! 👊🖤
2026-07-20 20:08:21
75
feba154
feven 🦅 :
በዚ ብላቴና ላይ የእግዚአብሔር መሎኮታዊ ጣልቃ ገብነት ይሁን የክፋ ሀሳብ ሁሉ በጌታየ በእየሱስ ስምና ስልጣን ይፍረስ አሜን
2026-07-21 02:24:27
108
babibilaky1
Dani :
አካውንት ላክልኝ ለሳጥን መግዢያ ልላክ ቤተሰብ እንዳይቸገሩ 😂
2026-07-20 19:07:40
22
20liyu
Liyu :
ደና አርገህ ሸቅል
2026-08-07 13:15:43
23
zinaye68
Zinaye✝️ :
ላዘነች ነፍስ ግድ የሚልህ ልዑል እግዚአብሔር ለዚች ነፍስ ድረስላት🥺🙏
2026-07-21 06:38:03
248
veronica52331
Afuuta❤️‍🩹 :
ይደክማል እኮ መታገል እየታገሉ አለማሸነፍም ይደክማል 🥺ግን አስታውስ ለራስህም ሆነ ለቤተሰብህም ያንተ መኖር ነው ዋጋ ያለው በቃ መኖር ነው ግዴታችን ስኬት ግዴታ አይደለም pliss አስተውል 🥺
2026-07-20 15:40:10
76
simre183
simre💫🎧🎼 :
ለምን ተዉዉ በማርያም ነገሮች ይቀየራሉ pless🥺🥺🥺🥺
2026-07-20 10:20:56
168
lifeht6
🌑☀️🌔🌌🪐 :
ውይ በ እግዚአብሄር እንዳታረገው 😭😭
2026-07-20 18:13:29
7
sebrinteshome
Sebrin🌹 :
እናት ያለው ሰው ግን እንዴት መሞት ያስባል አረ ተዉ ግን እናታቹን እየኖረች አትግደሉ ራስ ወዳድ አትሁኑ 😔😔
2026-07-23 05:02:53
7
yaredtamerat4
🔷ONE LOVE 🎥 :
እረ bro ነገ መልካም ይሆናል ዛሬ ለኛም ሲኦል ነው ኢትዮጵያ🙏
2026-07-20 20:31:49
10
arsema.arsema981
￴ ￴ ￴￴ ￴ ￴￴￴￴￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴￴￴￴ :
ene ljsh alew blehat neber eko
2026-07-20 10:30:42
16
nebyu.nesru
nebyu :
ለእናትህ ስትል ሀሳብህን ቀይር ወንድሜ 😭
2026-07-20 13:24:09
13
messi.hope
Messi_Hope :
ቀኑ ያልፍል ብቻ አንተ አትለፍ ተው ስታልፈው ተራ ነው ያን ለማየት የግድ አንተ መኖር አለብህ
2026-07-20 16:19:17
27
emutieristu
ኤፍሱን(emuti)💃 :
Yene wendim tew yemayalf neger yelem ye semayunim betehen aseb 🙏🏽
2026-07-20 19:37:16
5
tena.therapy1
Tena Therapy :
ላዘነች ነፍስ ግድ የሚልህ ልዑል እግዚአብሔር ለዚች ነፍስ ድረስላት😣😣😣
2026-07-20 19:44:10
16
sami_ortho
Sami_ortho🌺✝️🌺 :
👁️👁️👉ብሮ አንድ ነገር ልንገርህ ያልፋል ግን ደግሞ አውቃለው እንደሚከብድ በሰዓቱ ለነገሮች ላትደርስ ትችላለህ ግን ይህ (👉ዓለም⁉️) የአንድ ሳምንት ቀን ነው። 👉ግን የማይቆም፣የማያልቅ፣ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የከፈለልህ የዘላለም ህይወት አለህ‼️ማንም ይሁን ማን ከሞት የሚቀር የለም ግን 👉ላንተ መኖር ሲል በቀራንዮ አደባባይ የተሰቀለልክን አምላክ አስብ ሌላ ምንም አልልክም ✝️በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አማትበክ✝️ወደ እራስክ ተመለስ 🫡ሰላምክ 🙏 ይብዛ ወጣቱ‼️
2026-07-20 17:03:05
41
To see more videos from user @ethiopi79, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About