@haniti4699: Replying to @user53805590

kiya🦋
kiya🦋
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 20 July 2026 13:57:21 GMT
85530
1867
746
1101

Music

Download

Comments

hayu60
M𝑦 𝑤𝑜𝑟𝑙𝑑 𝑖𝑠®🍫🦋💚💛❤️ :
አላህ ይጠብቀን ምግብ ለምሰራ ልጆች🥺
2026-07-20 19:10:09
154
user3303107192042
⚡𝐋𝐣𝐢 ❦𝐟𝐚𝐟𝐢༻👸🏻 :
እኔ ሳኡድ ከመጣሁ 3 አመቴ 1ም ቀን ጋዝ ቀይሬ አላቅም ቀይሪ ሢሉኝ አላቅበትም ኖ የምላቸው ወላሂ🥺
2026-07-20 16:58:19
113
hayem066
ሀይሚ ነፍጠኘዋ👑🔥 :
ፈጣሪ ይጠብቃችው የኔ ሰደተኞች😭😭
2026-07-20 19:25:18
76
queenqueen1416
𝑚𝑦 ቱርክ😥🇹🇷 :
ቀይሬ ስነሳ ያየሁት እኔ😭😭😭😭😭አላህዬ አደራህን በሰዉ ሀገር አታስቀረን😭😭😭
2026-07-20 20:05:05
33
user1468617016680
ይፋቴዋ 💚💛❤☑ :
እኔንም ፈጣሪ ነው ትረፊ ብሎ ያተረፈኝ ፈድቶብኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን አልፎልኝ አወራሁት 🙏እህቶቼ ምግብ ስትሰሩ ጥንቃቄ አድርጉ ነገሩ እኛ ተጠቅቀን አይሆንም 😭😭😭እሱ ይጠብቀንጅ 🤲😭
2026-07-20 19:08:19
39
negngonderw
የአባቷ👸Gonderwa☦️⛪ :
እኔኮ በጣም ነዉ ምፈራው 🥺ደጋግሜ አይቼ ነዉ ነዉ ጋዝ ምቀይር ከዛም ትፋሽ ሽታ ካለው አልሸቅለውም መዳም በጣም ፈሪ ነሽ ትለኛለችግን አልሰማትም እስኪ ከፈጣሪ በታች ጥንቃቄ እናርግ ውዶችየ 😔እግዚአብሔር እኳን አተረፈሽ 🙏🥺
2026-07-20 18:12:52
23
brtukan.hayle.27
ብርቴ ዘመናዊይ አልባሳት👗👗 :
የኔ ከርታታ እንኳን ተረፍሺ🥺🥺🥺
2026-07-20 15:42:15
53
sewuruamariam
🦋 ማርያም አበባየ 🌹 :
ምን ሲሆን ነዉ ሚፈነዳዉ
2026-07-20 19:34:29
13
eyeruseyerus93
ጎጃሜዋ ነኝ 🌹🦅🐅 :
እኳም አንች ደና ሆንሸ እኔ ፎረኑ 1ቀን አሰደንግጦኝ ምግብ ሰ ሰራ መዳሜ ከበረ ላይ ቁማ ነበረ ዘመዶቾዋ ከበዉ የሷዋን ደህንነት ብቻ አዩ እኔ ነበረሁ ግን ካጠገብ ለነሱ ሰሰ ራ የነበረ የዛኔ ነዉ የጠለኋቸዉ ሲመጡ ራሱ ሰላም ኳ እዲሉ አልፈልግም ካሜራ ኑሮ አይታችሁኝ በሆን ያኔ
2026-07-20 21:38:30
2
user25975626810157
tasnim 💊💊 :
እኔ ግን አጥፍቸ ነዉ ሳላጠፍ ቀይሬ አላቅም
2026-07-20 16:06:08
9
user6662440819622
ሞትያለ ክፋት :
እግዚ አብሄር ጥበቃዉ አይለየን 🤲🤲🤲🤲በዉነት
2026-07-20 17:40:02
7
gaooqqggghha
ትውልደም እድገቴም ወሎ ላይ ነው ቤቴ :
እኔኮ ሁልጊዜ ሳላጠፋ ነው የምቀይረው 😥
2026-07-20 16:02:35
8
user9257726706901
ቲንሿ ነኝ የሠአዲ ሸጋ እህት :
ውደ እና ለሷመሞት አች ተጠያቂነሽደ አስረጅኝ🥺
2026-07-20 17:43:55
5
user2806026633772
One day😍 :
እንኳን ተረፍሽ ለእናትሽ የኔከርታታ ♥️♥️♥️😍😍😍😍😍
2026-07-20 20:03:39
1
user7603150248103
እታለም ሸዋ 🔐🇸🇦✔️ :
እግዛብሄር ይጠብቀን ከደዚህ አይነት አደጋ🤲👏
2026-07-20 21:26:28
1
zuzuseid60
ZuZu 🧕💚💛❤️ :
ኢናአሊላሂ ወኢናአሊላሁ ረጃኡን አላህ ይረሀማት
2026-07-20 21:03:39
1
user1618251839819
Eleni fessha :
የስደት አምላክ ሁላችንንም ድግል ትጠብቀን
2026-07-20 20:11:44
1
smraweet2
samrina :
😭😭😭😭😭edew Aete tebken
2026-07-20 19:45:08
1
ayub3194
Hayat :
አላህ ይጠብቀኝ እኔ በየወሩ ነው የምቀይርው ላዛውም ፀሀይ ላይ ነው የሚቀመጠው😢😢😢😢
2026-07-20 19:26:22
3
user1753947261452
በትኖ ለቀማ😏😏😏 :
ምንሲሆን ነው ግን እሚፈነዳው ንገሩኝ😳😳😳
2026-07-20 19:47:52
3
hayat_ryg
እማ በፆሎትሺ አስቢኝ12/21 ሙሉሸዋ❤ :
እኳንም እግዚአብሔር አተረፈሺ😭😭😭
2026-07-20 19:32:57
3
h4703500
ኩንፈየኩን :
እኛቤትአይቀይሩምሣአይቸምአላቅ
2026-07-20 19:13:15
1
user222292811320
حياه احمد :
መልሽልኝአንችደህናነሽምንምአልሆንሽማሬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-20 20:23:53
1
rana.shahzad039
yesminyie :
ወለሂ ሞታች😳
2026-07-20 20:18:08
1
To see more videos from user @haniti4699, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About