@alemlove33: ወንድ ተለየኝ ብላችሁ እንዴት ራሳችሁን ታጠፋላችሁ? ስንት መስዋዕትነት ከፍሎ ከእናንተ ጋር ተሰብሮ ደክሞ ያሳደጓችሁ እኮ እናትና አባታችሁ አሉ። የእነሱን ልብ ነው የምትሰብሩት እንጂ የወንዱን ልብ እኮ አይደለም። እሱ ነገ ሌላ ሚስት ያገባል ሌላ ፍቅረኛ ይይዛል ነገ እኮ ሌላ ቀን ነው ኧረ ተው ግን ራሳችሁን አታጥፉ

ህይወት love 💒💒🦋❤️
ህይወት love 💒💒🦋❤️
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 20 July 2026 16:08:15 GMT
86114
2613
532
592

Music

Download

Comments

user7795678628425
nigisti :
kebeade new 😭😭
2026-07-21 07:01:21
0
beti45777
beti :
ይቅርታና ለወንድ ብዬ ጥፍሬንም አልቆርጥ😍😢
2026-07-21 01:01:07
361
zemenash2
BUSUKUTE :
ichini yemasalachi la fiqirino😭😭😭
2026-07-21 14:34:20
0
.2185824
ሳሪ እኔን ለኔ 💎🌞🎀🔐👌🍋🍋 :
ስሜቱን የሚየቀው የተሰብረ ልብ ነው😭💔
2026-07-21 09:23:35
92
.636906
ላንድ ሂዉት ሺ ፈተና :
ምክንያቶን በወንድ እንደሆን በምን አወቃችሁ ተዉ አትፈረድዉ የልባዋን እሶዋ ታዉቃለች እፍፍፍ😭😭😭😭
2026-07-20 23:12:22
69
fevengetyugmail.com
እናቴ ማርያም ሁሉ ነገሬ ነሽ :
እራሴን አላጠፋም ኖሬ አቃጥለዎለሁኝ እኔም የራሴን አግብቼ
2026-07-21 16:59:28
11
user1229133469334
ኢማን የቃሉዋ የሱብቻናብቻ :
ባመኑት መከዳት አያዲርስ ወላሂ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
2026-07-21 07:36:18
19
kidstaweke838
@እናቴ ኑሪልኝ✍️ :
አትፍረዱ ይፈረድባች😭😭😭😭
2026-07-21 06:16:14
23
yemaryam8621
ye lalibelawa(😘)queen 👸 :
ምክርና ቡጢ ለሠጩ ቀላል አሉ 😭😭🖤 አምላኬ እኔንም አትርሳኝ ደክሞኛል💔💔💔🖤😭
2026-07-21 13:50:26
12
eyerusmulgeta5
Eyerus Mulgeta :
ሚያቀዉ ያዉቀዋል ያለዉን ስሜት የደርሰበት ነዉ ሌላዉ ዝብሎነዉ😭😭😭😭😭😭
2026-07-21 19:45:06
0
mesilove297
mesi love :
ያልደረሰበት ምን ያቃል እኔም በፊት ለወድብለወ የሚያለቅሱ ሴቶች ምናቸወን ነወ ዩሚያማቸወ እል ነበር
2026-07-21 12:51:10
5
user33536933
ማርታ tesfay :
የውስጧን እሚያቀው እግዛብሄር ነው😭😭
2026-07-21 10:53:38
2
abate197
አባቴ 💞ህይወቴ💐 :
ኡፍፍፍፍፍፍ ለመፍረድ ከባድ ቢሆንም ግን እኮ ነገ ሌላ ቀን ነበር እህቴ እንደው ምኑ መጣብሽ 😥😥😥 አይይ አውጣኝ አምላኬ 🙏
2026-07-21 15:21:50
0
user2109096559365
ቢሰጥ ምሀሪው :
ሲጀመር ።። ኢትዬ።። ተስለን አልቅሰንእንመጣለን እዚህስንመጣ። ምንእደሚነካን ሚኑእንደሚያሳብደን አላቅም። እቅዳችንይጠፍብናል በተቻለንመጠን። እራሳችንንእንጠብቅ የልጅቷንምነፍስይማር
2026-07-21 00:34:50
5
selam.birhanu561
Selam የጉናዋ :
መፍረድማ ቀላልነዉ በዉስጧ የያዘችዉን ማን ያዉቃል በወንድ አደለም ግን ሁላችንም ደክሞናል😭😥
2026-07-21 10:53:26
4
user101466087743
Meba tsiwen :
እኔም በቅርብ ነኝ💔 😭😭😭😭😭
2026-07-21 16:12:58
1
user92201685663384
user9220168566338 :
ልቧን እሷና ፈጣሪ ነው የሚያውቁት💔😥🤐
2026-07-21 09:28:14
2
mareyamenate016
nimeni @yearsema lij :
አልፈርድም የደረሰበት ያዉቀዋል
2026-07-21 11:51:33
1
user2806026633772
One day😍 :
አትፍረዱ ይፈረድባችኋል የሷን ቦሶት ያየላት የለም በገነት ያኑያኑርሽ😭😭😭😭😭
2026-07-21 18:43:02
1
hayu19786
አላህ ከሪም❤👑🤘 :
አትፍረዱወድቢሄድወድይመጣል ግንያንሰውመሆንአይችልም ወላሂነገሮችካልተስተካከሉ እኔምአደረገዋለሁ😭😭🥺💔💔
2026-07-20 23:32:22
1
lijabesalat
Queen👸🦅(ሙሉ 👸ሸዋ) :
አትፍረዱ 😭😭
2026-07-20 22:55:35
4
prashantsunar807
እርግቧ🦅 :
በናታቸው አትፍርዱ ውይ ይፈርድባቸዋን እሜሰማትን ስሜት በምንታውቄለሽ
2026-07-21 08:08:59
1
enat021
😍kal የደራ ልጅ💃 :
ሠው የውሰጡን አታቁም ወንድ ባይሆንሥ 🥺🥺🥺🥺
2026-07-21 11:45:46
1
mrone.mrone59
ቅዱሰ ገብርኤል አባቴ 🤲🤲21 16 19 :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-21 02:20:20
0
To see more videos from user @alemlove33, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About