@belstory27: ቤተሰቦቹ ፍርድ ቤት ገተሩት እሱ ግን ተከራከራቸው😅 True story of Michael Rotondo . #belstory27 #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹 #fypシ゚viral🖤tiktok

Bel
Bel
Open In TikTok:
Region: GB
Monday 20 July 2026 16:21:07 GMT
74797
5562
125
1262

Music

Download

Comments

foot.ball.page7
aschenakiw negn :
በል በል ይቺን ቪዲዮ ደልተው ፋዘር እንዳያየው
2026-07-21 12:08:08
295
mayk.draw
mayk draw :
ማን ውለዱት አላቸው
2026-07-21 12:31:49
138
beha7349
bilen :
ክብር ለኢትዮፒያ እናቶችና አባቶች የልጅ ልጅም የሸከማሉ
2026-07-22 11:14:18
45
smalldreambigsucses
ahadu :
ገና በ12አመቴ ውጣ እያሉነው
2026-07-21 08:12:13
29
user7959306883116
22 :
ለም 50 ዓመቱ አይሆንም አላሶጣው የምን ይሰራል እኔ አባቱ እያለሁ
2026-07-22 10:09:57
14
.crown52
𝑐𝑟𝑜𝑤𝑛♦️ያገለገሉ እቃዎች ገዢ ና ሻጭ :
እዚም ብዙ መታሰር ያለባቸው ሰዎች አሉ ወንድ 20 ከሞላው ሴት 25 ከሞላት በኋላ ከቤት መውጣት አለባቸው ይህ በራሱን ሰውን ጠንካራ ያደርጋል።
2026-07-21 20:55:31
7
emg5773
ሀምዛ :
እኔን ቤተሰብ ፖሊስ ይዘው መጠው በፖሊስ አስወጡኝ የኔን የሚገርመው እኔ በፖሊስ ሁለተኛ ድርሽ እንዳትል ብለውኝ ታላቅ ወንድሜ ግን ከቤተሰብ ጋር አሁንም ድረስ ይኖራል ቤተሰብ ከተመቸኸው አርባም ቢሞላህ ችግር የለውሞ ካልተመቸኸው ግን ልክ እንደኔ
2026-07-21 21:56:52
2
yadealjesus
Esku :
አለን ደግሞ በመጥፎ ትዳር ገብተን ልጆች ወልደን ከነ ልጆቻችን ቤተሰቦቻችን ቤት እየኖርን ያለን። ምን ያህል ህመም እንዳለው ልገልፀው አልችልም
2026-07-22 10:02:17
7
my55646
mãyã 🧸 :
እኔ ከቤተሰቦቼ ቤት የወጣሁት በ16 አመቴ ነው😅🥰
2026-07-21 08:05:41
4
kindiye.21.21
KINDIYE 2️⃣1️⃣ 2️⃣1️⃣ :
ልጅ መውለድ ብቻ ዎላጂ አያስብልም መውደድ መስተማር ህይዋትን ማለማመድ አለባቸው
2026-07-21 19:08:35
5
henok154
🥷𝓗𝓮𝓷𝓸𝓴 ✨ :
እስቲ እደኔ እሄን ሰው የሚወደው ብቻ Lik
2026-07-20 20:36:00
8
hana.mariyam62
hana :
16 ነው የወጣሁት😂
2026-07-21 17:15:22
3
bahar.ali3485
Dream 🤷‍♀️ :
ወንድሜ ነዉ እንዴ 😁
2026-07-21 19:37:40
2
biggang.19
Bîĝ Mãñ :
19 አመቴ ነዉ ግን መዉጣት የምፈልገዉ 25 አመቴ ነዉ 😭😭😭
2026-07-21 19:11:14
2
user3388885247293
ፈጣሪ🙏 በምረትህ🙏 ማረኝ🙏 :
እኔ አለሁ አይዴልዴ ገና 10 አመቴ ወጥቼ ስት መከራ ያየሁት
2026-07-22 18:22:03
2
user3445563012475
i have hope🙏♎️ :
በርግጥ ወንድ ይሁን ሴት እድሜዋ እድሜው ሂዶ ከቤተሰብ ጋ መኖር ይቀፋል ሼምም ነው እራሱን መቻል ኣለበት እኔ ኣሁን ከቤት በ 22 አመቴ ነው የወጣሁት ፈጣሪ ይመስገን ስደት ሂጄ የራሴ ቤት ሰርቼ እራሴን ችዬ እየኖርኩ ነው ከቤት መውጣትና ለብቻ መኖር ያጠነክራል ግን ደግሞ እኔን የሚገርመኝ ማን ውለዱ ኦያላቸው ነው ወልደው ውጣ ግባ ምናምን እያሉ የሚያሰቃዩት ልጃቸውን ኣቅም ከሌላቹ ኣትውለዱዱዱዱዱዱዱዱዱዱ🤔
2026-07-22 10:08:24
1
mohamed.gatih
Mehamed fatih :
በ18 ዓመቴ ነው ከቤት የተባረኩት😂😂
2026-07-21 12:06:53
1
lejyemam
yemam :
እስኪ ደና እንሁን ብዙ እሰማል ገና
2026-07-21 03:26:52
1
mamo5240
mamo527 :
ጣልያን መውጣት የሚባል ነገር የለም ከፈለክ አግብተህም አብረ መኖር መብት ነው
2026-07-31 13:25:26
0
golan_.23
golan 23 :
ቤት ተከራይቼ አኖረዋለሁ ልጄን
2026-07-31 18:03:39
1
mubarek6098
🅼🆄🅱🅰 ❤️❤️❤️ :
ግዴታ ነው
2026-07-20 16:30:21
0
To see more videos from user @belstory27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About