Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@besufekad59: Ethiopian Electric Utility #በሱፈቃድ_አማረ
Besufekad Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 20 July 2026 16:33:24 GMT
447480
22432
722
2446
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.93MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.83MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Mustefa Tuse :
are eusht new
2026-09-08 15:07:24
0
SAMI #MARVELOUS FURNITURE :
አባይ ግን ሀሳብ ነው እንዴ ሚያመነጨው
2026-07-21 06:34:23
809
Mame K. :
ግድቡ ግን ምንድነው ሚያመነጨው
2026-07-20 20:24:34
494
Almeayu :
27 አመት ጨለማው አሁን እየበራ ነው 😂😂😂
2026-07-21 11:12:41
72
@melak :
ግብፅ ግድቡን ትረከበን
2026-07-21 10:14:04
283
AbeniM.S :
ግድቡ መሰራቱ ታዲያ ምን ጥቅም አለው ያ ሁሉ ደስታ የውሸት ነው እንዴ?
2026-07-20 19:36:29
219
efi :
ቆይ አባይ ምንድነው እዴ ሚያመነጨው መልሱልኝ
2026-07-20 19:49:31
18
God my father :
ወይ አባይ ግድብ ሲገደብ ባሰበት
2026-07-20 19:22:12
83
አንድ ሰው :
ቦንድ መግዛቴ ብቻ ነው የሚቆጨኝ 😭
2026-07-21 06:44:48
66
S k :
እድሚያችንንም ከእግዛብሄር ሆኖ እንጂ ቶሎ ቶሎ ጨምሮ በየጊዜው ይጨርስን ነበር
2026-07-21 05:17:17
55
user2887883661093 :
ለምን ሕዝቡን ሰብስበችሁ አትረሽኑንም ድምፅ በሌለው መሳሪያ ከምትገሉነ
2026-07-21 12:41:37
9
ማልዳ :
እንደ ቤት ኪራይ ከመብራት ሀይል ጋር እንዋዋል አንዴ😏😏😏😏
2026-07-20 19:19:58
37
user6053128927788 :
ማሻሻያ አትበሉ IMF
2026-07-21 05:42:52
23
Dere man@2597 :
አባይ የተገደበው በ ኤሌክትሪክ ዋጋ ምክንያት የጨነቀው እንዲሰምጥበት ነው እንዴ
2026-07-21 08:22:31
19
Ts1219212 :
እነሱ በየሶስት ወር እየጨመሩ አከራይ በሁለት አመት 11.5እንዲጨምሩ ማለት ምንድነዉ
2026-07-21 05:39:49
15
እንደ ፍቃዱ ያኑረን :
አባይን ማፍረስ አለብን ምንም አልጠቀመንም
2026-07-21 11:11:50
8
ኢቨና :
መጨመር እንጂ መቀነስ አልተማሩም እንዴ
2026-07-23 20:13:23
9
Amana :
ግድቡ ለማን ነው የተገዳባው ህልም ሆኖ ቀረ እንዴ ያ ሁሉ ደስታ
2026-07-21 04:46:00
6
jakali :
ይሄ መንግስት ትንሽ ቆይቶ ለምተነፍሱት አየርም ክፈሉ እንዳይለን ነው የምፈራው።
2026-07-23 18:29:10
6
arse :
ልሳብዱን ነው ሁሉም ላይ ማስተካከያ በየቀኑ
2026-07-20 19:03:58
17
በደሙ የተገዛሁኝ ልጁ ነኝ :
ከቤት ኪራይ በላይ ነው አልቻልንም በጣም ኑሮ ላይ ተጨምሮ ከብዶናል !
2026-07-21 18:27:40
6
Towfik dire :
አባይ የማን ነው ቆይ
2026-07-20 19:39:22
7
Dinku Leg :
ሕዝቡ ኩንታል ተሸከም ብባል ይሸከማል ምን ምርጫ አለን ሁሉም በየተራዉ ይጨምራል ኢግዛብሕር ጣልቃ ይግባ
2026-07-21 08:30:19
8
ኖህ :
አንዳንድ ቲክቶከሮች ለእዝቡ መርዶና መከራን ለማብሰር እንቅልፍ ነው የምታጡት😂😂😂😂
2026-07-20 21:21:54
6
Teddy የጨርቆሱ :
መንግስት የቤት ክራይ ዋጋ ጪማሪ ይከለክላል የመብራት ሀይልና የቴሌ ዋጋን ጪማሪ ዝም ይላል ይሄ ፍትሀዊ አይደለም ለሁሉም ገደብ ሊኖረው ይገባል በተለይ እንነዚ ተቋማት የህዝብ ንብረት መሆናቸው መዘንጋት የለባቸውም ህዝብ መገዛ ንብረቱ መሰቃየት የለበትም
2026-07-21 16:59:41
6
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Sharing our experience with this madre de cacao soap for dogs and cats #madredecacaoforpets #dogsoap #madredecacao #petsoap #petskintreatment
التسعينيات ❣️🥲
Utkast🤍
#fyp #fypシ #fypシ゚viral #vaquero #parati
ТГ - ОКЕАНГЕНГМАФИЯ @nata @olakhromykh
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy