@amharicnews1: በሐቀኝነት ሰርተህ ቤት የምትገዛው መቶ ዓመት መኖር ስትችል ብቻ ነው! ወጣትነታችን በቤት ኪራይ፣ ጥረታችን በአከራይ ተበላ። በገዛ ሀገራችን ላይ 'እንግዳ' የሆንንበት ምክንያት ምንድነው? እውነቱን እንነጋገር፦ ቤት ያጣነው 'ሰነፍ' ስለሆንን ነው ወይስ 'ሲስተሙ' ስለተበላሸ? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡ። 👇 #ተከራዩትውልድ #ኢትዮጵያ #ቤትኪራይ #ወጣትነት #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
daily news
Region: ET
Monday 20 July 2026 16:56:20 GMT
Music
Download
Comments
@ haile k :
The top intellectual idea
2026-08-02 10:31:26
0
tade :
fail systems
2026-08-02 07:34:13
0
erikyhunmulu :
ሲስተሙ የተበላሽ ስለሆነ
2026-07-21 06:15:08
383
Neba :
ewint newe
2026-08-02 21:46:44
0
የለኝም አልልም :
system issue
2026-08-03 12:23:14
0
Zigem Family :
Really
2026-08-02 17:44:47
0
ss 17 :
ሲስተሙ ስለተበላሸ ነው
2026-07-20 17:12:29
177
kuka :
መንግስት ግጠሙኝ ካለ ቆይቷል ሕዝቡ ፈራ እንጅ
2026-07-27 19:45:48
44
Abdulmenan Yasin :
ሠነፍም ነን ሲስተሙም ነው
2026-07-21 02:54:25
90
ባፎጣዉ ነኝ ኮሮባለሀገር :
እኔ ሃያ 20 አመት ነው
15 አስራ አምስት ስርች አፈርሱብኝ
2026-07-23 15:39:14
12
ቆጳዝዮን♎️ ✨️ :
ስንፍናም ሲስተምም አይደለም ፍራቻ እና ፈሪነት ነው!!!!?
2026-07-23 16:02:19
16
Hayat Weldu :
ግፍ ስለበዛ ሳልበላ ቅጥቤ ሰርቼ ፈርሶ ዛሬ ከጅብ ጋር የማድር
2026-07-21 18:06:33
26
Haile Sanjaw :
እረ ጉድ የፈራሁትን አፈረጠው
2026-07-23 17:34:49
15
አሸ ቤተአማራው :
ሲስተሙ እንጅ አኛማ ልፋት መቸ አቆምን
2026-07-24 03:45:58
12
የጌቶው :
ትናንት አመሻሽ ኢድናሞል አካባቢ ሳልፍ የኔ ጉስቁልናና የከተማው ማማር አነፃፅሬ የተሰማኝ ስሜት ገልፀከዋል
2026-07-21 12:06:14
13
ጽዮን :
ሲስተሙን የማስተካከል ጉብዝናው ስለሌለን ነው ስለዚህ ችግሩ የሲስተሙ ሳይሆን የኛ ስንፍና ነው
2026-07-23 10:39:07
9
በረከት :
ሁሌም የኔን ህይወት ነው የምትናገረው፣ግን እለፋለሁ ግን ምንም የለኝም እንዳላጭበረብር እምነቴ ያዘኝ
2026-07-26 14:46:47
8
miss :
ወንድሜ አምትናገረው ነገር ትከከል ነው ነገርግን ትውልድን ተስፍ አታስቆርጥ አገራችን ሁሌ እንደዚህ ሆና አትቀርም አንድቀን ከሌሎች አገር እኩል ትሆናለች
2026-07-24 05:18:06
6
Aman :
ፈጣሪ የሠጠንን መሬት በመቶ ሺዎች እየገዛን ከዛ ደሞ መስሪያው አለ። የባለስልጣን መጫዎቻ ሆንን ያሳዝናል
2026-07-20 17:01:34
12
Nasr Abdu :
ሰነፍማ አልነበርኩም አስራሁለት አመት ለፍቼ መሬት ገዝቼ ቤት ሰርቼ አርፋለውስል አፍርሰው የቤት ኪራይ ዳረጉኝ አላህ የስራቸው ይስጣቸው
2026-07-21 16:49:16
6
ዘ-ፀዓት :
በእውነት አነጋገርህን ቃላት የለኝምቢዝነስ ፓለቲካ ሶሻል ሁሉንም እምቅ ያለ እውቀት ባለቤት ነህ የሚገርመው የዚች ሃገር ባለስልጣኖች ከፈርኦን ይበልጣሉ የሚገርመው ነገር 3በ4 የሱቅ ሼድ እንኴን በዝምድና እየሰጡ እነሱ እና የነሱ መሰሎች ሃገሪቱን እየዘረፋ መታወቂያ እንኳን ያለገንዘብ ማደስ በምችልበት ሃገር ላይ ወጣቱ ይዝመት እያሉ በየሰፈሩ እያፈሱ ለስልጣናቸው እንድትሞትላቸው ይፈልጋሉ አይገርምም እነሱ እየበሉ እኛ ፆም እያደርን መልሰው እኛ ለኡትዮጵያ ሃገር እንድንሞትላቸው ይፈልጋሉ ቆይ እነሱ የበሉት ወታደር ማይሆኑት?እኛ ምን አገባን
2026-07-21 12:33:54
6
Abiy Kidane :
ሲስተሙ
2026-07-21 09:00:13
2
hani bajar :
ሲስተም
2026-07-21 06:12:06
2
oromummaa :
system
2026-07-21 09:04:20
2
alex :
system
2026-07-21 09:07:26
2
To see more videos from user @amharicnews1, please go to the Tikwm
homepage.