@fanuelzewold: Replying to @የ 🇹🇷💥ቅመሟ 💫 “ከአለም ገና - አለምን እስከመዞር“ የደረሰው ጀግና ኢትዮጵያዊ ተጓዥ ዩቲዮበር። አቤል ብርሀኑ ( የወይኗ ልጅ ) ዛሬ ላይ አንጋፋ የሚባል ዩቱዩበር ከመሆኑ በፊት በጥበብ ዙሪያ የፊልም እና ቲያትር ባለሞያ ነበር። አቤል 3 የአማርኛ ፊልሞችን በድርሰትና እና ትወና የሰራ ሲሆን ያለ ስሙ የሸጣቸው የፊልም ድርሰቶችም እንደነበሩ ተናግሯል። አቤል ዩቱዩብ መስራት በጀመረበት ጊዜ ቴሌቭዥን እና ሬዲዮ ላይ ነበር ይሰራ የነበረው። የሚገርመው ነገር አቤል ዩቱዩብ ጀምሮ ምንም ተስፋ ሳያይ ለ 10 ተከታታይ ወር ተስፋ ሳይቆርጥ 62 ቪዲዮዎችን ለተመልካች የለቀቀ ቢሆንም ሲበዛ 11 ተመልካች ነበረው። የአቤል የዩቱብ እንጀራ የተከፈተው አንድ የሀገራችን ትልቅ ባንክ የለቀቀውን ዜና ማለትም ለዲያስፓራዎች የቤት ብድር እንዳመቻቸ የሚገልፀውን ዜና ሰርቶ በራሱ ዩቱብ ቻናል በለቀቀበት ምሽት በ 4 ሰአት ብቻ ከ 7 ሺህ እይታ በላይ ማግኘት ቻለ። በቃ በዛች 63 ኛዋ ቪዲዮ የተጀመረው የአቤል እጣ ፋንታ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል በመስራቱ ዛሬ ላይ ለዚህ ስኬትና ክብር በቅቷል። የአቤል ጉዞ ለብዙዎቻችን የምንፈልገውን እየሰራን ያልተሳካ ሲመስለን ጥለን ወደ ሌላ ለምንሮጥ ትልቅ ምሳሌ ይሆናል። ለምንፈልገው ነገር የሚያስፈልገውን መስዋትነት መክፈል እና ቁርጠኝነት ምንም ምርጫ ውስጥ የሚገባ ነገር አይደለም። ፋኑኤል ነበርኩኝ ፣ ክበሩልኝ @Abel Birhanu Baye #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok #abelbirhanu #አቤል_ብርሃኑ_የወይኗልጅ #youtube
Fanuel Zewold
Region: ET
Monday 20 July 2026 17:01:45 GMT
Music
Download
Comments
Fanuel Zewold :
Abelye thank you for the repost 🔥🔥🔥
2026-07-26 22:21:46
0
ከ አልኮል ነፃ :
ይገባዋልልል🥰🥰🥰
2026-07-26 18:22:07
2
Dame🥰 :
ይገባዋል በጣም ጎብዝ ጠንካራ ልጅ ነው ቤተሰብነን
2026-07-26 16:46:53
1
NEW💡LIGHT0911084852APO ESHETU :
አንተም ጎበዝ ነህ።
2026-07-21 07:20:04
4
yegile haile :
yes
2026-07-23 19:21:33
1
ልዑል ✍️ :
He is my idol.big respect for abel birhanu 🙏
2026-07-20 18:04:45
2
Esa Endirs :
ጀገና
2026-07-21 06:35:24
2
solo A መንዜው :
ጎበዝ ነው
2026-07-22 11:46:39
1
MISGE.ለ.ETHIOPIA :
አለምገና የት ነው??
2026-07-21 12:03:53
2
Asefa Lemma :
ጀግና
2026-07-21 15:35:01
1
Please download CBE Android ap :
ደስ ሚለኝ ልጅ
2026-07-21 20:30:33
1
Nabi Soldier ✝️ :
ዘፈኝም የበር አጣራዉ
2026-07-21 05:17:53
2
solomon abebe :
🙏🙏🙏🙏
2026-07-21 09:45:48
0
ሙባረክ📍🎧🎤Ⓜ️ :
🥰🥰🥰
2026-07-21 06:57:36
1
@leo :
😂😂😂
2026-07-23 06:09:49
1
user1215819601139 :
👍👍👍
2026-07-21 03:21:25
2
Niko Abush Oshore :
🥰🥰🥰
2026-07-22 08:59:50
1
ydidiya :
@Abel Birhanu Baye w research
2026-07-20 18:03:38
3
የ 🇹🇷💥ቅመሟ 💫 :
👍👍👍
2026-07-20 19:28:11
1
jone :
✌️✌️✌️
2026-07-20 18:34:54
1
kiyar-Muslim :
👌👌👌
2026-07-20 17:59:14
2
Befikadu Wande 12 :
🥰🥰🥰
2026-07-21 18:03:09
1
user2841702579404 :
🥰🥰🥰
2026-07-21 18:25:05
1
user991901139645mese mese :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-26 20:11:43
1
To see more videos from user @fanuelzewold, please go to the Tikwm
homepage.