@muba___0:

MUBA🫥
MUBA🫥
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 20 July 2026 17:33:25 GMT
95432
5268
883
886

Music

Download

Comments

fuadefuade2
አዳኙ ካሜራ :
እና እሱ ስለሚሳሳት አይስተምሩ እያልክ ነው ?
2026-07-21 04:14:36
87
user6776352016149
🚫❌✅ :
ተዉ አትጠጋ ስልኬን ሆ🥺🤣
2026-07-20 22:53:26
34
h.ia289
ልጂ ሀዩ አደበኛዋ💥🌏..🍫💫 :
እይወላ እደው የልቤን ተናገርክልኝ😍🤣🤣🤣
2026-07-20 18:52:52
29
lifeisshort0012
susu bint oumer♥️ :
ታዳ እነሱ ስለሰሩት ሀራምነቱ ይቀራልደ
2026-07-20 23:16:23
30
zehara942
زهرا 🧕🕋 :
የሆነታሪክ አስታወስኩ ሲመክራቸው ቆይቶ ከዛ እቃ ሰርቋቸው ሄደ ከዛ ለምን ስትመክረን አልነበር ሲሉት እኔ የእኔን ባህሪ ሳይሆን ሀድስ እና ቁረአኑ የሚለውነው የነገርኳችሁ አለ አሉ ታሪኩ ረጅምነው ለማሳጠር ያክልነው እና አንድሰው ሲመክር ምክሩ ጥሩ ከሆነ ተቀበል
2026-07-21 20:36:30
15
user9586687082490
ሳምሪ አልባሳት ጧይፍ👗💃 :
ወላሂ እኔ ቁርአን ልቀራብየ ሂጀ ከዛ ሸህየው በውስጥ ፎቶሽን ላኪልኝ አለኝ 😁😁
2026-07-24 18:03:12
1
medi1234578www
𝑚𝑒𝑑𝑖 🦋👸 :
እኮ 🤣🤣🤣
2026-07-20 20:46:38
8
alhamdulilah2728
Rabbim bana sobır ver🤲 :
እረ ባክህ ለአሏህ ብለይ አይባልም ሀራም ነው ያሉህ ሀራም ስለሆነ ነው እነሱ ወንጀል ሰሩ አልሰሩ ይህ ያንተ ጉዳይ አደለም ስተትህን የሚነግርህ ሰው ለአንተ ስለሚጨነቅ ነው እነሱ ሲሰሩ ደሞ አንተ ንገራቸው በራሳቸው ፈልስፈው ሀራም ነው ካሉ ያኔ ተቃወም ግን ዲንህ የከለከለውን ነገር ስታረግ ሰወች ቢነግሩህ አትናደድ እነሱ የራሳቸውን እየሰሩም አትበል ምክኒያቱም እነሱ አደሉም መመሪያወቹህ እና አንድ ሰው ምንምኳን ዝቅ ያለ ወይም በወንጀለ የተጨማለቀ ነው ብለን የምናስበው ሰው አንድን ነገር ሀራም ነው ቢለን ማስታወስ ያለብን ነገር እህ ዲኔ ነውኮ እደዚህ ያለኝ ብሎ መለስ ማለት ነው እና አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርል🥰🥰🥰
2026-08-29 14:12:36
6
kamu0388
kamu :
ሀሳቡ ትክክል ነህ ግን ሰዎቹን ሳይሆን እስልምናውን ነው ሀራም ነው ያለው!! እስልምናውን መከተል ነው።
2026-07-21 16:39:15
13
q909445
Ǫ⍣⃝𝕦𝙚𝙚𝙣⚘️ወ⍣⃝ሎ 𝙮𝙚⍣⃝𝙬𝙖 :
ሀቅን እንጅ ሰዎችን አትከተል
2026-07-21 12:42:42
11
user26655330462451
❤❤❤ :
ይመችክ አቦ ትክክል
2026-07-28 12:54:03
0
fat6290
ወሎየዋ❤የነማይካዋ ህት🌍 :
የለሁም በሳቅ🤭
2026-07-21 08:47:03
1
allah.is.greet8
man is mortal :
የቻልከውን ተከልከል ያልቻልከውን ዱአ አድርግበት
2026-09-10 20:50:59
1
temesgen.amlak0
ትንሿ :
ሙቤ ሰው ሁኖ የማይሰራ የለም ግን ያወቃችሁትን አሳውቁ ስላለ ነው አላሁ ሱበሀነ ወተአላ በነገራችን ላይ ዴረሳነኝ ብየ አዴለም የማሳወቅ ግዴታ ስላለብኝ ነው
2026-09-01 04:52:30
2
fikrkerayalig432
ጥቅሿ ነኝ የራያዋ😘🍋🌾🌽🌺 :
መራራ ሀቅ😁
2026-07-21 10:51:27
1
876s5654
Ⓜ♥️ የባቲዋ❤️ يارب 🇸🇦♥️ :
እኮ 😁😁😁
2026-07-21 08:45:30
1
amira__amira144
✺أمْ عُــثَــيْـميـنْ»الأثرية :
እረ ባክህ ለአሏህ ብለይ አይባልም ሀራም ነው ያሉህ ሀራም ስለሆነ ነው እነሱ ወንጀል ሰሩ አልሰሩ ይህ ያንተ ጉዳይ አደለም ስተትህን የሚነግርህ ሰው ለአንተ ስለሚጨነቅ ነው እነሱ ሲሰሩ ደሞ አንተ ንገራቸው በራሳቸው ፈልስፈው ሀራም ነው ካሉ ያኔ ተቃወም ግን ዲንህ የከለከለውን ነገር ስታረግ ሰወች ቢነግሩህ አትናደድ እነሱ የራሳቸውን እየሰሩም አትበል ምክኒያቱም እነሱ አደሉም መመሪያወቹህ እና አንድ ሰው ምንምኳን ዝቅ ያለ ወይም በወንጀለ የተጨማለቀ ነው ብለን የምናስበው ሰው አንድን ነገር ሀራም ነው ቢለን ማስታወስ ያለብን ነገር እህ ዲኔ ነውኮ እደዚህ ያለኝ ብሎ መለስ ማለት ነው እና አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርል
2026-09-12 16:22:57
1
rushida88
ያይኔ ኑር 🦋 :
ngerlgnma
2026-07-21 03:59:14
3
25224995ok
ባለ ሽርጡ :
ይመችሽ ወሏሂ
2026-07-21 13:29:37
3
user903863870
🚦M🟥 ያባቱ🚦ልጅ♦️🦅 :
ሽርላርገው በኢሞበአላህ ፍታልኝእማ😂💪💪
2026-07-23 14:21:48
1
user730415760
Halima አብደሪዋ :
666 ኮመንት😂
2026-07-23 01:31:01
1
endris.zeyinu
Endris Zeyinu :
ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ግን ሰው የማያምንበትን ነገር ለሌላ ሰው ለማሳመን መሞከር ከንቱነት ይመስለኛል
2026-07-21 16:53:25
4
zechooo49
zechooo :
አላህ ይመልስህ
2026-07-22 08:04:10
1
To see more videos from user @muba___0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About