@samri_024: #አቡነአረጋዊ #አቡነአረጋዊ_የአለም_ብርሐን_ናቸው🙏🙏🙏 ~~አረጋዊ ማለት ያረጀ ፥የሸመገለ:አዋቂ ትልቅ ሰው ማለት ነው አባታችን ይህ ስም የተሰጣቸው ገና ልጅ እያሉ ነበር አባታችን አቡነ አረጋዊ ከተሰሀቱ ቅዱሳን (ከሮምና ኤሽያ ከመጡት ከ9ቅዱሳን አባቶች አንዱ ሲሆን አባታቸው ይስሐቅ የሮም ንጉስ ነበር እናታቸው ንግስተ እደና ትባላለች ። የመጀመሪያ ስማቸው ዘሚካኤል ይባል ነበር (የሚካኤል ማለት ነው።~~ጥበብ መንፈሳዊ ሲማሩ ~~አድገው ወደ እስክድሪያ ኪብልለው ገዳም ገቡ አባ ምኔቱ አባ ዻጉሚስ በፈቃደ እግዚአብሔር የመጡ መሆናቸውን አውቀው መዓረገ ምንኩስና ሰጥተዋቸዋል ።የንጉስ ልጅ መባልን የንጉስ አልጋ ወራሽነትን ሸሽተው የሞቀ ቤተሰቦቻቸውን ንቀው ትተው ገዳም ገብተው በምንኩስና ተወስነዋል ። ~~አባ ምኔቱም ወደዚች የህይወት መንገድ ስለመራኸን ብፁህ አረጋዊ መባል ይገባኃል ተብለው የበሰለ ~~አስተሳሰባቸውን መሰረት አደርገው ገና አንድ ፍሬ ህፃን እያሉ አረጋዊ ተብለው ተጠሩ:: #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 #creatorsearchinsights #contentcreator

@samri-16🕯️⛪️🕊️🕊️
@samri-16🕯️⛪️🕊️🕊️
Open In TikTok:
Region: LB
Monday 20 July 2026 18:42:12 GMT
4657
916
15
89

Music

Download

Comments

respectrespect027
respect respect 2217 :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-09-24 07:35:24
1
mamaye.godanaa
mamaye godanaa :
amen
2026-07-20 20:13:17
1
masho1249
masho :
አሜን
2026-07-20 23:23:55
1
yafet.tekle8
ዋርሳይ🫶🤞🦁🇧🇪 :
🙏🙏🙏
2026-07-20 19:22:38
1
meseret.temesgen3
መሢ የወልደያዋ :
🙏🙏🙏🙏
2026-07-20 19:27:41
1
user72506858167772
merem :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-20 22:27:58
1
habtam7173
HabtaM ላሊበላ ✝️ :
🙏🙏🙏
2026-08-28 00:46:27
1
wedigrmay750
ወዲ ግርማይ ኤሪ🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪? :
🙏🙏🙏
2026-08-20 06:45:49
1
halefom.welay723717137
ሓሌ :
🙏🙏🙏
2026-08-01 09:40:22
1
geni84523
geni :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-08 17:24:16
1
djab.08
Đĵ ÅB §hįre 🎤🎶 :
🙏🙏🙏
2026-08-20 07:29:08
1
negasi3162
negasi :
🙏🙏🙏
2026-08-11 14:06:38
1
basufikad2123
milkiyas fasika :
🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏
2026-07-21 04:33:08
1
alhotcell
.bsrat :
🙏🙏🙏
2026-07-20 19:13:45
1
lionelmessi10123
ቤንጃሚን ሴስኮ☝️🙏🇱🇾👉🇬🇧 :
🙏🙏🙏
2026-08-20 02:10:29
1
To see more videos from user @samri_024, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About