@mesfin_13: መምሕር ዘማሪ ሰናይ እስካሁን አልተቀ ጠረም የመትችሉትን አድርጉ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

መስፍን ዘደብረ ምጥማቅ🌱
መስፍን ዘደብረ ምጥማቅ🌱
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 20 July 2026 19:32:46 GMT
35277
3217
130
484

Music

Download

Comments

19asadagiye
እምኩሉ ይኄይስ :
ለመርዳት አቅሙ እና ስልጣኑ ያላችሁ አባቶች ቅጠሩትና እንባውን አብሱለት/እርዱት እና ቅድስት ቤተክርስቲያንን በተሰጠው ድንቅ ፀጋ ያገልግላት
2026-07-21 05:15:14
20
user2676329403210
ሚካኤል አባቴ ቁምልኝ ከፊቴ :
ለምን የተቻለንን ያህል አዋጥተን የተጠየቀውን ተከፍሎ እንዲቀጠር አታደርጉም
2026-07-21 10:41:44
7
eshetu.solomon3
እሸቱ ኦርጋኒክ ኸርቦች አቅራቢ :
❤️ይህንን ሊቅ አድራሻውን??
2026-07-21 05:04:06
4
seney.lekmu
seney lekmu :
በጣም ያሳዝናል ይህ አለመቀጠሩ በውነት
2026-07-21 04:04:30
3
user9579230787224
ዲ/ን ዘለዓለም ጥጋብ :
ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም ወንድሜ በርታ
2026-07-21 11:20:34
5
yitbarek.getahun
Yitbarek Getahun :
አዋጥተን እናግዛቸው ሌላ ምንም አማራጭ የለንም ሁላችንም የው ነን😭😭😭😭
2026-09-03 15:26:50
1
kis7145
kis :
በኢትዮጵያ እንዲህ ያለ ድምፅ እስከ አሁን አልሰማሁም ደግሞ ሳይቀናበር ምን አለ እኒህን ዘሮች ደጅ ከመፅናት ተከታዮች አብዛ ቴሌግራም ላይ ልቀቀው ስልክ ጥቁር አስቀምጥ
2026-07-22 14:45:56
0
zelealem304
𝐌/𝐙𝐞𝐥𝐞𝐚𝐥𝐞𝐦 :
እኔም እንዳንተ እየተከራተትኩ አለው እስከዛሬ ወንድሜ እኔ ይገረመኛል እንባችን መቸ ነው እሚታበስ
2026-08-05 09:12:59
1
user8025016566718
ሰው ሆን :
ለምን አትነግሩንም አድራሸውን ከሀገር ብናወገጠው ፈቃደኛ ከሆነ
2026-07-22 09:19:11
0
sabawi999
ሁሉም ያልፋል :
ቅዳሴ አሳትሞ፥ሰዋስወ ብርሃን ተመርቆ አቋቋምና ቅኔ ተምሮ አሁንም ደጅ ፀኚ😥በእውነት ያሳዝናል😥ፈጣሪ ይፈርዳል!
2026-07-21 17:10:33
1
danielakele8
danielakele8 :
ቦጊዜለኩሉ እግዚአብሔር ያቅልሐል ወንድም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-22 12:32:49
0
user9942301557901
76 20 :
ሰናይ ውእቱ!
2026-07-25 12:58:57
1
.temxfyshen
4 ዓይና ኪሩብ :
ሊቁ ወድሜ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-21 04:24:43
1
de69510
Dese@21 :
bertalin wondmachin
2026-08-01 14:01:59
1
user3331411428287
💔💔ያለእናት አለም ጨለማናት።😭😭 :
ሊቁ ጓደኛየአይዞህ ሁሉም ያልፋል
2026-07-21 11:24:01
0
user3281281214813
ermiyas :
ቦጊዜ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ
2026-07-22 21:01:00
0
usersybjtrpe1p
መቅደስ :
የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለዉ
2026-07-22 20:05:24
0
selomonayenew
selomonayenew :
kalehiwot yasemalin liku ayizon bertu yehone kene yiketetalu yetemare yemifelegbet kene yimetana yaltemarut degmo yemiwetubet kene ken alewu medanialem
2026-07-22 19:27:40
0
user98681612419480
user9868161241948 አልናገርም :
የታፈነ ድምፅ ብሰማው ብሰማው አልሰለቸው አልኩ አይይይይይ ኢትዮጵያ????
2026-07-21 18:31:46
1
hermela10
hermela :
ወንድሜ ትቀጠራለሕ ታገስ እግዚአብሔር ቀን አለው
2026-09-20 20:08:00
0
mesfinmesfin9555
mm11111 :
ምን ችግር አለው ጤና ከሆነ ደግሞ ግዴታ መቀጠር አደለም ባሉበት ሁነው እግዚአብሔርን ማገልገል ይቻል የለ ደግሞስ እናዋጣ የምትሉት በጉቦ ለማስቀጠር ነው? ከዚሕ ይልቅ በግሉ የሚሠራውን ሥራ ፍጠሩለት
2026-09-11 15:17:15
0
dawitdestabilize1
dawitdesta21 :
አይዞን ወንድማችን አንድ አፈር ነው የሚቀላን 5አመቴ ሙዳይ ሳዞር
2026-09-08 23:06:13
0
user0969089336
💖ሆዴ ነው 💖ጠላቴ :
እሱነው እማምላክን
2026-09-07 20:19:22
0
user3761654330557
taye lema :
ferarii yirdaki
2026-09-12 21:25:29
0
muse973806
@MUSE ዘ ሉ ል ጌ ማርያም፳፩97380 :
🙏🙏
2026-07-21 04:37:14
0
To see more videos from user @mesfin_13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About