Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@hayoon447: #fyp
HA YOON 👸
Open In TikTok:
Region: US
Monday 20 July 2026 20:20:09 GMT
11042
686
9
27
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Daniel:) :
You’re beautiful:)
2026-07-21 03:01:53
0
이경수 :
이름이 뭐니 😊😊😊?
2026-08-22 03:27:19
0
. :
bagay kami
2026-08-11 23:57:06
0
⛄(선민)⛄SON-MIN💎 :
Cute
2026-07-21 08:29:56
0
อ่อนเองนะครับ :
2026-08-07 06:12:12
0
SENA :
🌹🥰
2026-07-23 12:28:55
0
Juampi :
😳😳😳😳
2026-08-07 16:08:54
0
michaelkham :
🥰🥰🥰
2026-08-30 14:46:54
0
To see more videos from user @hayoon447, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
እኔም እንደ እህትሽ ሰሎሜ፣ ያንቺን መከራ መካፈልን ፈለኩ እመቤቴ ሆይ እንዴት አደርሽ ዛሬ ከቤትሽ ከወጣሽ ሀያኛ ቀንሽ ነው መከራሽ መከራዬ ስደትሽ ስደቴ ሐዘንሽ ሐዘኔ ሆኖ አንቺ አርፈሽ እኔ በተንከራተትኩ ከንፈሬን ነክሼ፣ በእንባ ታጥቤ ከጎንሽ ሆኜ ልካፈለው፣ ሸክምሽንም ላቀልልሽ በወደድኩ! ሰሎሜ በዚያን ዘመን የደረሰባችሁን የጉዞ ድካም፣ የጥማትና የረሃብ ስቃይ አብራ እንደተጋራች ሁሉ፣ አሁንም እኔ በልቤና በአዕምሮዬ ዓይን አብሬያችሁ ስደተኛ ሆኜ፣ አብሬያችሁ እየተንከራተትኩ ልከተላችሁ እመኛለሁ እመቤቴ ሆይ! በዚያ የሰቀቀን ቀን፣ የጉዞው ርቀትና የድካሙ ኃይል አጠቃልሎ በያዘሽ ጊዜ፣ የፈጣሪ እግሮች ያረፉባቸውን ቦታዎችን መሳም ፈለኩ አፈወ አሮን ማርያም ጽጌ ቀናንሞ ወአቀሜ እስከ ተጸምሐየየ በጾም ዘመልክዕኪ ድክታሜ ተአምረ ስደት ወብካይ ዘበጽሁኪ ጊዜ ድክታሜ እምተመነይኩ ተሳትፎ ከመ እህትኪ ሰሎሜ ወፍስሐኪ ዘአልቦ ፍጻሜ ትርጉም የማርያም ፊት መዓዛ እንደ ቀናንሞ እና እንደ አበሜ (ሽቱ) አበባ ነው። የውበትሽ ድካም በጾም እስከሚገለጥና እስኪታይ ድረስ (እናገኘው ዘንድ) እናስባለን። በድካም ጊዜ የደረሰውን የስደትና የልቅሶ ተአምር እንደ እህትሽ ሰሎሜ መካፈልን የተመኘሁት ተሰጠኝ፤ ፍጻሜ የሌለው ደስታሽም ለእኛ ሆነልን ማብራርያ የእመቤታችን ጸጋና መዓዛ የቤተ ክርስቲያን አባቶች የእመቤታችንን ንጽሕና እና ቅድስና ሲገለጽ ከመዓዛ ዕፅዋት (ከቀናንሞ እና ከአበሜ) ጋር ያመሳስሉታል በስደት መከራ ውስጥ ሳለችም እንኳ የእግዚአብሔር ጸጋ በላዩዋ እንደነበረ ያሳያል የስደት መከራ እና የጾም ድካም እመቤታችን ከልጇ ጋር በበረሃ ሲሰደዱ የደረሰባቸውን ረሃብ፣ ጥማትና የጉዞ ድካም “ዘመልክዕኪ ድክታሜ” በማለት ይገልጸዋል። ሊቃውንቱ ይህንን ሲያብራሩ ቅድስት ድንግል ማርያም ለዓለም ድኅነት ስትል የጸናችውንና ትዕግሥቷን ያመለክታሉ የሰሎሜ ምሳሌነት ሰሎሜ ከእመቤታችን ጋር በመሄድ ስደቷን እንደተካፈችና አብራ እንደተንከራተተች ሁሉ፣ አማኙም በሰንሰለተ ኃሊና (በአዕምሮ ሐሳብ) ከእርሷ ጋር መሰደዱን፣ መከራዋን ማሰቡንና የደስታዋ ተካፋይ መሆንን መሻቱን ያሳያ እመቤቴ፣ ንግሥተ ሰማያት፣ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ሆይ ሰላም ለድካምሽ ሰላም ለዚያ የንጹሕ ፊትሽ መዓዛ እንደ ቀናንሞና አበሜ ላስገኘው እጅግ ለተወደደው ሕይወትሽ ከፊትሽ እሰግዳለሁ እንዴት አደርሽ እመቤቴ ? እነሆ፣ ከናዝሬት ጥላ፣ ከቤተ መቅደስ ቅዱስ አጥር፣ ከወዳጅ ዘመድ ፍቅር ተለይተሽ በግብጽ በረሃ፣ በግብፅ ምድር ርስት ስትሰደዲ፤ በእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድና በልጅሽ በኢየሱስ ክርስቶስ መለኮታዊ እቅፍ ውስጥ ሆኜ የዚያን ሰፊ በረሃ ሐሩር፣ የሌሊቱን ውርጭና ፍርሃት በእግረ ሕሊና ከአንቺ ጋር እየተጋፈጥኩ ስትንከራተቺ ሃያ ቀን ሙሉ አለፈ ፀሐይ ስትሞቅ ጥላ፣ ንፋስ ሲነፍስ መጠለያ አጥተሽ፣ በድካምና በኃዘን ዝለሽ ፊትሽ ጠውልጎ በረሃውን ስታቋርጪ ሳየው፣ የውስጥ ሕይወቴ ተሰበረ፤ ልቤ በታላቅ ሐዘን ተመታ እኔም እንደ እህትሽ ሰሎሜ፣ ያንቺን መከራ ከንፈሬን ነክሼ፣ በእንባ ታጥቤ ከጎንሽ ሆኜ ልካፍለው፣ ሸክምሽንም ላቀልልሽ በወደድኩ! ሰሎሜ በዚያን ዘመን የደረሰባችሁን የጉዞ ድካም፣ የጥማትና የረሃብ ስቃይ አብራ እንደተጋራች ሁሉ፣ አሁንም እኔ በልቤና በአዕምሮዬ ዓይን አብሬያችሁ ስደተኛ ሆኜ፣ አብሬያችሁ እየተንከራተትኩ ልከተላችሁ እመኛለሁ እመቤቴ ሆይ! በዚያ የሰቀቀን ቀን፣ የጉዞው ርቀትና የድካሙ ኃይል አጠቃልሎ በያዘሽ ጊዜ፣ የፈጣሪ እግሮች ያረፉባቸውን ቅዱስ አሸዋዎች፣ እርሱ የረገጠውን የእግሩን ኮቴ መሳም፣ ያቺን የባረካት መሬት በከንፈር መለወስ እጅግ ፈለግሁ። የልጅሽ የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ የድካም ላብ መጥረግ፣ የጉዞውንም ጽንዕና መራራነት በናፈቀ፣ በተሰበረና በተከዘ ልብ ከፊትሽ ቆሜ ልገልግልሽ ተመኘሁ በዚያ አስፈሪና ባድማ በረሃ ውስጥ፣ ነፋሱ ከሚያወራው ሹክሹክታ በቀር ሌላ ድምፅ በሌለበት ምድር፣ ከጻድቁ አረጋዊ ከዮሴፍ በቀር ፈጣሪንና ድንግል እናቱን ለማገዝ፣ ቀኑን ሙሉ አብሮ ለመጋፈጥ የቀረበ ማንም አልነበረም። ስንቅሽን የሚሸከም፣ ሸክምሽንም የሚያቀል፣ የጨለመውን የሌሊት ጉዞ በጭንቀትና በምልጃ የሚያበራ ከአረጋዊው ከዮሴፍ በቀር ሌላ አልነበረም እርሱ ሸክሙን አዝሎ፣ አንቺ ደግሞ የዓለምን መድኃኒት በደረቱ ላይ አቅፈሽ ያንን ረጅም መንገድ ስትሔዱ ሳስብ፣ ነፍሴ በታላቅ ግርማ እና ፍርሃት ትዋጣለች እነሆ ዛሬም እኔ በዓይነ ኅሊናዬ፣ በቅዠትና በሐዘን ሐሳብ ሳይሆን፣ በእውነተኛ የፍቅር ስሜት የዚያን ዘመን መከራሽን፣ የለቅሶሽን ድምፅ፣ የጉዞሽን ድካም እያሰላሰልኩ እከተልሻለሁ። በሰንሰለት ፍቅር ከልቤ ጋር አስሬ፣ ከአንቺ ጋር ስሰደድ፣ አብሬሽ ስንከራተት እኖራለሁ። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ! በስደትሸሰ ሰዓት የጸናሽው ጽናት፣ የሰጠሽው በትዕግሥት የተሞላው መልስ ሁሉ ከእኛ ጋር ይሁን። በረከትሽ፣ አማላጅነትሽ ከዚህች ምድር እስከ ወዲያኛው አብሮን ይኑር አሜን ይቀጥላል ... ... ... ለግሪክ ሰዎችና ላልተማሩም፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉም ዕዳ አለብኝ፤ በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። ሮሜ 1÷14 እግዚአብሔር ሆይ የሚሳንህ ነገር የለምና የራቀውን አቅርበህ የረቀቀውን አጉልተህ እየሰማነው ካለነው መርዶና ሰቀቀን ዕረፍተ ሥጋንና ዕረፍተ ነፍስን አትንሣን ጸልዩ በእንተ ሰላም ስለ ሰላም እንጸልይ በጭንቅ በመከራ ስላሉት እንጸልይ በረሀብ በስደት ስላሉት እንጸልይ ስለ ሀገራችን እንጸልይ ስለ ቤተ ክርስቲያን እንጸልይ በጽኑ ሕመም ተይዘው ስለሚሰቃዩት እንጸልይ የሰላም የምህረት የቸርነት ባለቤት እግዚአብሔር ሰላሙን ምህረቱን ቸርነቱን አይንሳን አባ አትናቴዎስ ወልደ ጎርጎርዮስ ዘዝዋይ ገዳም 15/02/2019
kangen 🥺 #artearteria #xyzbca @drlxpreset2 #specialcivilservant #hanmaru #fyp
#اقتباسات_عبارات_خواطر #اكسبلورexplore #عبارات_إحساس #اعادة_النشر🔃
Pumpkin interrupts 💕 Most important part of the longer video.
y para mi tú vas primero #cnco #paraenamorarte #cncowners #CNCO #ultimacitatour #xyzbca p #foryoupage #foryou #hola #mexico #fypシ゚viral #tiktokponmeenparati #paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii #parati #tiktok #fypage #fyp #fouryou #viraltiktok #viralvideo #ariela640 #fypシ #xyzbca
#xh/#viral
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy